cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ZEDAGM GRAPHICS

HOME OF DESIGNS #BANNER_STICKER_Flayer... #ማራኪ_የዲዛይን_ስራዎች #church_poster 👉T shirt 🅙🅘🅘🅝👉👉 @ZEDAGM_DESIGN 👈👈 For more info 👉 @zedagm_jo Call us 📞 0921665164

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
1 339
المشتركون
+124 ساعات
-77 أيام
-2030 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
" ፍትህን እስከምናገኝ ድረስ የሚከፈለውን መስዋዕትነት እንከፍላለን " - ካውንስሉ በኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተ ከርስቲያን ኩሪፍቱ ማዕከል ላይ የቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር ኢ-ህገ መንግስታዊ ጥሰት እየፈጸመ እንደሆነ የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስትያናት ካውንስል አሳወቀ። ድርጊቱን በመቃወምም መግለጫ አውጥቷል። ካውንስሉ ፤ የኩሪፍቱ ማዕከል በህጋዊ መንገድ ለቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን የተሰጠ ሰነድ ያለው ይዞታ መሆኑን ገልጿል። የከተማ አስተዳደሩ ግን ከቤተ ክርስቲያኒቱን ቦታ ላይ 40 ሺህ ካሬ ሜትር የሚሆነውን በኃይል ለሁለት ለግለሰቦች በመስጠት ኢ ህገመንግስታዊ በደል እንደፈጸመ ጠቁሟል። ይህንን ጉዳይ አስመልከቶ ከዚህ ቀደም ቤተ ክርስቲያኒቱ ጉዳዩን ለፍርድ ቤት አቅርባ ፍርድ ቤት ቦታው የቃለ ሕይወት ይዞታ መሆኑን ውሳኔ አስተላልፎ ነበር። የከተማ አስተዳደሩ የግንባታን ሂደት ሆን ብሎ እያስተጓጎለ ስለነበረ ጉዳዩን ለሚመለከታቸው የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት እና ለፌደራል መንግስት ቀርቦ በከፍተኛ አመራር ደረጃ ኮሚቴ ተዋቅሮ እየታየ ባለበት ሁኔታ ትላንት ሐምሌ 3 ቀን 2016 ዓ.ም የከተማ አስተዳደሩ የቤተ ከርስቲያቱ ይዞታ ውስጥ ወታደሮችን እና የመሬት አስተዳደር ባለሙያዎችን ይዞ በመግባት ችካል በማስቀመጥ የቤተ ከርስቲያኒቱን ይዞታ ለግለሰብ በማስተላለፍ ህገ ወጥ ተግባር እንደፈጸመ ካውንስሉ በይፋ አሳውቋል። ሁኔታው ከባድ እና በወንጌላውያን አምነት ተከታዮች ላይ የተቃጣ ሐይማኖታዊ ጥላቻ ባላቸው ግለሰቦች የተቀነባበረ እንደሆነ ካውንስሉ አመልክቷል። ጥያቄው ልማት ከሆነ ለምን ቤተ ክርስቲያኒቱ እንድታለማ ቅድሚያ አይሰጣትም ? የሚለው ሐሳብ ላይ መግባባት ኖሮ ቤተ ከርስቲያኒቱ ከፍተኛ ገንዘብ በመመደብ ሙሉ በሙሉ ጊቢውን ወደ ልማት በመቀየር እየሰራች እንደነበር ተጠቁሟል። ይህ በሆነት ሁኔታ ነው ለአመታት በይዞታነት የያዘችውን ንብረት በሐይል በመቀማት የተወሰደው። ካውንስሉ ፤ " የወንጌል አማኞች በዚህ የህልውናችን ጉዳይ ህግ መንግስታዊ መብታችን እስከሚከበር ድረስ ለሚመለከታቸው ለክልሉ እና ለፌደራል መንግስት አካላት ጥያቄያችንን ከማቅረብ ባሻገር ፍትህን እስከምናገኝ ድረስ የሚከፈለውን መስዋዕትነት እንከፍላለን " ሲል አሳውቋል። #Bishoftu @tikvahethiopia
إظهار الكل...
🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
“እግዚአብሔርን የምትፈሩት ሁሉ፥ ኑ፥ ስሙኝ፤ ለነፍሴ ያደረገላትን ልንገራችሁ።” — መዝሙር 66፥16
إظهار الكل...
🥰 2
Photo unavailableShow in Telegram
ትልቅ መንፈሳዊ ድግስ በህይወት መብራት ቤተክርስቲያን የተዘጋጀ ከሀምሌ 10-14 ልዩ የምስጋና የቃል የተአምራት ጊዜ ይኖረናል በነዚህ ቀናት ተገኝተው የበረከቱ ተካፋይ እንዲሆኑ ቤተክርስቲያን ግብዣዋን ታቀርባለች መልካም ቀን ይሁንላችሁ ❤ ከ@llyouth16 . . . JOIN US 👉 @llyouth16 JOIN US 👉 @llyouth16 JOIN US 👉 @llyouth16ፂፃመ የእናንቸው ተወዳጅ ቻናል @llyouth16
إظهار الكل...
👍 1
1 ቆሮንቶስ 15:48-49 NASV [48] ከምድር የሆኑት እንደ ምድራዊው ናቸው፤ ከሰማይ የሆኑትም እንደ ሰማያዊው ናቸው። [49] የምድራዊውን ሰው መልክ እንደ ለበስን፣ የሰማያዊውን ሰው መልክ ደግሞ እንለብሳለን
إظهار الكل...
👍 6
Photo unavailableShow in Telegram
ZEDAGM GRAPHICA AND ANDVERT ለተለያዩ ፕሮግራሞች የሚሆን ቲሸርት በብዛት ለሚያሰሩ ቅናሽ እናደርጋለን በተለያየ የጥራት እና የቀለም አማራጭ ይደውሉ ባሉበት እንልካለን 0921665164
إظهار الكل...
👍 5
Photo unavailableShow in Telegram
👍 8🥰 3
ZEDAGM GRAPHICS POSTER DESIGN CONTACT US👉 0921665164 JOINUS👉 @zEDAGM_dESIGN
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.