es
Feedback
islamic📚Post

islamic📚Post

Ir al canal en Telegram

አሰላምአለይኩም ያጀመአ በቻናላችን * አስተማሪና አዝናኝ ታሪኮች *የተለያዩ የስነ-ፅሁፍ ዘርፎች * አዳዲስ ነሺዳዎች * ሀዲሶች *ቁም ነገር አስጨባጭ ቂሳዎች * ወቅታዊ መረጃዎች * profile pic etc ........ ለሀሳብ አስተያየት 👇👇👇👇👇 @amunaaaaaa

Mostrar mĂĄs
215
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 dĂ­as
Sin datos30 dĂ­as

Carga de datos en curso...

Canales Similares
Sin datos
ÂżAlgĂşn problema? Por favor, actualice la pĂĄgina o contacte a nuestro gerente de soporte.
Nube de Etiquetas
Sin datos
ÂżAlgĂşn problema? Por favor, actualice la pĂĄgina o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
julio '24
julio '24
+6
en 0 canales
junio '24
+3
en 0 canales
Get PRO
mayo '24
+9
en 0 canales
Get PRO
abril '24
+5
en 0 canales
Get PRO
marzo '24
+22
en 0 canales
Get PRO
febrero '24
+20
en 0 canales
Get PRO
enero '24
+17
en 0 canales
Get PRO
diciembre '23
+6
en 0 canales
Get PRO
noviembre '23
+8
en 0 canales
Get PRO
octubre '23
+16
en 0 canales
Get PRO
septiembre '23
+4
en 0 canales
Get PRO
agosto '23
+9
en 0 canales
Get PRO
julio '23
+7
en 0 canales
Get PRO
junio '23
+8
en 0 canales
Get PRO
mayo '23
+5
en 0 canales
Get PRO
abril '23
+11
en 0 canales
Get PRO
marzo '23
+15
en 0 canales
Get PRO
febrero '23
+17
en 0 canales
Get PRO
enero '23
+27
en 0 canales
Get PRO
diciembre '22
+15
en 0 canales
Get PRO
noviembre '220
en 0 canales
Get PRO
octubre '22
+2
en 0 canales
Get PRO
septiembre '22
+9
en 0 canales
Get PRO
agosto '22
+10
en 0 canales
Get PRO
julio '22
+24
en 0 canales
Get PRO
junio '22
+213
en 0 canales
Fecha
Crecimiento de Suscriptores
Menciones
Canales
23 julio0
22 julio0
21 julio0
20 julio0
19 julio0
18 julio0
17 julio0
16 julio0
15 julio0
14 julio0
13 julio0
12 julio0
11 julio0
10 julio+1
09 julio+1
08 julio0
07 julio+1
06 julio0
05 julio0
04 julio0
03 julio+1
02 julio+1
01 julio+1
Publicaciones del Canal
✨«በሰዎች ላይ ዘመን ይመጣል.. ቀልቦቻቸው ሞተው ጀሠዳቸው ሀይ ሚሆንበት»🥹 ሱፍያን አስ-ሰውሪይ🦋 https://t.me/Islamicpost2399

2
"ዓይንህን ሰበር አድርግ ልብህ ሰላም ያገኛል" "አብዛኃኛውን ጊዜ የሙእሚንን ልብ ከሚያበላሹ ነገሮች ውስጥ አንዱ አላህ ሐራም ያደረጋቸው ነገሮችን መመልከት ነው" ✍ ኡስታዝ አሕመድ ሼኽ ኣደም ሀፊዘሁሏህ https://t.me/Islamicpost2399
63
3
ከደጋግ ሰለፎች የተገኙ ወርቃማ ምክሮች! 📌 መተቸት የምትፈልገው አካል ካለ ከነፍስህ በላይ ጉድፍ ያለበትን አካል አታውቅምና እርሷን ተች:: 📌 ጠላት አድርገህ ልትይዘው የምትፈልገው አካል ካለ ከሆድህ በላይ ጠላት አይኖርህምና ጠላትህ አድርገው:: 📌 ማሞገስ የምትፈልገው አካል ካለ ከአላህ በላይ የዋለልህ አካል አይኖርምና እርሱን አመስግን:: 📌 ችላ ማለት የምትፈልገው አካል ካለ ይህችን ዝቃጭ አለም ችላ በላት:: ችላ ካልካት ትሞገሳለህ:: ትኩረት ከሰጠሃት ደግሞ እሷም ችላ ትልሃለች ትወቀሳለህም:: 📌 ለሆነ ነገር መዘጋጀት ከፈለክ ለሞት ተዘጋጅ:: ምክንያቱም ለሞት ካልተዘጋጀህ ክስረትና ፀፀት የዘላለም ህይዎትህ ይሆናል:: 📌 የምትፈልገው ነገር ካለ ከሁሉ አስቀድመህ አኼራን ፈልግ:: ምክንያቱም አኼራን ያልፈለገ አያገኘውምና https://t.me/Islamicpost2399
56
4
ወደ ስራ እየሄድኩኝ ነው ከፊቴ ያለው መኪና መስታወት ላይ "ለማጅ ሹፌር ነኝ: በቀስታ ስለምነዳ አልፋችሁኝ ንዱ!" ይላል ስለዚህ የመኪናውን ሹፌር ላደናግጠው ስላልፈለግኩኝ ቀስ ብዬ አለፍኩት :ለማጅነቱን ከግምት በማስገባት በትእግስት ነበር ያለፍኩት ከዚያም ለራሴ አንድ ጥያቄ ጠየቅኩኝ 👇🏾 "ይህ ሰውዬ ለማጅ ነኝ በትእግስት እለፉኝ ብሎ ባይለጥፍ ኖሮ በትእግስት አልፈው ነበር? ጽሁፉ ባይኖር ኖሮ በክላክስ አስደንግጬው እና እጄን አወናጭፌ አላልፍም ነበር?" በእርግጥ እንደዚያ ነበር የማደርገው🤷🏾 * አስባችሁታል ሁላችንም በህይወታችን እንደዚህ አይነት ማስታወቂያዎችን ይዘን ብንዞር?🤔 “ኑሮ ከብዶኛልና ብበሳጭባችሁም ተረዱኝ" "ከቤተሰቤ ጋር መግባባት አቅቶኝ ተወዛግብያለሁኝ" "ልጄን በሞት አጥቼ ሀዘን ላይ ነኝ: ፊቴ ከከበዳችሁ ይቅርታ" "የፍቺ ሂደት ላይ ነኝና እባካችሁን ተረዱኝ" "ከሀኪም ቤት እየተመለስኩኝ ነው: ካንሰር አለብህ ተብዬ" 👇🏾 አስባችሁታል እንደዚያ ቢሆን?🤔 ያለንበትን ሁኔታ: እየሄድንበት ያለነው የህይወት ውጣ ውረድ: ከፍቶን ሆድ የባሰንን ነገር: አስበነው እንባ የተናነቀንን ጉዳይ: የተሰበርነው ስብራትን: ውስጣችን ሊገነፍል የደረሰን መብሰልሰልን ሁሉንም እንደዚህ ማሳየት ቢቻል እንዴት እንተዛዘን እና እንተሳሰብ ነበር ብዬ አሰብኩኝ እስኪ እንደዚያ እናስበው🤔አንድን ሰው ስናይ ምናልባትም እኔ የማላውቀው እና እሱም ያልተናገረው አንዳች ነገር ሊኖር ይችላል ብለን ጥሩ መሆን: መተሳሰብ: መተዛዘን 🙌🏼❤️ https://t.me/Islamicpost2399
74
5
ሴቶችን የሚመለከቱ ደርሶች እና ምክሮች 1- ተንቢሀት 2- ሪሳለቱል ሒጃብ 3- ሲፋቱ ዘውጀቲ ሷሊሓ 4- አልጀውሀረቱል መክኑና 5- የሴቶች ስህተቶች በረመዷን 6- ተክሪሙል ኢስላሚ ሊልመርኣ 7- አልመፋቲሑል ዐሸራ ሊሑስኒል ዒሽራ 8- 20 ምክሮች ለእህቴ  ከማግባቷ በፊት 9- መውዒዞቱ ኒሳእ ምክር ለሴቶች 10- ውድ ምክሮች ለሙስሊሟ ሴት 11- ደውሩል መርኣ የሴቶች ሚና 12- ረካኢዙ ተርቢየቲል አውላድ 13- ውድ ስጦታ ለውዷ እህቴ 14- ተውጂሀት ሊል ፈታት 15- ሪሳለቱ ዘዋጅ 16- ፊቅሁ ኒካሕ
75
6
صباح الخير😊
صباح الخير😊
67
7
በአንድ ወቅት አንድ አባት ከሞት አፋፍ ላይ ሆኖ ልጁን እንዲህ ሲል ነገረዉ" ይህ የእጅ ሰዓት ⏱ አባቴ የሰጠኝ ነው ÷ 200 ዓመት ሆኖታል። ነገር ግን ላንተ ከመስጠቴ በፊት ሂድ እና ሰዓትቤቶች ስንት ሊገዙህ እንደሚችሉ ጠይቅህ ና።" አለዉ ልጁም ጠይቆ መጣ እና "አሮጌ ስለሆነ 5 ብር እንገዛሀለን" እንዳሉት ነገረዉ ። አባቱም ድጋሜ ሸቀጣሸቀጥ መሸጫ ሱቆች ጋር ሄዶ እንጠይቅ የነግረዋል። ልጁም ጠይቆ ይመጣል እና አሁንም ከ 5 ብር በላይ እንደማይገዙት ይነግረዋል። አባቱም " ሙዚየም ሄደህ ጠይቅ" ይለዋል።ልጁም ጠይቆ ከመጣ በኀላ" አንድ ሚሊዮን ብር እንደሚገዙኝ ነገሩኝ" አለ። አባቱም " እንድታዉቅ የፈለኩት የአንተንም ትክክለኛ ዋጋ (ቦታ)  የሚሰጥህ ትክክለኛ ቦታ ላይ ሄደህ ሳይሳካልህ ሲቀር እንዳትናደድ ነዉ። ምን ጊዜም ያንተን ዋጋ የሚያዉቁ ብቻ ናቸዉ ክብርም አድናቆትም የሚሰጡህ ስለዚህ የተሳሳተ ቦታ ላይ አትገኝ። 🎁 ውድ ዕቃ ያለቦታው እርካሽ ነው🎁
52
8
ወንዳወንድ ለመሆን በሚጥሩ  ሰዎች ምክር የሚነቃቃ ትውልድ ነው ያለን🚶 ❝".......ሴት በሴት ይተካል እናቴ አይደለሽም💀" " ብር ታሳድዳለህ ከዛ ሴቶች ትገዛለህ 💀" "ከሴት በፊት ገንዘብ አስቀድም 💀"❝ አሁን እየገባኝ የመጣው ነገር ድርሰት ማለት ወረቀት ላይ ያለው አይደለም ድርሰት ማለት ወረቀቱ ላይ ያለውን ተግብረው ፊልም ብለው ያመጡት ነገር ነው  ከዛ ግን የዛ ድርሰት ተዋናይ እኛ ነን ! ተረዳቹኝ ? የነሱን ድርሰት የምንተውነው real በሆነው ህይወታችን ላይ ነው ። ወጣቱ የስኬትን ትርጉም አዛብቶታል የህይወቱ ትልቅ አላማ በድሎት የተዋበ የፍቅር ህይወት መኖር ነው ! አብዛኛውን  motivational channel መመልከት ትችላላቹ ። ወጣቱ የያዘው ፀባይ ከሆነ የስርቆት ፣የፍቅር ወዘተ ፊልም ላይ አይቶት ከወደደው ተዋናይ ነው ። ይህ ደሞ የህይወትን ጣዕም ያጠፋዋል ....ለራሳቸው ያላቸው አመለካከት እጅግ የገነነ ነው አንዱ አነቃቂያቸው ይመጣና " ከጓደኞችህ ጋር ተጣልተሀል ? አንተ ሳትሆን እነሱ ነው ያጡህ ! ያን እንዲሰማቸው አድርግ " brooo አንተ ማንም ነህ አንተ አንድ ክስተት ነህ ከማንም በምንም የተለየህ አይደለህም ራስህን በሰዎች የፈጠራ ተውኔት ውስጥ አትቀርቅር ማንም ሳላንተ ህመም አያቃስትም ማንም ባንተ ስኬት አይቆጭም just ውድቀትህም ስኬትህም ለራስህ ነው ። pls ወደቀልባችን እንመለስ 👐 [ባለእዳው ]
42
9
Sin texto...
35
10
ልባዊ መልካችን በዘመናችን ይመሰላል። የታይታና የይስሙልኝ ኑሮን ነው ምንኖረው። የእውነት ግን በዙሪያችን ባሉ ሰዎች የምንታወቅበት ማንነት ፡ ትክክለኛ ማንነታችን ነው? የሆነ ነውርን ያየንበትን ሰው
ልባዊ መልካችን በዘመናችን ይመሰላል። የታይታና የይስሙልኝ ኑሮን ነው ምንኖረው። የእውነት ግን በዙሪያችን ባሉ ሰዎች የምንታወቅበት ማንነት ፡ ትክክለኛ ማንነታችን ነው? የሆነ ነውርን ያየንበትን ሰው ስናንቋሽሽና አውርደን ስንጥለው የኛ ጉዳንጉድ ይፋ ቢሆን እርሱን ለማነወር ይቅርና ቀና ብለን ልናየው ሚያሳፍረን ቢሆንስ?    የመኖራችን ግብ ምንድን ነው? " አላህን ልንገዛ " እርሱኑ ልናውቀው! ልንፈራው. . ልንከጅለው. . ልናፈቅረው!? ታድያ ሌሎችን በማናወርና በማማት ውስጥ የነፍስያን የስድብ ጥማት ከማርካት ውጪ ምን ይገኛል! ይበልጥ ያለንን ኢምንት መልካም ስራ በወንጭፍ እየወረወርን መጨረስ ነው ትርፉ።  ኪሳራ ብቻ። •[ #አብዱ_ሩሚ ]•
54
11
Sin texto...
46
12
🧲የቢትኮይን እና መሰል መገበያያዎች ኢስላማዊ ፍርድ 🎙አሸይኽ ሱልይማን አር_ሩሀይሊይ(አላህ ይጠብቃቸው) 🎙ጠያቂ እንዲህ ይላል ፦ ከቅርብ አመታት ወዲህ በስፋት እየተስፋፉ ያሉ የኤሌክትሮኒክስ ገ
🧲የቢትኮይን እና መሰል መገበያያዎች ኢስላማዊ ፍርድ 🎙አሸይኽ ሱልይማን አር_ሩሀይሊይ(አላህ ይጠብቃቸው) 🎙ጠያቂ እንዲህ ይላል ፦ ከቅርብ አመታት ወዲህ በስፋት እየተስፋፉ ያሉ የኤሌክትሮኒክስ ገንዘቦች አሉ ከነዛህ ውስጥ ቢትኮይን ተብላ ምትጠራዋ የኤሌክትሮኒክስ የግብይት አይነት ፍርዷ ምንድነው? 🎙መልስ ከታላቁ ሸይኽ ሱለይማን አር_ሩሀይሊይ (ሀፊዘሁላህ)፡- የኤሌክትሮኒካዊ ገንዘብ በሰዎች የተፈጠረ ምንዛሪ ነው፣ እና ምንም አይነት አለም አቀፍ የቁጥጥር ማጣቀሻ እና በእውነታው ላይ ምንም ዋጋ የለውም፣ ምንም አይነት ዋጋ ያለው ኢኮኖሚያዊ ኃይል የለውም ወደ እሱ መመለስ የሚችልበት ወርቅ ይሁን ብር ወይም ሌላም ማንኛውም ነገር የለውም ዋጋ የሚሰጠው የገበያው እንቅስቃሴ ነው።  ቢትኮይን ምንም አይነት ዋስትና የለውም። ሁኔታው ​​አልቋል በዚህ መሠረት ቢትኮይን ማስተናገድ አይፈቀድም ሁኔታዋ እኛ ባወሳነው ሁኔታ ሁኖ እስከዘወተረ ድረስመለትም ሕጋዊ ተደርጎ እስካልተሸጠ ድረስ ምንም ዋጋ (ቂመህ) የለውም። ስለዚህ ገንዘብን ማስቀመጥ በውስጡ (በቢትኮይን ወይም በመሰሎቹ) ገንዘብን ማቤከን ነው። እሷም ልክ እንደተነፋ አረፋ ናት !! እሱ እስከተነፈሰ ድረስ አንተም ሲያድግ ቶደዋለክ ነገር ግን ይህቺ እደ ተነፋ አረፋ የተነፋችዋ ነገር  በማንኛውም ጊዜ ልትፈነዳ ትችላለች መፈንዳቱም እማይቀር ነው። ለዚህም ሲባል እኔ በቢትኮይን ተዓሙል (መስራራት) የማይፈቀድ መሆኑን እመለከታለሁኝ አላህ  ይበልጥ አዋቂ ነው።  አዎ ፈታኝ ናት (Bitcoin) ምንም ካልሆነችበት በኋላ ዋጋዋ በሺዎች የሚቆጠሩ ዶላሮችን ደርሳለች አሁን ላይ። ነገር ግን ለነገራቶች ግምት ሚሰጣቸው በእውነታው ነው።  ይህንን ተንተርሼ ይሄ ሙዓመላ እንደማይፈቀድ ፈታዋ እሰጣለሁኝ አሁን ባለችበት ሁኔታ እስከዘወተረች ድረስ!!
49
13
🍂አቡ ሰዒድ አል-ኹድሪይ [رضي الله عنه‌‎ ] እንዳስተላለፉት ነቢዩ [صلى الله عليه وسلم] እንዲህ አሉ፡- “ጀነትና ጀሀነም ተወዛገቡ፡፡ 🔥 ጀሀነም “በውስጤ ጠንካራዎቹ እና በኩራት የሚንቦጣረሩ አሉ” አለች፡፡ 🌹ጀነት “በውስጤ ደካማዎችና ድሃዎች አሉ” አለች፡፡ ስለዚህ አላህ “አንች ጀነት፣ የእኔ ምሕረት ነሽ፤ በአንች አማካኝነት ለምሻላቸው ምሕረቴን እለግሳለሁ፡፡ አንች ጀሀነም፣ የኔ ቅጣት ነሽ፤ በአንች አማካኝነት ያሻኋቸውን እቀጣለሁ፤ እያንዳንዳችሁንም መሙላት ግዴታ ሆኖብኛል” በማለት በመካከላቸው ፍርድ ሰጠ፡፡” 🤲አላህ ከጀሀነም እሳት ይጠብቀን 🙏 https://t.me/Islamicpost2399
44
14
🤍 ኡኽቲ የ ሀራምን መንገድ አትጀምሪ ኋላ የበሰበሰ ዝናብ አይፈራም እንዲሉ እንቺም የሀራምን ጠብታ ከተላመድሽ የዝናቡን ዶፍ አትፈሪም ሶ ጠብታ ተጠራቅሞ እሳትን እንደሚያጠፋው ሁሉ ያንቺንም የልብሽን ሰላም እንዳያጠፍብሽ ! ....(አንተንም ያካትታል ወንድማችን ) : https://t.me/Islamicpost2399
56
15
…ታውቃለህ እኔ ከኛ ሙስሊሞች ይልቅ ነሳራዎች ናቸው ጓደኞቼ ። ቅልል ያሉ ናቸው ደስ ይሉሃል ። ማቴሪያሊስት አይደሉም አይዲያሊስት ናቸው bla bla bla…! የአላህን እውነተኛ አምላክነት ፣ የረሱል ዐለይሂ ሰላምን ነብይነት ፣ የቁርዓንን አምላካዊ ቃልነት የመሰከረን ሰው ነው እነኚህን ሁሉ ከካደ ጋር አወዳድረሽ የበታች የምታደርጊው ? የሆንሽ እ ከ ክ ! ልላት እየቃጣኝ ዋው መምጠቅ ፣ ዋው የአዕምሮ ስል(ብ)ነት ብያት ጉዞዬን ከሷሂቤ ጋር ቀጠልኩኝ 🙃 አንዳንድ አዕምሮዎች ስል ባይሆኑ ሸጋ ነበር ለሙስሊሙ ጓደኛቹ ሁሌም ቅድሚያ ስጡ https://t.me/Islamicpost2399
44
16
…ታውቃለህ እኔ ከኛ ሙስሊሞች ይልቅ ነሳራዎች ናቸው ጓደኞቼ ። ቅልል ያሉ ናቸው ደስ ይሉሃል ። ማቴሪያሊስት አይደሉም አይዲያሊስት ናቸው bla bla bla…! የአላህን እውነተኛ አምላክነት ፣ የረሱል ዐለይሂ ሰላምን ነብይነት ፣ የቁርዓንን አምላካዊ ቃልነት የመሰከረን ሰው ነው እነኚህን ሁሉ ከካደ ጋር አወዳድረሽ የበታች የምታደርጊው ? የሆንሽ እ ከ ክ ! ልላት እየቃጣኝ ዋው መምጠቅ ፣ ዋው የአዕምሮ ስል(ብ)ነት ብያት ጉዞዬን ከሷሂቤ ጋር ቀጠልኩኝ 🙃 አንዳንድ አዕምሮዎች ስል ባይሆኑ ሸጋ ነበር ለሙስሊሙ ጓደኛቹ ሁሌም ቅድሚያ ስጡ semir ami https://t.me/Islamicpost2399
47
17
ረሱል ﷺ ከሶሃቦቻቸው ጋር ቁጭ ብለው በዱኒያ ላይ በጣም ስለሚዎዷቸው ነገሮች እየተጨዋወቱ እያሉ ነብዩ ﷺ አቡበክርንረ.ዐ "ያ አቡበከር አንተ በዱኒያ ላይ በጣም የምትወደው ነገር ምንድነው?" ብለው ጠየቁት። አቡበክርም  ረ.ዐ "3 ነገሮችን እወዳለሁ:- 1.ከአንቱን ጋር መቀመጥ፣ 2.አንቱን ማየት፣ 3.አንቱ ባዘዙዋቸው ነገሮች ላይ በሙሉ ገንዘቤን መለገስ" ብሎ መለሰ። ° ዑመርን ረ.ዐ በተራው ጠየቁት "አንተስ ያዑመር ?" "በዱኒያ ላይ 3 ነገሮችን እወዳለሁ 1.በድብቅ እንኳን ቢሆን በመልካም ነገር ማዘዝ፣ 2.በግልጽ እንኳን ቢሆን ከመጥፎ ነገር መከልከል፣ 3 መራራ እንኳን ቢሆን እውነትን መናገር።" ብሎ መለሰ። ° ዑስማንን ረ.ዐ ጠየቁት "አንተስ ያዑስማን? በዱኒያ ላይ 3 ነገሮችን እወዳለሁ:- 1.ሰዎችን ማብላት፣ 2.ሰላምታን ማብዛት፣ 3.ሰዎች በተኙ ጊዜ ሶላትን ማብዛት፣ ° አልይን ረ.ዐ በተራው ጠየቁት "አንተስ ያአልይ ?" "በዱኒያ ላይ 3ነገሮችን እወዳለሁ:- 1.እንግዳን ማክበር፣ 2.በሙቀት ወቅት ፆምን መፆም፣ 3.ጠላቴን በሰይፍ መቅላት፣ ° አባ ዘርን ረ.ዐ በተራው ጠየቁት "አንተስ ያአባ ዘር?" "በዱኒያ ላይ 3 ነገሮችን እወዳለሁ :- 1.እርሃብን እወዳለሁ፣ 2.በሽታን እወዳለሁ፣ 3.ሞትን እወዳለሁ፣ ነብዩም ﷺ "ያ አባ ዘር ለምን እነዚህን ወደድክ?" አቡዘር መለሰ "ረሃብን ወደድኩት ቀልቤን ፈሪ ሊያደርግልኝ ዘንድ፣ በሽታን ወደድኩት ወንጀሌን ሊያቀልልኝ ዘንድ፣ ሞትን ወደድኩት ከጌታየ ጋር ሊያገናኜኝ ዘንድ።" ብሎ መለሰ። ° ነብዩ ﷺ " እኔም በዱኒያ ላይ 3 ነገሮችን እወዳለሁ:- 1.ሽቶን እወዳለሁ፣ 2.ሚስቶቼን እወዳለሁ፣ 3.የአይኔ ማረፊያ ሶላቴን እወዳለሁ፣ በዚህ መካከል ድንገት ጅብሪል አ.ሰ.ወ ዱብ አለ ሰላምታ ካወረደ በኋላ እንዲህ አለ "አንቱ የአላህ መልዕክተኛ ﷺ በዱኒያ ላይ እኔም 3 ነገሮችን እወዳለሁ ነብዩም ﷺ "ምንድናቸው ያ ጀብሪል?" ብለው ጠየቁት። 1.መልዕክትን ማድረስ፣ 2. አማናን አደራን መጠበቅ፣ 3.ሚስኪኖችን መውደድ፣ ጅብሪል አ.ሰ.ወ ተመልሶ ወደ ከሄደ በኋላ ረሱልና ﷺ ሱሃቦቻቸው ረዲየሏሁ አጅመኢን ከመቀመጫቸው ሳይነሱ ተመልሶ መጣና አሁንም ሰላምታውን አቅርቦ:- "አላህም ሱ.ወ. ሰላም ብሏችኋል ካለ በኋላ አላህም ሱ.ወ እንዲህ ብሏል:- በዱኒያ ላይ 3 ነገሮችን እወዳለሁ:- 1.አላህን አውሺ የሆነችን ምላስ፣ 2.አላህን ፈሪ የሆነችን ቀልብ፣ 3.መከራ የበዛበት ታጋሽ የሆነችን ጀሰድ። አላህ ሱ.ወ ታጋሾች አድርጎ ነብዩና ﷺ ሱሃቦች ረ.ዐ.አ የወደዱትን ያስወድደን! ° ይህን ጣፋጭ ሐዲስ በማንበባችሁ ከፍ ያለ አጅር ታገኛላችሁ -ኢንሻ አሏህ። ሼር በማድረግ ለሌሎች ብታካፍሉ ግን እነሱ ባነበቡት ልክ ለናንተም ሀሰናት ይፃፍላችኋል! ኢንሻ አሏህ!! አላህ አንብበው ከመጠቀሙት ያድርገን!!!                    ᴊᴏɪɴ & sʜᴀʀᴇ    https://t.me/Islamicpost2399
88
18
በአንድ ወቅት መዲና ውስጥ ማታ ላይ ከፍተኛ የሆነ ድምፅ ተሰማ። ሰሃቦች ተረብሸው ሰዎችን አሰባስበው ሰይፋቸውን ይዘው ሲወጡ አንድ ሰው ተመለከቱ! ረሱሊ ﷺ ነበሩ። ጎራዴያቸውን አንግበው በፈረሳቸው እየጋለቡ ወደ ህዝባቸው መጡ! "አትጨነቁ! አይቼ ነው የመጣሁት ደህና ነው።" ብለው ባልደረቦቻቸውን አረጋጉ! ረሱሊ ﷺ ጀግና እና ደፋር መሪ ነበሩ። ለህዝባቸው ደህንነት ሲሉ እራሳቸውን አደጋ ውስጥ ከተቱ! ... መታደላችን እኮ😊 ሐቢበላህ ﷺ የሰሃቦቻቸውን ምክር የሚሰሙ፤ በብዙ ጉዳዬቻቸውም ያማክሯቸው ነበር። ልክ እንደ ሁደይቢያ ያለ ክስተት ላይ ቆራጥ የሆነን ውሳኔ በራሳቸው ቢያደርጉም ልክ እንደ ኸንደቅ ባለ ዘመቻ ላይ የሰልማንን ሃሳብ ሰምተው ተግባር ላይ ያዋሉበትን ማንሳት ይቻላል! ብዙ ጊዜ የሰሃቦቻቸውን ሃሳብ ይሰሙ ነበር። በሐቢበላህ ﷺ የመሪነት ምሳሌ እና ተርቢያ ልክ እንደ ሰይዲና አባበክር፤ ኡመር፤ ኡስማን፤ አሊይ እና ሌሎች ምርጥ መሪዎችን መፍጠር ቻሉ! ከዚህ የበለጠ ምርጥነት አለ? ♥️ ረሱለላህ ﷺ! የኔ ውድ መልዕክተኛ ﷺ እንደ መሪ ሰፋፊ ቤተመንግስት ውስጥ ሳይኖሩ፤ የተለያዩ ውድ ምግቦችን ሳይመገቡ፤ የህዝባቸው ህመም ህመማቸው ሆኖ፤ ወርደው ህዝባቸውን አገልግለው ትልቅ ታሪክን ሰሩ! አለም አይታ እና ሰምታ የማታውቀውን ተከታዬች በስራቸው አሰለፉ! ከነፍሳችን በላይ የሚወደዱ፤ ዘመን ዘመንን ቢተካ የማይደበዝዝ መሪነትን ያሳዩን፤ በተከታዬቻቸው ዘንድም የማይረግብ ፍቅር'ን ዘሩ! አልሃምዱሊላህ ያንቱ ላደረገን ሰይዲ ያ ረሱለላህ ﷺ! ረሱሊ'ኮ የዘላለሜ ﷺ ♥️ አሏሁመ ሰሊ ወሰሊም አላ ሰይዲና ሙሐመድ ﷺ 🫰🏽♥️ https://t.me/Islamicpost2399
67
19
🗣ፈጅርን በጀምአ የሰገደ ሰው ቀኑን በሙሉ በአሏህ ጥበቃ ስር ነውረሡልአለይሂ ሰላት ወሰላም 🗣አሏህ ደግሞ  ያን ሰው(ፈጅርን በጀምአ የሰገደ) የተተናኮለ ጦርነቱ ከኔ ጋር ነው ብልዋል 🗣የፈጅር ወቅት ረዝቅ የሚከፋፈልበት ነው✋ ሰውዬው ፈጅር በጀምአ የሰገደ እነደሆነ መላይኮች ዱአ ያደርጉለት  አሏህ ሪዝቅህን ይሰብስብልህ ብለው✋ ®ፈጅርን በጀምአ ያልሰገደ ሰው ደግሞ  መላኢኮች አሏህ ሪዝቅህን ይበትንብህ ብለው ዱአ ያደረጉበታል✋ ©ወንድሜ ሪዝቅህ በአንድ ቦታ ተስብስቦ በትንሽ ብታገኝ እንኳን በረካው የሰፋ የሆነን ሪዝቅ ማግኘትን ከከጀልክ ፈጅርን በጀምአ በወቅቱ በመስጂድ ስገድ ©ወከዛሊክ ቀኑን ሙሉ ስትባክን ስትለፋ ስትባዝን ስታማርር ያገኘህ መስሎካል ነገር ግን  በረካ የሌለውን ሪዝቅ ማግኘትን ወደድክ ማለት ነው😭 ®አሏህ ዘውትር ፈጅርን እና ሌሎች ፈርድ እና ነዋፊል ሰላቶችን በቤቱ  በጀምአ በወቅቱ የምንሰግድበትን ቅዋ ይስጠን!! https://t.me/Islamicpost2399
123
20
እንዲቀልሽ 68◄ ትክክለኛ ፍቅር የሚያመራው ወደ ትዳር ነው ። ወደ ትዳር የማያደርስ ፍቅር ከሆነ በአጭሩ መቅጨት ነው ። ላንቺም ለእርሱም አይበጅም ። ፍቅረኛዬ ነው ተብሎም አይፎከርበትም ። ፍቅረኛዬ ናት ተብላም አይሽላሉባትም  ። ፍቅረኛ የአላህን ፊት ካላስከጀለ ፣ ከጀሃነም ጠብቆ ጀነት ካላኖረ ፍቅር ሳይሆን ጥላቻ ነው ። ውስጣዊ ሳይሆን ጭናዊ ስሜት ነው ። ፍቅረኛዬ ሳይሆን ጠላቴ ነው የሚባለው ።
110