cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ZEDAGM GRAPHICS

HOME OF DESIGNS #BANNER_STICKER_Flayer... #ማራኪ_የዲዛይን_ስራዎች #ሁሉንም_ባማረ_አቀራረብ_በየእለቱ_ያገኛል 🅙🅘🅘🅝👉👉 @ZEDAGM_DESIGN 👈👈 For more info 👉 @zedagm_jo Call us 📞 0921665164

Show more
Advertising posts
1 368
Subscribers
+324 hours
+47 days
+2530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Zedagm graphics በብዛት ለሚያዙ ቅናሽ እናደርጋለን ለቸርች ለፌሎሽፕ ለልደት ለአንቨርሰሪ እና የተለያዩ ፕሮግራሞች ቲሸርት ማሰራት ሲፈልጉ አኛጋ ይደውሉ ያሉበት እናደርሳለን ይደውሉ 0921665164
Show all...
“እንደ ተናገረ ተነሥቶአልና በዚህ የለም፤ የተኛበትን ስፍራ ኑና እዩ።” — ማቴዎስ 28፥6 “በእኛ ላይ የነበረውን የሚቃወመንንም በትእዛዛት የተጻፈውን የዕዳ ጽሕፈት ደመሰሰው፤ እርሱንም በመስቀል ጠርቆ ከመንገድ አስወግዶታል፤” — ቆላስይስ 2፥14 እዳችንን ከፍሎአል ሞታችንን ሞቶአል ሀጥያታችንን አጥቦል በደሙ ገብቶልናል ዳግም በመስቀል ወልዶናል እንኳን ደስ አላችሁ ኢየሱስ ስለናት ሁሉን ሆኗል በሞትና ትንሳኤው ከሞት ወደ ህይወት ተሸጋግረናል ጌታ ይመስገን መልካም በአል #ZEDAGM_GRAPHICS JOIN👉 @ZEDAGM_DESIGN JOIN👉 @ZEDAGM_DESIGN
Show all...
🥰 5👍 1
#ZEDAGM_GRAPHICS #ትንቢተ_ኢሳያስ_53 ኢየሱስ የከፈለውን ዋጋ ከብዙ መቶ አመታት በፊት እንደዚህ ተርኮልን ነበር እኛ ደግሞ ሞትና ትንሳኤውን ለአለም እንናገራለን 🛑🛑 like እያደረግን ወገን 🛑🛑 Join👉 @ZEDAGM_DESIGN Join👉 @ZEDAGM_DESIGN
Show all...
🥰 9👍 1
ደሙ እንደ ውሃ(2×) ጎረፈ፤ የጌታ ጀርባ በጅራፍ ተገረፈ፤ እግሩ እስኪነቃ ተራራውን ነጎደ፤ እስከሞት ድረስ ጌታ እኔን ወደደ። ደሙ እንደ ውሃ - አስቴር ተፈራ Albastros.com @Yedestaye_Elilta
Show all...
🥰 2
ኢሳይያስ 53 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ² በፊቱ እንደ ቡቃያ ከደረቅም መሬት እንደ ሥር አድጎአል፤ መልክና ውበት የለውም፥ ባየነውም ጊዜ እንወድደው ዘንድ ደም ግባት የለውም። ³ የተናቀ ከሰውም የተጠላ፥ የሕማም ሰው ደዌንም የሚያውቅ ነው፤ ሰውም ፊቱን እንደሚሰውርበት የተናቀ ነው፥ እኛም አላከበርነውም። ⁴ በእውነት ደዌያችንን ተቀበለ ሕመማችንንም ተሸክሞአል፤ እኛ ግን እንደ ተመታ በእግዚአብሔርም እንደ ተቀሠፈ እንደ ተቸገረም ቈጠርነው። ⁵ እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን። ⁶ እኛ ሁላችን እንደ በጎች ተቅበዝብዘን ጠፋን፤ ከእኛ እያንዳንዱ ወደ ገዛ መንገዱ አዘነበለ፤ እግዚአብሔርም የሁላችንን በደል በእርሱ ላይ አኖረ። ⁷ ተጨነቀ ተሣቀየም አፉንም አልከፈተም፤ ለመታረድ እንደሚነዳ ጠቦት፥ በሸላቶቹም ፊት ዝም እንደሚል በግ፥ እንዲሁ አፉን አልከፈተም። ⁸ በማስጨነቅና በፍርድ ተወሰደ፤ ስለ ሕዝቤ ኃጢአት ተመትቶ ከሕያዋን ምድር እንደ ተወገደ ከትውልዱ ማን አስተዋለ? ⁹ ከክፉዎችም ጋር መቃብሩን አደረጉ፥ ከባለጠጎችም ጋር በሞቱ፤ ሆኖም ግፍን አላደረገም ነበር፥ በአፉም ተንኮል አልተገኘበትም ነበር። ¹⁰ እግዚአብሔርም በደዌ ያደቅቀው ዘንድ ፈቀደ፤ ነፍሱን ስለ ኃጢአት መሥዋዕት ካደረገ በኋላ ዘሩን ያያል፥ ዕድሜውም ይረዝማል፥ የእግዚአብሔርም ፈቃድ በእጁ ይከናወናል። ¹¹ ከነፍሱ ድካም ብርሃን ያያል ደስም ይለዋል፤ ጻድቅ ባሪያዬም በእውቀቱ ብዙ ሰዎችን ያጸድቃል፥ ኃጢአታቸውን ይሸከማል። ¹² ስለዚህም እርሱ ብዙዎችን ይወርሳል፥ ከኃያላንም ጋር ምርኮን ይከፋፈላል፤ ነፍሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶአልና፥ ከዓመፀኞችም ጋር ተቈጥሮአልና እርሱ ግን የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸከመ፥ ስለ ዓመፀኞችም ማለደ።
Show all...
😢 3
Zedagm graphics and advert Church poster 0921665164 ይደውሉ ከየትኛውም አቅጣጫ በፍጥነት እና በጥራት እናደርሳለን 👉👉 0921665164
Show all...
🥰 2👍 1
Repost from ZEDAGM GRAPHICS
የግድ ታስፈልገኛለህ Join us 👉 @ZEDAGM_DESIGN
Show all...
🥰 2
Repost from ZEDAGM GRAPHICS
በተለያየ አይነት ዲዛይን የትንሳኤ ቲሸርቶች በቅናሽ ዋጋ በመረጡት ዲዛይን ይዘዙ 0922665164 zedagm graphics and advert Join👉 @ZEDAGM_DESIGN
Show all...