Ermi Art studio
🤔ለወዳጅ ዘመድዎ ታሪካዊ የሚታወስ ምርጥ ስጦታ ምን ልውሰድ ብለው አስበዋል? 🤗 በተመጣጣኝ ዋጋ የወደዱትን የሸራ ላይ ሥዕለ አድኅኖ ከ1500 ብር ጀምሮ በማሳል 👉 ለሰርግ 👉 ለምርቃት 👉 ለልደት ለሌሎችም ያበርክቱ። በቴሌግራም @jermi123 ላይ ያገኙናል በ☎️ 0988348381 ይደውሉ።
Mostrar más📈 Análisis del canal de Telegram Ermi Art studio
El canal Ermi Art studio (@enabib) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 12 800 suscriptores, ocupando la posición 6 930 en la categoría Religión y espiritualidad y el puesto 2 736 en la región Etiopía.
📊 Métricas de audiencia y dinámica
Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 12 800 suscriptores.
Según los últimos datos del 05 noviembre, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de -342, y en las últimas 24 horas de -15, conservando un alto alcance.
- Estado de verificación: No verificado
- Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 1.58%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener N/A% de reacciones respecto al total de suscriptores.
- Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 202 visualizaciones. En el primer día suele acumular 0 visualizaciones.
- Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 2.
📝 Descripción y política de contenido
El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
“🤔ለወዳጅ ዘመድዎ ታሪካዊ የሚታወስ ምርጥ ስጦታ ምን ልውሰድ ብለው አስበዋል?
🤗 በተመጣጣኝ ዋጋ የወደዱትን የሸራ ላይ ሥዕለ አድኅኖ ከ1500 ብር ጀምሮ በማሳል
👉 ለሰርግ
👉 ለምርቃት
👉 ለልደት ለሌሎችም ያበርክቱ።
በቴሌግራም @jermi123 ላይ ያገኙናል
በ☎️ 0988348381 ይደውሉ።”
Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 06 noviembre, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Religión y espiritualidad.
Cargando datos
| Fecha | Crecimiento de Suscriptores | Menciones | Canales | |
| 06 noviembre | 0 | |||
| 05 noviembre | 0 | |||
| 04 noviembre | 0 | |||
| 03 noviembre | 0 | |||
| 02 noviembre | 0 | |||
| 01 noviembre | 0 |
| 2 | ስለ እግዚአብሔር ቸርነት ፣መልካም አባትነት እና አምላክነት ዘወትር የሚነገረን ፣ቤተክርስቲያን ደጋግማ የምትሰብከን ይህን ልዮ ፍቅር እያሰብን ብንወድቅም እየተነሳን በእቅፉ ሆነን እንድንበረታ ነው እንጂ ይቅር ይለኛል እያልን እየደጋገምን በኃጢአት እንድንኖር ደካማ ሆነን እንድንገኝ አይደለም ፤
የይቅርታ ጊዜ እንዳለው የፍርድም ሰዓት እንደሚመጣ አንዘንጋ ! | 202 |
| 3 | ሃጥያት ያደነዘዘው ሰው ምንም አይሰማውም አያደንቅ ፡አይሰቀቅ፡ አይጠነቀቅ ተጎልቶ ዕድሜውን መፍጀት ነው ፡
አሁን ሰይጣን ቤተክርስቲያንን ከሚጎዳት በላይ የምዕመኖቾ መደንዘዝ እየጎዳት ነው ለዚህ መፍትሔው ደግሞ ንስሃ ነው ንስሃ እንግባ፡፡ | 300 |
| 4 | ጭንቀት ጩኸትን (ወደ ጌታ) ሊያስከትል ቢገባም፣ ዋናው ማዘዣ ግን አለመጨነቅ ነው፤ “ልባችሁ አይጨነቅ፤ በእግዚአብሔር እመኑ፤ በእኔም ደግሞ እመኑ” (ዮሐ 14፥1)። ዐሳብ፣ አለፍ ሲልም ውጥረት፣ ሲጠልቅም መጨናነቅ ይኖራል። ጌታ ግን የጭንቀት ማርከሻው እምነት እንደ ሆነ አሳሰበ--በአምላክ መታመን። እምነትም ጭንቀትም ልብ ላይ ያርፋሉ፤ አንዱም ለሌላው ስፍራ ይለቃል። የሚበልጠውን፣ ያም እምነትን፣ ማስበለጥም ትንሹን ግን ደግሞ ጎጂ የሆነውን ጭንቀት እያራቀው ይሄዳል።
John 14:1
Do not let your hearts be troubled. You believe in God ; believe also in me.
@ethbiblica
Telegram | Facebook | Instagram | Twitter | LinkedIn | Pinterest | 368 |
| 5 | ኤርምያስ 0988348381 | 593 |
| 6 | Mensaje de voz | 572 |
| 7 | እንኳን ለብርሃነ ጥምቅቱ በሰላም አደረሳቹ
👕👕የጥምቀት ቲሸርቶች በብዛት እና በፍሬ በተለያዩ ዲዛይኖች ይዝዙ በፍጥንት እና በተመጣኝ ዋጋ እናስረክባለንበ፡፡👕👕
ስልክ፦ 0996890781 | 1 351 |
| 8 | ለገና የሚሆን ስጦታዎን ከወዲሁ ያዘጋጁ
በ0988348381
ይደውሉ @jermi123 በቴሌግራም ላይ ያገኙናል | 1 340 |
| 9 | ✅ሁሉም ነገር የተበላሸ እንደሆነ ሲሰማህ፣ አንድ አስደናቂ ነገር ወደ ህይወትህ ለመግባት እየሞከረ ነው። ተስፋ አትቁረጥ! | 914 |
| 10 | በትእዛዝ ለማሳል whatsapp +2519-88-34-83-81
ቴሌግራም
@jermi123 | 1 067 |
| 11 | ጌታ ያከበራትን
ጌታ የመረጣትን
ለጸሐይነቱ ሰማዩ ያ'ረጋትንም
ንጽህት ያላትን
ብጽዕት ያላትን
የጠባ ከጡቷ
እንደ ልጅ ያደገ
እየተጫወተ በሰፊው ደረቷ
ጌታን ልጄ ስትል
ጌታዋ እማ ሲላት
በእናትህ ያለውን፣ ራርቶ ሲምርላት
ምልጃ ሲሰምርላት
ሊያይ ያልታደለ፣
ቢከፋው ምን አለ?
ትውልድ ካ'ይደለ!
/ዮሐንስ ሞላ/ | 1 265 |
| 12 | ፈርሀ እግዚአብሔር አለኝ። እኔን እኩይ ተግባር ውስጥ እንዳልገኝ የሚያግደኝ ነገር ቢኖር ፈርሀ እግዚአብሔር ነው። እግዚአብሔርን የምፈራ፣ በእግዚአብሔር ብቻ የምመካ ሰው ነኝ። God Loves us unconditionally. ልጆቹ ስለሆንን ብቻ የሚወደን እግዚአብሔር ነው። በመንፈሳዊ ህይወቴ እጅግ ደካማ ብሆንም በየቀኑ ከእግዚአብሔር ፍቃድ ውጪ የሆነን ነገር ላለማድረግ ግን እጠነቀቃለሁ። በየቀኑ ፀሎት ባላደርግም፣ በየቀኑ መፅሀፍ ቅዱስ ለማንበብ ብሰንፍም እግዚአብሔርን በጣም የምፈራ ሰው ነኝ። እግዚአብሔር ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ ይወደናል። ከሀጥያታችን ይልቅ ልጅነታችን ይበልጥበታል። ብንደክምም፣ ብንሰንፍም አባት ልጁን ከሚወደው በላይ እግዚአብሔር ይወደናል። ማቲዮስ 23 ፥ 37 ላይ ቃሉ እንደዚህ ይላል.. "እግዚአብሔርን በፍፁም ልብህ ፣ በፍፁም ነብስህ፣ እንዲሁም በፍፁም ሀሳብህ ውደድ" "ይላል። እግዚአብሔር ከምህረቱ ብዛት የሚሳሳልን ብንወድቅም የማይገፋን አምላክ ነው።
.
.
"በሰማይ ከአንተ በቀር ማን አለኝ? በምድርም ከአንተ ሌላ የምሻው የለኝም። ስጋዬና ልቤ ሊደክሙ ይችላሉ ፤ እግዚአብሔር ግን የልቤ ብርታት፣ የዘላለም ዕድል ፈንታዬ ነው።" መዝሙር 73 ፥ 25 | 618 |
| 13 | ለትዕዛዝ በ0988348381 ይደውሉ ለቴሌግራም @jermi123 | 710 |
| 14 | ሌሎች እንደ መቅስፈት በሚመስል ጊዜ ነገራቸው ሲቀየርና የተሳካላቸው ሲመስልህ በነሱ አትቅና፣ እምነትህም አይጥፋ በፍጹምም ተስፋ አትቁረጥ፣ ምክንያቱም የአንተም ጽንስ የሚወለድበት ጊዜ ይመጣል፣ ምንም ጊዜ ወስዶ የማይመጣ ቢመስልም የተሻለው መምጣቱ የማይቀር ነው፣ እናም ሲመጣ ሰዎችን ሁሉ የሚያነጋግርና የሚያስደንቅ ይሆናል! የዘገየው የተሻለ ስለሆነ ነውና የራስህን ጉዞ ከሌላ ከማንኛውም ሰው ጋር አታነፃፅር ! | 499 |
| 15 | ታገስ!
"ህይወቴ ባዶ ናት፣ ትርጉም የላትም፣ እንደበረሀ ደርቃለች" ብለህ ተስፋ ልትቆርጥ ስትል አንጀት የሚያርስ መልስ የሚሰጥህ ፈጣሪህ አለ።
ወዳጄ የዘገየ ይመስልሀል እንጂ እሱን የሚቀድመው የለም! አንተ ብቻ ታገስ!
ሸጋ ሐሙስ ተመኘሁላችሁ🙏🙏🙏🙏 | 514 |
| 16 | ለእናቴ ምን ልስጣት
ለእናት ሁሉም ይገባታል
0988348381 | 764 |
| 17 | ለብዙዎች ሥለን አስረክበናል።
በ0988348381 እና በቴሌግራም @jermi123 ላይ ያገኙናል። | 732 |
| 18 | •ለዐይናችን ተስፋን ያልነሳ ቸሩ እግዚአብሔር የተመሰገነ ነው።
(ከዓመታት በኋላ ኢንተርኔት ውስት ያየሁት የመጀመሪያው መልካም ነገር ይህ ይመስለኛል)
•እኒህ አባት እመቤታችንን ከወደዱበት ልቡና፥ ጠብታን ተመኘሁ፡፡ | 464 |
| 19 | ልዩ የሥዕል ሥጦታዎችን መስጠት ቢፈልጉ
በአጭር ቀን በጥራት በቅልጥፍና እንዲሰራ ከፈለጉ ትክክለኛ ምርጫዎት እኛ ነን
ለቴሌግራም @jermi123
በ0988-34-83-81 ይደውሉ። | 671 |
| 20 | በአጭር ግዜ የተለያዩ ሥዕላትን እየጨረስን እያስረከብን ነው።
እርሶስ ምን ይጠብቃሉ ለቴሌግራም
@jermi123
እንዲሁም 0988348381 ይደውሉ። | 577 |
