ኮረማሽ - Koremash
Ir al canal en Telegram
+251 993 949053 koremashtourassociation@gmail.com https://t.me/joinchat/LDiPKN1nSKs3Yzk0
Mostrar más1 304
Suscriptores
Sin datos24 horas
-17 días
-530 días
Archivo de publicaciones
1 304
🌴የክረምቱን መግባትን ተከትሎ በተከታታይ ልናደረግናቸው ወዳሰብነው የጉዞ ፕሮግራሞቻችን ተመልሰናል
👉 ሐምሌ 26 እሁድ እጅግ ውብ ወደ ሆነው ጉለሌ እፅዋት ማዕከል ጀማሪ ተጓዦችን ያማከለ የ8 ኪሎ ሜትር የሚወስድ ቀለል ያለ የእግር ጉዞ (hiking) ፕሮግራም አዘጋጅተናል።
ይቀላቀላሉን
1 304
ነገ ጠዋት ካራማራ አይቀርም !
48 ኛውን የካራማራ የድል በዓል ነገ ጠዋት ከጠዋቱ 2.30 ጀምሮ በቀድሞው ትግላችን በአሁኑ የኢትዮጵያና ኩባ ወዳጅነት ፓርክ ውስጥ ይከበራል ።
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል ። እንዳትቀሩ !
ክብር ለካራማራ ጀግኖች 🙏
ካራማራ_48
እንኳን አደረሳችሁ
#የአንድነት_ተምሳሌት
#የጋራ_የድል_ታሪክ
#የኢትዮጵያ_ህዝብ_ድል
#Ethiopia
#ኮረማሽ
1 304
+3
5 ቀናት ብቻ የቀሩት የማሩ ፏፏቴ አስደናቂ ጉዋችን አሁንም በቀሩት መቀመጫዎች ፈጥነው ይመዝገቡ
🌲 Hiking_day_trip to Maru waterfall/Kesem Gorge (ማሩ ፏፏቴ)
🌴Destination: 55 KM from Addis Ababa to North east around Aleltu with maximum elevation of 2500 Above sea level.
🗓Date of hiking October 12, 2025(ጥቅምት 2 2018)
📌 #Hiking_cost 2500 ETB
📍Departure time and place :- Mexico ~Wabe Shebele Hotel 12:30/6:30 AM
🏔💯Package includes🌱✔️
⛰Transportation 🚍
⛰Bottled water💧
⛰Snack (breakfast) 🥯
⛰Lunch 🥪
⛰Local Guide 👣
⛰Entrance fee 🎯
⛰Photography 📸
🎟 Reservation 👇
+251913910270
1 304
ለክቡራን የኮረማሽ ቤተሰቦቻችን… !
በመጪው እሁድ መስከረም 25 ወደ ማሩ ፏፏቴ ልናደርገው የነበረው የውሎ ገብ የእግር ጉዞ (Hiking) በዕለቱ በሚከበረው የኢሬቻ በዓል ምክንያት ወደ ቀጣዩ ሳምንት እሁድ ጥቅምት 2 ቀን 2017 የተዘዋወረ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን።
ቅርስ ያለው ታሪክ አለው!
ኮረማሽ የጉዞ ማህበር።
1 304
+3
የአመቱ የመጀመሪያ ወደሆነው ወደ ማሩ ፏፏቴ የሚደረግ ውብ ጉዞ
የጉዞው አይነት 🌴 ለሁሉም አይነት ተጓዦች የሚሆን የደርሶ መልስ ጉዞ
👉ርቀት: ከአዲስ አበባ 55 ኪሎ ሜትር
👉የጉዞው አይነት: ከጀማሪ-ከፍተኛ የእግር ጉዞ ልምድ ላለው
👉 ቀን: እሁድ መስከረም 25 ቀን 2018 ዓ.ም
👉 የጉዞው ዋጋ:- 2500
🌲የሚያካትታቸው
🚍 ደርሶ መልስ ትራንስፖርት
🌮 ቁርስ
🍝 ምሳ
🍩ቀለል ያሉ ምግቦችን
💧የታሸገ ውሃ
☕ ሻይ ቡና
🙎የአስጎብኚ ክፍያ
📸 ፎቶ
👉 ለመመዝገብ 0913910270
1 304
Hiking_day_trip to Maru waterfall/Kesem Gorge (ማሩ ፏፏቴ)
🌴Destination: 55 KM from Addis Ababa to North east around Aleltu with maximum elevation of 2500 Above sea level.
🗓Date of hiking October 5, 2025(መስከረም 25 2018)
📌 #Hiking_cost 2500 ETB
📍Departure time and place :- Mexico ~Wabe Shebele Hotel 12:30/6:30 AM
🏔💯Package includes🌱✔️
⛰Transportation 🚍
⛰Bottled water💧
⛰Snack (breakfast) 🥯
⛰Lunch 🥪
⛰Local Guide 👣
⛰Entrance fee 🎯
⛰Photography 📸
🎟 Reservation 👇
+251913910270
1 304
"Happy New Year! Wishing our hiking group strength for every climb, joy in every step, and endless trails to explore together in 2018
#koremash
