ኮረማሽ - Koremash
+251 993 949053 [email protected] https://t.me/joinchat/LDiPKN1nSKs3Yzk0
Mostrar más1 409
Suscriptores
Sin datos24 horas
-57 días
-1730 días
Distribuciones de tiempo de publicación
Carga de datos en curso...
Find out who reads your channel
This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.Análisis de publicación
Mensajes | Vistas | Acciones | Ver dinámicas |
01 ሠላም ቤተሠቦቻችን!
ከ ቀጣይ የጉዞ ፕሮግራማችን ጋር ተመልሰናል
🌴 ጉለሌ ዕፅዋት ፓርክ
እሁድ ግንቦት 11 ቀን 2016 ወደ ጉለሌ ዕፅዋት ማዕከል ጀማሪ ተጓዦችን ያማከለ የ8 ኪሎ ሜትር የሚወስድ ቀለል ያለ የእግር ጉዞ (hiking) ፕሮግራም አዘጋጅተናል።
የጉዞ አይነት
🌴ቀለል ያለ የእግር ጉዞ
የቦታው የመጨረሻ ከፍታ..1818 ሜትር
የጉዞው ክብደት..3/10
መነሻ ስዓት ...ጠዋት 1:30 ሰዓት ሜክሲኮ
(ጀማሪ ተጓዦች ሊሳተፉበት የሚችል)
በመሆኑም የተፈጥሮና የእግር መንገድ ወዳጆች በዚህ ጉዞ ላይ አብራችሁን እንድትሳተፉ ጥሪ እናቀርባለን።
ጉዞው ውስን ሰዎችን የሚያሳትፍ ብቻ በመሆኑ በፕሮግራሙ ላይ ለመገኘት ቀድመው እንዲመዘገቡ እንመክራለን ።
የጉዞ ዋጋ 800
ትራንስፖርት ከሜክሲኮ ጉለሌ ዕፅዋት ፓርክ ደርሶ መልስ ትራንስፖርት ቀለል ያለ ቁርስ የታሸገ ውሃና የፓርክ መግቢያ እንዲሁም የአስጎብኚ ክፍያን ጨምሮ:
ለበለጠ መረጃ 👉 0913910270 ይደውሉ! | 166 | 1 | Loading... |
02 🌴ሁለት የጉዞ ፕሮግራሞች
🌴stay tuned
🌴ዝርዝሩን ይዘን እንመለሳለን | 180 | 0 | Loading... |
03 እንኳን ለትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ፣ አደረሰን!
መልካም በዓል። | 486 | 0 | Loading... |
ሠላም ቤተሠቦቻችን!
ከ ቀጣይ የጉዞ ፕሮግራማችን ጋር ተመልሰናል
🌴 ጉለሌ ዕፅዋት ፓርክ
እሁድ ግንቦት 11 ቀን 2016 ወደ ጉለሌ ዕፅዋት ማዕከል ጀማሪ ተጓዦችን ያማከለ የ8 ኪሎ ሜትር የሚወስድ ቀለል ያለ የእግር ጉዞ (hiking) ፕሮግራም አዘጋጅተናል።
የጉዞ አይነት
🌴ቀለል ያለ የእግር ጉዞ
የቦታው የመጨረሻ ከፍታ..1818 ሜትር
የጉዞው ክብደት..3/10
መነሻ ስዓት ...ጠዋት 1:30 ሰዓት ሜክሲኮ
(ጀማሪ ተጓዦች ሊሳተፉበት የሚችል)
በመሆኑም የተፈጥሮና የእግር መንገድ ወዳጆች በዚህ ጉዞ ላይ አብራችሁን እንድትሳተፉ ጥሪ እናቀርባለን።
ጉዞው ውስን ሰዎችን የሚያሳትፍ ብቻ በመሆኑ በፕሮግራሙ ላይ ለመገኘት ቀድመው እንዲመዘገቡ እንመክራለን ።
የጉዞ ዋጋ 800
ትራንስፖርት ከሜክሲኮ ጉለሌ ዕፅዋት ፓርክ ደርሶ መልስ ትራንስፖርት ቀለል ያለ ቁርስ የታሸገ ውሃና የፓርክ መግቢያ እንዲሁም የአስጎብኚ ክፍያን ጨምሮ:
ለበለጠ መረጃ 👉 0913910270 ይደውሉ!
👍 1
Archivo de publicaciones