uz
Feedback
ኮረማሽ - Koremash

ኮረማሽ - Koremash

Kanalga Telegram’da o‘tish
1 312
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-47 kunlar
-1030 kunlar
Postlar arxiv
እንኳን ለ85ኛው የአርበኞች የድል ቀን አደረሳችሁ! Happy Ethiopian Patriots' Day!
እንኳን ለ85ኛው የአርበኞች የድል ቀን አደረሳችሁ! Happy Ethiopian Patriots' Day!

እንኳን ለ85ኛው የአርበኞች የድል ቀን አደረሳችሁ! Happy Ethiopian Patriots' Day!
እንኳን ለ85ኛው የአርበኞች የድል ቀን አደረሳችሁ! Happy Ethiopian Patriots' Day!

እንኳን አደረሳችሁ! መልካም የትንሳዔ በዓል ለሁላችን
እንኳን አደረሳችሁ! መልካም የትንሳዔ በዓል ለሁላችን

Coming Soon ....
Coming Soon ....

photo content

ነገ ጠዋት ካራማራ አይቀርም ! 48 ኛውን የካራማራ የድል በዓል ነገ ጠዋት ከጠዋቱ 2.30 ጀምሮ በቀድሞው ትግላችን በአሁኑ የኢትዮጵያና ኩባ ወዳጅነት ፓርክ ውስጥ ይከበራል ። ሁላችሁም ተጋብዛችኋል
ነገ ጠዋት ካራማራ አይቀርም ! 48 ኛውን የካራማራ የድል በዓል ነገ ጠዋት ከጠዋቱ 2.30 ጀምሮ በቀድሞው ትግላችን በአሁኑ የኢትዮጵያና ኩባ ወዳጅነት ፓርክ ውስጥ ይከበራል ። ሁላችሁም ተጋብዛችኋል ። እንዳትቀሩ ! ክብር ለካራማራ ጀግኖች 🙏 ካራማራ_48 እንኳን አደረሳችሁ #የአንድነት_ተምሳሌት #የጋራ_የድል_ታሪክ #የኢትዮጵያ_ህዝብ_ድል #Ethiopia #ኮረማሽ

እንኳን ለ130ኛው የአድዋ ድል በዓል አደረሳችሁ!
እንኳን ለ130ኛው የአድዋ ድል በዓል አደረሳችሁ!

እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረስዎ! መልካም በዓል!
እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረስዎ! መልካም በዓል!

photo content
+9

photo content

ታላቁ ሩጫ 2018 💪 25 ዓመታት ❤ የአመት ሰው ይበለን Great Ethiopian Run Koremash
+9
ታላቁ ሩጫ 2018 💪 25 ዓመታት ❤ የአመት ሰው ይበለን Great Ethiopian Run Koremash

5 ቀናት ብቻ የቀሩት የማሩ ፏፏቴ አስደናቂ ጉዋችን አሁንም በቀሩት መቀመጫዎች ፈጥነው ይመዝገቡ 🌲 Hiking_day_trip to Maru waterfall/Kesem Gorge (ማሩ ፏፏቴ) 🌴Dest
+3
5 ቀናት ብቻ የቀሩት የማሩ ፏፏቴ አስደናቂ ጉዋችን አሁንም በቀሩት መቀመጫዎች ፈጥነው ይመዝገቡ 🌲 Hiking_day_trip to Maru waterfall/Kesem Gorge (ማሩ ፏፏቴ) 🌴Destination: 55 KM from Addis Ababa to North east  around Aleltu with maximum elevation of 2500 Above sea level. 🗓Date of hiking October 12, 2025(ጥቅምት 2 2018) 📌 #Hiking_cost 2500 ETB 📍Departure time and place :- Mexico ~Wabe Shebele  Hotel 12:30/6:30 AM 🏔💯Package includes🌱✔️ ⛰Transportation 🚍 ⛰Bottled water💧 ⛰Snack (breakfast) 🥯 ⛰Lunch 🥪 ⛰Local Guide 👣 ⛰Entrance fee 🎯 ⛰Photography 📸 🎟 Reservation 👇 +251913910270

ለክቡራን የኮረማሽ ቤተሰቦቻችን… ! በመጪው እሁድ መስከረም 25 ወደ ማሩ ፏፏቴ ልናደርገው የነበረው የውሎ ገብ የእግር ጉዞ (Hiking) በዕለቱ በሚከበረው የኢሬቻ በዓል ምክንያት ወደ ቀጣዩ ሳምን
ለክቡራን የኮረማሽ ቤተሰቦቻችን… !    በመጪው እሁድ መስከረም 25 ወደ ማሩ ፏፏቴ ልናደርገው የነበረው የውሎ ገብ የእግር ጉዞ (Hiking) በዕለቱ በሚከበረው የኢሬቻ በዓል ምክንያት ወደ ቀጣዩ ሳምንት እሁድ ጥቅምት 2 ቀን 2017 የተዘዋወረ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን። ቅርስ ያለው ታሪክ አለው! ኮረማሽ የጉዞ ማህበር።

የአመቱ የመጀመሪያ ወደሆነው ወደ ማሩ ፏፏቴ የሚደረግ ውብ ጉዞ የጉዞው አይነት 🌴 ለሁሉም አይነት ተጓዦች የሚሆን የደርሶ መልስ ጉዞ 👉ርቀት: ከአዲስ አበባ 55 ኪሎ ሜትር 👉የጉዞው አይነት: ከ
+3
የአመቱ የመጀመሪያ ወደሆነው ወደ ማሩ ፏፏቴ የሚደረግ ውብ ጉዞ የጉዞው አይነት 🌴 ለሁሉም አይነት ተጓዦች የሚሆን የደርሶ መልስ ጉዞ 👉ርቀት: ከአዲስ አበባ 55 ኪሎ ሜትር 👉የጉዞው አይነት: ከጀማሪ-ከፍተኛ የእግር ጉዞ ልምድ ላለው 👉 ቀን: እሁድ መስከረም 25 ቀን 2018 ዓ.ም 👉 የጉዞው ዋጋ:- 2500 🌲የሚያካትታቸው 🚍 ደርሶ መልስ ትራንስፖርት 🌮 ቁርስ 🍝 ምሳ 🍩ቀለል ያሉ ምግቦችን 💧የታሸገ ውሃ ☕ ሻይ ቡና 🙎የአስጎብኚ ክፍያ 📸 ፎቶ 👉 ለመመዝገብ 0913910270

Hiking_day_trip to Maru waterfall/Kesem Gorge (ማሩ ፏፏቴ) 🌴Destination: 55 KM from Addis Ababa to North east around Aleltu with
Hiking_day_trip to Maru waterfall/Kesem Gorge (ማሩ ፏፏቴ) 🌴Destination: 55 KM from Addis Ababa to North east  around Aleltu with maximum elevation of 2500 Above sea level. 🗓Date of hiking October 5, 2025(መስከረም 25 2018) 📌 #Hiking_cost 2500 ETB 📍Departure time and place :- Mexico ~Wabe Shebele  Hotel 12:30/6:30 AM 🏔💯Package includes🌱✔️ ⛰Transportation 🚍 ⛰Bottled water💧 ⛰Snack (breakfast) 🥯 ⛰Lunch 🥪 ⛰Local Guide 👣 ⛰Entrance fee 🎯 ⛰Photography 📸 🎟 Reservation 👇 +251913910270

"Happy New Year! Wishing our hiking group strength for every climb, joy in every step, and endless trails to explore together
"Happy New Year! Wishing our hiking group strength for every climb, joy in every step, and endless trails to explore together in 2018 #koremash

የመስቀል በዓልን የት እንሁን ?
Anonymous voting

photo content
+4

የዛሬው የ2017 የዓመቱ መጨረሻ እሁድ የHiking ፕሮግራማችን እንዲህ ባማረ መልኩ ተጠናቋል። በአፍሪካ የመጀመሪያ ጥብቅ ደን በሆነው የመናገሻ ሱባ ውስጥ ከሚገኙ መዳረሻዎች ውስጥ አንዱ ወደሆነው
+9
የዛሬው የ2017 የዓመቱ መጨረሻ እሁድ የHiking ፕሮግራማችን እንዲህ ባማረ መልኩ ተጠናቋል። በአፍሪካ የመጀመሪያ ጥብቅ ደን በሆነው የመናገሻ ሱባ ውስጥ ከሚገኙ መዳረሻዎች ውስጥ አንዱ ወደሆነው ሜጢ ፏፏቴ መካከለኛ የሆነ የእግር ጉዞ በማድረግ አስደሳች ቀን አሳልፈናል ። በዛሬው ፕሮግራማችን ላይ የተሳተፋችሁ ቤተሰቦቻችንን እያመሰገንን የ2018 አዲስ ዓመት ቀጣይ የጉዞ መዳረሻችንበቅርቡ የምናሳውቅ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን። ኮረማሽ የጉዞ ማህበር! 🌴🌴🌴