የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙር 🇪🇹
Ir al canal en Telegram
@Tewahdo27 ✞ በየጊዜው አዳዲስ መንፈሳዊ † ➢ ፅሁፎች ➢ መዝሙሮች ➢ ኦርቶዶክሳዊ መልእክቶች ➢ መንፈሳዊ ነገሮችን ሁሉንም ለማግኘት ከፈለጉ ተቀላቀሉን ✞ ለአስተያየቶ @Tewahdo27 ይጠቀሙ ➢ ሁሉም እንዲያነበው SHARE ያርጉ ! እናመሰግናለን !
Mostrar más3 237
Suscriptores
Sin datos24 horas
-57 días
-3430 días
Carga de datos en curso...
Canales Similares
Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
octubre '25
octubre '25
+13
en 0 canales
septiembre '25
+29
en 0 canales
Get PRO
agosto '25
+41
en 0 canales
Get PRO
julio '25
+41
en 0 canales
Get PRO
junio '25
+32
en 0 canales
Get PRO
mayo '25
+28
en 1 canales
Get PRO
abril '25
+77
en 2 canales
Get PRO
marzo '25
+58
en 2 canales
Get PRO
febrero '25
+55
en 1 canales
Get PRO
enero '25
+79
en 1 canales
Get PRO
diciembre '24
+193
en 2 canales
Get PRO
noviembre '24
+81
en 2 canales
Get PRO
octubre '24
+116
en 1 canales
Get PRO
septiembre '24
+258
en 2 canales
Get PRO
agosto '24
+220
en 2 canales
Get PRO
julio '24
+121
en 1 canales
Get PRO
junio '24
+92
en 1 canales
Get PRO
mayo '24
+86
en 1 canales
Get PRO
abril '24
+196
en 2 canales
Get PRO
marzo '24
+637
en 1 canales
Get PRO
febrero '24
+277
en 0 canales
Get PRO
enero '24
+476
en 3 canales
Get PRO
diciembre '23
+463
en 2 canales
Get PRO
noviembre '23
+396
en 3 canales
Get PRO
octubre '23
+300
en 2 canales
Get PRO
septiembre '23
+372
en 0 canales
Get PRO
agosto '23
+43
en 0 canales
Get PRO
julio '23
+38
en 0 canales
Get PRO
junio '23
+36
en 0 canales
Get PRO
mayo '23
+34
en 0 canales
Get PRO
abril '23
+10
en 0 canales
Get PRO
marzo '23
+18
en 0 canales
Get PRO
febrero '23
+16
en 0 canales
Get PRO
enero '23
+21
en 0 canales
Get PRO
diciembre '22
+16
en 0 canales
Get PRO
noviembre '22
+7
en 0 canales
Get PRO
octubre '22
+17
en 0 canales
Get PRO
septiembre '22
+11
en 0 canales
Get PRO
agosto '22
+18
en 0 canales
Get PRO
julio '22
+24
en 0 canales
Get PRO
junio '22
+30
en 0 canales
Get PRO
mayo '22
+39
en 0 canales
Get PRO
abril '22
+36
en 0 canales
Get PRO
marzo '22
+33
en 0 canales
Get PRO
febrero '22
+26
en 0 canales
Get PRO
enero '22
+36
en 0 canales
Get PRO
diciembre '21
+67
en 0 canales
Get PRO
noviembre '21
+77
en 0 canales
Get PRO
octubre '21
+74
en 0 canales
Get PRO
septiembre '21
+121
en 0 canales
Get PRO
agosto '21
+166
en 0 canales
Get PRO
julio '21
+163
en 0 canales
Get PRO
junio '21
+543
en 0 canales
| Fecha | Crecimiento de Suscriptores | Menciones | Canales | |
| 07 octubre | 0 | |||
| 06 octubre | +3 | |||
| 05 octubre | +3 | |||
| 04 octubre | +3 | |||
| 03 octubre | +2 | |||
| 02 octubre | +1 | |||
| 01 octubre | +1 |
Publicaciones del Canal
🥰 ወለላዬ ማርያም |አዲስ ዝማሬ ዘማሪት እፁብድንቅ አዲሱ❤️
ወለላዬ ማርያም ገመናዬ ማርያም
ላወድስሽ እኔ ልጅሽ ያለድካም/፪/
ከታናሽነቴ ማርያም
ጣፍጦኝ እስከዛሬ ማርያም
አመሰገንኩሽ ማርያም
እቅፍሽ ከርሜ ማርያም
ትውልድ ሁሉ በልጅሽ
ብጽህት አለ በፍቅርሽ
ያሚናዳብ ሰረገላ
ስምሽ ጥዑም ማር ወለላ
*አዝ፡፡፡፡፡ 🥀
ንዒ ንዒ ሲሉሽ ማርያም
በማህሌተ ጽጌ ማርያም
አብሬ ተቀኘሁ ማርያም
ዜማ አደግድጌ ማርያም
ሳወድስሽ በውዳሴው
ሰላም ስልሽ በቅዳሴው
እማ ብዬሽ በአርጋኖ
ልቤ አረፈ አመስግኖ
*አዝ::::: 🥀
የመመኪያችን ዘውድ ማርያም
የብርሃን እናቱ ማርያም
መድኅን ወለድሽልን ማርያም
ሊያወጣን ከሳቱ ማርያም
ህፀ ፓጦስ ደብረ ሲና
የኤልያስ ጣፋጭ መና
የልጅሽን ስጋውን
በልተን አለፍን ፍዳውን
ኦሮምኛ
Biqiltuu phaaxoos tullu silnaa
Kan eliyaas minyaawaa mannaa
Foon Limaa keetil
Nyaannee ceene dhiphinsi
ትግረኛ
ህፀ ፓጦስ ደብረ ሲና
ንይ ኤልያስ ጥዑም መና
ስጋ ወድኺ በሊዕናዮ
ነቲ ፍዳ ሓሊፍንዮ
ዘማሪት እፁብድንቅ አዲሱ
•✥•🍁@ortodox_27 🍁•✥•
@ortodox_27
•✥•🍁@ortodox_27 🍁•✥•
| 2 | እንኳን አደረሳችሁ
#መጥመቀ መለኮት ቅዱሰ ዮሐንስ በያለንበት ይጠብቀን,
#መልካም ቀን
የወይን ጠጅና የሚያሰክር መጠጥ አይጠጣም፤ ገናም በእናቱ ማኅፀን ሳለ መንፈስ ቅዱስ ይሞላበታል" {ሉቃ ፩፥፲፭}
የቅዱስ ዮሐንስ ረድኤት እና በረከት በሁላችን ላይ ይደርብን አሜን
ውድ የደወል ቤተሰቦች ስለ ኦርቶዶሳዊት ተዋሕዶ ቤተክርስቲያናችን እምነትና ስርዓት ታሪክና ትውፊት እንዲሁም መዝሙሮችን እና ስብከቶችን ትረካዎችና ወቅታዊ የሆኑ በቅድስት ቤተክርስቲያንናችን ዙሪያ ውይይቶችን እንዲሁም ገዳማትና አድባራትን በተለይ በቅድስት ሐገር እስራኤል የሚገኙትን ቅዱሳን ቦታዎች ሁሉ ከዚ በፊት እንደምናደርገው ሁሉ አሁን በተሻለ አቀራረብ እናቀርብላቹሀለን።
ሐሳብ አስተያየታችሁን አካፍሉን።መረጃዎችን ላኩልን እርሶ ከወደዱት ሌሎች ሰዎች እንዲጠቀሙበት አጋሩ ሼር ያድርጉ።
ከታች ያለውን ዩትዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ እናመሰግናለን 👇
https://youtube.com/@danu_daniel27?feature=shared | 721 |
| 3 | https://vm.tiktok.com/ZMSQS67uV/ | 849 |
| 4 | https://vm.tiktok.com/ZMSQS67uV/ | 750 |
| 5 | https://vm.tiktok.com/ZMSSL5raK/ | 807 |
| 6 | ሰዓሊ ለነ ቅድስት ❤️🙏
https://vm.tiktok.com/ZMSSL5raK/ | 718 |
| 7 | https://vm.tiktok.com/ZMShhTb4R/ | 747 |
| 8 | https://vm.tiktok.com/ZMShhTb4R/ | 629 |
| 9 | https://youtube.com/shorts/e51yXq4sFUU?feature=shared | 756 |
| 10 | https://youtube.com/shorts/4a3E7HRbBlg?feature=shared | 848 |
| 11 | https://youtube.com/shorts/yvqMMYSoj10?feature=shared | 1 |
| 12 | https://youtube.com/shorts/sjUBNMJy00A?feature=shared | 868 |
| 13 | https://youtube.com/shorts/6ZsWS-GJ1UA?feature=shared | 659 |
| 14 | https://youtube.com/shorts/FQTVRQxb3HE?feature=shared | 632 |
| 15 | ❤️እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🙏❤️
🕯 ግንቦት 1🙏🏻🕯
🌷ልደታ ለማርያም ድንግል🌷 "
ኢያቄም ወሐና ወለዱ ለነ ሰማየ:
ሰማዮሙኒ አስረቀት ለነ ፀሐየ::
" ኢያቄምና ሐና ሰማይን ወለዱልን:
ሰማያቸው ደግሞ ፀሐይን አወጣችልን (ወለደች-አስገኘችልን) "
የዓለማችን ወላጆች ነቢያት ሐዋርያትን: ጻድቃን ሰማዕታትን ወልደው ከብረዋል: ተመስግነዋል:: ኢያቄምና ሐና ግን ፍጥረት ሁሉ በአንድነት ቢሰበሰብ በእግሯ የረገጠችውን ትቢያ እንኩዋ መሆን የማይችል: የሰማይና የምድር ንግሥት: የእግዚአብሔርን እናት: እመቤታችን ማርያምን ወለዱልን::
ኢያቄም ወሐና ለእግዚአብሔር የሥጋዌ አያቶቹም ተባሉ:: እስኪያረጁ ድረስ በመካንነት አዝነው ፀልየዋል:: ንጽሕናቸውና ደግነታቸው ተመስክሮላቸው ድንግል ማርያምን አግኝተዋል::
እመቤታችን ከአዳም ስሕተት በሁዋላ ያለ ጥንተ አብሶ የተወለደች የመጀመሪያዋ ሰው ድንግል ማርያም ሆናለች:: (ኢሳ. 1:9)
ለጨለማው ዓለም የብርሃን መቅረዝ ሆና ትጠቅመን ዘንድ: አንድም ትንቢቱና ምሳሌው ይፈጸም ዘንድ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በዚህ ቀን: በሊባኖስ ተራራ ከ2,022 ዓመታት በፊት ተወልዳለች::
"ሙሽራዬ ሆይ! ከሊባኖስ ከእኔ ጋር ነይ" (መኃልይ. 4:8)
ከነገደ ይሁዳ የሚወለድ ቅዱስ ኢያቄም የሚባል ደግ ሰው ከነገደ ሌዊ (አሮን) የተወለደች ሐና የምትባል ደግ ሴት አግብቶ: በሕጉ ጸንተው: በሥርዓቱ ተጠብቀው ይኖሩ ነበር:: ነገር ግን በዘመኑ ሰዎች ልጅ የላችሁም በሚል ይናቁ ነበር::
ኦሪታውያን ልጅ የሌለውን "ኅጡአ በረከት-ከጸጋ እግዚአብሔር የራቀ" ነው ብለው ያምኑ ነበር:: ኢያቄምና ሐና ልጅ እንዲሰጣቸው ሲያዝኑ: ሲጸልዩ ዘመናቸው አልፎ አረጁ::
እነሱ ግን የሚያመልኩት የአብርሃምና ሣራን አምላክ ነውና ተስፋ አልቆረጡም::
የለመኑትን የማይነሳ ጌታ በስተእርጅናቸው ድንቅ ነገርን አደረገላቸው:: አንድ ቀን እርግቦች ከጫጩቶቻቸው ጋር ሲጫወቱ የተመለከተች ቅድስት ሐና ፈጽማ አለቀሰች:: "እንስሳትና አራዊትን: እጽዋትን ሳይቀር በተፈጥሯቸው እንዲያፈሩ የምታደርግ አምላክ ምነው ሐናን ድንጋይ አድርገህ ፈጥረሃታልን?" ብላ አዘነች::
ይህን የተመለከተ ቅዱስ ኢያቄም ወደ ተራራ ወጥቶ ሱባኤ ያዘ:: ለ40 ቀናትም ሲጸልይና ሲማለል ቆየ:: በ40ኛው ቀን 2ቱም ሕልምን ያልማሉ:: እርሱ:- ነጭ ርግብ ሰማያትን ሰንጥቃ ወርዳ: በሐና ቀኝ ጀሮ ገብታ: በማሕጸኗ ስትደርስ አየ::
እርሷ ደግሞ:- የኢያቄም በትር አብቦ: አፍርቶ: ጣፋጭ ፍሬውን ሰው ሁሉ ሲመገበው ታያለች:: ቅዱስ ኢያቄም ከሱባኤ እንደ ተመለሰ ያዩትን ተጨዋውተው "ፈቃደ እግዚአብሔር ይሁን" አሉ:: ለ7 ቀናትም በጋራ እግዚአብሔርን ሲለምኑ ሰነበቱ::
በ7ኛው ቀን (ማለትም ነሐሴ 7) መልአከ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ክንፉን እያማታ ወደ እነርሱ ወረደ:: "ዓለም የሚድንባት: የፍጥረት ሁሉ መመኪያ የሆነች ልጅ ትወልዳላችሁ" ብሏቸው ተሠወራቸው:: እነርሱም ደስ ብሏቸው እግዚአብሔርን አመሰገኑ::
እንደ ሥርዓቱም አብረው አድረው እመ ብርሃን ተጸነሰች::
"ኦ ድንግል አኮ በፍትወተ ደነስ ዘተጸነስኪ . . . ድንግል ሆይ! ኃጢአት ባለበት ሥጋዊ ፍትወት የተጸነስሽ አይደለም" እንዳለ ሊቁ:: (ቅዳሴ ማርያም)
"ለጽንሰትኪ በከርሥ: እንበለ አበሳ ወርኩስ: ወለልደትኪ እማሕጸን ቅዱስ . . ." "ድንግል ሆይ! መጸነስሽ ያለ በደል (ያለ ጥፋት) ነው: የተወለድሽበት ማሕጸንም ቅዱስ ነው . . ." (መጽሐፈ ሰዓታት, ኢሳ. 1:9)
እመቤታችን ነሐሴ 7 ቀን ተጸንሳ ግንቦት አንድ ቀን ተወልዳለች::
የእመቤታችን የዘር ሐረግ:-
አዳም-ኖኅ-አብርሃም-ይስሐቅ-ያዕቆብ
በእናቷ:-
-ሌዊ-ቀዓት-እንበረም-አሮን-ቴክታና በጥሪቃ-ሔኤሜን-ዴርዴን-ቶና-ሲካር-ሔርሜላና ማጣት-ሐና::
በአባቷ በኩል:-
-ይሁዳ-ፋሬስ-ሰልሞን-ቦኤዝ-እሴይ-ዳዊት-ሰሎሞን-ሕዝቅያስ-ዘሩባቤል-አልዓዛር-ቅስራ-ኢያቄም ይሆናል::
ለጨለማው ዓለም የብርሃን መቅረዝ ሆና ትጠቅመን ዘንድ: አንድም ትንቢቱና ምሳሌው ይፈጸም ዘንድ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም: በሊባኖስ ተራራ ከ2,026 ዓመታት በፊት ተወልዳለች::
የድንግል ማርያም ልደት ለምን ይከበራል?
ስለ መጥምቁ ዮሐንስ ልደት በመልአኩ ቅዱስ ገብርኤል አንደበት “በመወለዱ ብዙዎች ደስ ይላቸዋል” በማለት ተነግሯል። /ሉቃ᎐፩፥፲፬/ ምክንያቱም ቅዱስ ዮሐንስ የጌታ መንገድ ጠራጊ የአዋጅ ነጋሪ በመሆኑ ነው፡፡ የቅዱስ ዮሐንስ መወለድ ለብዙዎች ደስታ ምክንያት ከሆነ የድንግል ማርያም ልደት ምንኛ የሚያስደስት ይሆን፡፡ ስለሆነም ከጌታችን ቀን ቀጥሎ የምንደሰትበት ትልቁ ቀን የእርሷ የልደት ቀን ነው፡፡
የቀርጤሱ ቅዱስ እንድርያስ ስለ ከበረ ልደቷ እንዲህ ብሏል “ይህ በዓል በሐዲስና በብሉይ ኪዳን መካከል መገኛ ሆነ፡፡ ምሳሌዎቹ በእዉነታ፣ አሮጌው በአዲስ ቃል ኪዳን ተተኩ፡፡
ፍጥረት ሁሉ በደስታ ይዘምራል የዚህን ቀንም ደስታ ይካፈላል፡፡ ይህ መቅደሱን የሰራበት ዕለት ነው፡፡ ይህ ዕለት ትልቅ ሕንፃ የታነጸበትና ፍጡር የፈጣሪ ማደሪያ ለመሆን የተዘጋጀበት ዕለት ነው፡፡” ብሏል፡፡
እመቤታችን ለፀሐዩ መምጣት የተዘረጋች ሰማይ፡ በቅድመ አያቶቿ በነቴክታና ጰጥሪቃ ህልም እንደታየችው በሌሊት የምታበራ ጨረቃ የብሉይ ኪዳን ማብቂያ የሐዲስ ኪዳን መጀመሪያ ናትና ልደቷ ለሰው ልጅ ሁሉ ደስታ ነው፡፡ ነቢያት በብዙ ሕብረ አምሳል የተናገሩላት “መሰረቶቿ የተቀደሱ ተራራዎች ናቸው” “ከእሴይ ስር በትር ትወጣለች አበባዋም ከግንዱ ይወጣል” “ሙሽራየ ሆይ ከሊባኖስ ነይ” ብለው ተናገሩላት ቅድስት ድንግል ማርያም ልደቷ የትንቢታቸው ፍፃሜ ነውና ታላቅ ደስታቸው ነው፡፡ /መዝ᎐፹፮፥፩፤ ኢሳ᎐፲፩፥፩/
በዓለም ላይ የብዙ ታዋቂ ሰዎች ልደት ከሞቱም በኋላም ጭምር በታላቅ ድምቀት ይከበራል። ታዋቂ ያልሆኑ ሰዎች ልደትም እንዲሁ ይታሰባል ለሰው ልጅ መዳን ምክንያት የሆነች የአምላክ እናት የተወለደችበት ቀን ምንኛ ሊከበር ይገባው ይሆን?
መሠረቶቿ በተቀደሱ ተራሮች ናቸው:
ከያዕቆብ ድንኩዋኖች ይልቅ እግዚአብሔር የጽዮንን ደጆች ይወዳቸዋል: የእግዚአብሔር ከተማ ሆይ! በአንቺ የተደረገው ድንቅ ነው . . .
ሰው እናታችን ጽዮን ይላል:: በውስጧም ሰው ተወለደ: እርሱም ራሱ ልዑል መሠረታት: (መዝ. 86:1-6)
የእመቤታችን ድንግል ማርያም ጣዕሟ: ፍቅሯ: ጸጋዋና በረከቷ ይደርብን::🙏❤️
ፔጁን #Like_Sebscribe_Share በማድረግ ትክክለኛ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት እንዲሁም መረጃ ያግኙ
🔴👉 በቴሌግራም | Telegram
👇👇👇👇👇👇
@ortodox_27 | 617 |
| 16 | https://www.youtube.com/@Danu_Daniel27 | 736 |
| 17 | እማአምላክ🫀
https://vm.tiktok.com/ZMBKDN9KF/ | 831 |
| 18 | የሱዋ ልጅ ከመሆን በላይ የምፈልገው ነገር የለም🫀❤️🩹
https://vm.tiktok.com/ZMBKDN9KF/ | 831 |
| 19 | https://youtube.com/shorts/l_b6cb20bvY?feature=shared | 687 |
| 20 | https://www.youtube.com/@Danu_Daniel27 | 659 |
