cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ZEDAGM GRAPHICS

HOME OF DESIGNS #BANNER_STICKER_Flayer... #ማራኪ_የዲዛይን_ስራዎች #ሁሉንም_ባማረ_አቀራረብ_በየእለቱ_ያገኛል 🅙🅘🅘🅝👉👉 @ZEDAGM_DESIGN 👈👈 For more info 👉 @zedagm_jo Call us 📞 0921665164

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
1 367
Suscriptores
Sin datos24 horas
-27 días
+1430 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
👍 4
Repost from ZEDAGM GRAPHICS
Photo unavailableShow in Telegram
Join us👉 @ZEDAGM_DESIGN
Mostrar todo...
Repost from ZEDAGM GRAPHICS
Photo unavailableShow in Telegram
“ኢየሱስም ከፋሲካ በዓል በፊት፥ ከዚህ ዓለም ወደ አብ የሚሄድበት ሰዓት እንደ ደረሰ አውቆ፥ በዚህ ዓለም ያሉትን ወገኖቹን የወደዳቸውን እስከ መጨረሻ ወደዳቸው።” — ዮሐንስ 13፥1 ❤👉 እንወደዋለን ያሉት አንዳንዱ ወደ ኤማሁስ እንዳንዱ አላውቀውም ሲሉ አንዳንዱ ከሩቅ ሲያዩት እወዳቹሀለሁ ያለን ኢየሱስ ግን ፍቅሩ እስከ መጨረሻው ነው አምላክን ሰው ማድረግ የቻለ ክብሩን ያዋረደ ፍቅር እኮ ነው😥 JOIN US 👉 @ZEDAGM_DESIGN JOIN US 👉 @ZEDAGM_DESIGN JOIN US 👉 @ZEDAGM_DESIGN JOIN US 👉 @ZEDAGM_DESIGN JOIN US 👉 @ZEDAGM_DESIGN 📯🔈 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 𝙩𝙝𝙞𝙨 𝙛𝙤𝙧 𝙮𝙤𝙪𝙧 𝙛𝙧𝙞𝙚𝙣𝙙𝙨
Mostrar todo...
Repost from ZEDAGM GRAPHICS
Photo unavailableShow in Telegram
መዝሙር 130 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³ አቤቱ፥ ኃጢአትንስ ብትጠባበቅ፥ አቤቱ፥ ማን ይቆማል? ⁴ ይቅርታ ከአንተ ዘንድ ነውና
JOIN US 👉 @ZEDAGM_DESIGN JOIN US 👉 @ZEDAGM_DESIGN JOIN US 👉 @ZEDAGM_DESIGN JOIN US 👉 @ZEDAGM_DESIGN JOIN US 👉 @ZEDAGM_DESIGN 📯🔈 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 𝙩𝙝𝙞𝙨 𝙛𝙤𝙧 𝙮𝙤𝙪𝙧 𝙛𝙧𝙞𝙚𝙣𝙙𝙨
Mostrar todo...
Zedagm graphics and advert Church poster 0921665164 ይደውሉ ከየትኛውም አቅጣጫ በፍጥነት እና በጥራት እናደርሳለን 👉👉 0921665164
Mostrar todo...
🥰 2
“ወንድሞች ሆይ፥ እንመክራችኋለን፤ 👉 ያለ ሥርዓት የሚሄዱትን ገሥጹአቸው፤ 👉ድፍረት የሌላቸውን አጽኑአቸው፤ 👉ለደካሞች ትጉላቸው፤ 👉 ሰውን ሁሉ ታገሡ።” — 1ኛ ተሰሎንቄ 5፥14
Mostrar todo...
👍 4
Repost from N/a
You Celebrate, We Decorate!!!! Rose decor 🌺For 👇 👰🤵‍♂️Wedding 🎉 Birthday 👰 Bridal shower 🤰 Baby shower 💍 Engagement 👩‍❤️‍👨Anniversary 🌺 We provide 👇 🌹Decor 🎂 Cake 🍱 Catering ☎️ 0931538280
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ይሄንን ፎቶ ስታዩ ለብዙዎቻችን የሳቅ ምንጭ ከሆነው Mr Been መልክ ባሻገር  አይምሮአችን ላይ አንድ ሚሳል ምስል አለ  በመጠበቅ የታከተ ግን እየጠበቀ ያለ ሰው   ልክ ነኝ አይደል   አዎ ጠበቀ ቀጥሎም ምን ያክል እንደጠበቀ አየ ከዛ ረዘም ላለ ጊዜ ለመጠበቅ ሚመች አቀማመጥ ተቀምጦ ተበቀ አሁንሥ እንደገና በብዙ መሰላቸት እና ድካም ውስጥ ይጠበቃል በጣም አድካሚ ከሚባሉ ስሜቶች ውስጥ መጠበቅ  ትልቁ ነው   መጠበቅ  ወዳጆቼ  እንግዲያው እየጠበቃቹ ከሆነ ልምከራቹ በብዙ ምትጠብቁት ነገር ካለ መጠበቃቹ እስኪደክማቹ ሳይሆን እስኪመጣላችሁ ይሁን   መጠበቃችሁ ተስፋ እስክትቆርጡ ሳይሆን እስኪመጣላችሁ ይሁን ጠብቃቹሁት የሚቀር ነገር በዘመናቹ አይኑር 🥰
Mostrar todo...
👍 5
🥰 13
😪 5
👎
Repost from ZEDAGM GRAPHICS
Photo unavailableShow in Telegram
ይሄንን ፎቶ ስታዩ ለብዙዎቻችን የሳቅ ምንጭ ከሆነው Mr Been መልክ ባሻገር  አይምሮአችን ላይ አንድ ሚሳል ምስል አለ  በመጠበቅ የታከተ ግን እየጠበቀ ያለ ሰው   ልክ ነኝ አይደል   አዎ ጠበቀ ቀጥሎም ምን ያክል እንደጠበቀ አየ ከዛ ረዘም ላለ ጊዜ ለመጠበቅ ሚመች አቀማመጥ ተቀምጦ ተበቀ አሁንሥ እንደገና በብዙ መሰላቸት እና ድካም ውስጥ ይጠበቃል በጣም አድካሚ ከሚባሉ ስሜቶች ውስጥ መጠበቅ  ትልቁ ነው   መጠበቅ  ወዳጆቼ  እንግዲያው እየጠበቃቹ ከሆነ ልምከራቹ በብዙ ምትጠብቁት ነገር ካለ መጠበቃቹ እስኪደክማቹ ሳይሆን እስኪመጣላችሁ ይሁን   መጠበቃችሁ ተስፋ እስክትቆርጡ ሳይሆን እስኪመጣላችሁ ይሁን ጠብቃቹሁት የሚቀር ነገር በዘመናቹ አይኑር 🥰
Mostrar todo...
🥰 1