cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

Advertising posts
1 607
Subscribers
No data24 hours
+1727 days
+20530 days
Posts Archive
እንዴት ዋላችሁ!   የፊታችን እሁድ ታህሳስ 7 ወደ መናገሻ ሱባ ፓርክ (ሜጢ ፏፏቴ) በምናደርገው የውሎ ገብ የእግር ጉዞ (Hiking) ፕሮግራም ላይ አብራችሁን የምትጓዙ ቤተሠቦቻችን! *  በዕለቱ ከእናንተ የምንጠብቃቸው ነገሮች.... *  ከአዲስ አበባ የመነሻ ሠዓታችን ከጠዋቱ 12:30 በመሆኑ ይህንኑ አውቀን ከመነሻ ሰዓታችን ቀደም ብለን ከ ሸበሌሆቴል (ሜክሲኮ) ላይ እንድንገኝ ይሁን። *  ለጉዞ የሚሆን በጀርባ የሚታዘል ቦርሳ *  በተጨማሪም በጉዟችን ላይ እርጥበታማ እና የሚያዳልጥ መንገድ ሊገጥመን ስለሚችል ለዚህ አይነት ጉዞ የሚሆንና ሶሉ የሚቆነጥጥ ለእግራችን የሚመቹ ጫማዎችን እንድናደርግ ይመከራል። *   ተጓዦቻችን በጉዞ ላይ እያሉ ሊመገቧቸው የሚችሉ ቀለል ያሉ የጉዞ ምግቦችንና መጠጦችን በግላቸው ይዘው መምጣት ይችላሉ። ማሳሰቢያ :-  ማርፈድ አይፈቀድም ከዚህ አስደሳች ከሆነ ጉዞ መቅረት ራሱ የማይፈቀድ ሲሆን 🙂 ምናልባት ከአቅም በላይ በሆነ ምክንያት በጉዞ ፕሮግራሙ ላይ መሳተፍ ላልቻሉ ተጓዦቻችን ከከፈሉት ክፍያ 50% ገንዘባቸውን ተመላሽ የምናደርግ ይሆናል። በተጨማሪም ተጓዦች ማንነታቸውን የሚገልፅ መታወቂያ መያዛቸው እንዳይረሳ ስንል ለማሳሰብ እንወዳለን። በቸር እንገናኝ! ለበለጠ መረጃ 0913910270 ይደውሉ
Show all...
3👍 2
🌴 እሁድ ሃምሌ 7 ወደ መናገሻ ሱባ ሜጢ ፏፏቴ ለምናደርገው ጉዞ በቀሩት ጥቂት ቦታዎች ቀድመው ይመዝገቡ።
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ሠላም ቤተሠቦች በሀይኪንግ ፕሮግራሞቻችን ጋር ተመልሰናል!   ቀጣይ የጉዞ ፕሮግራማችን እሁድ ሐምሌ 7 ቀን 2016 ዓ.ም   በጉዞ ፕሮግራማችን በ14ኛው መቶ ክፍለዘመን በአፄ ዘርዓያዕቆብ በተከለለው መናገሻ ሱባን ጥብቅ ውብ ደኖች አቆራርጠን ወደ መዳረሻችን የእግር ጉዞ  (Hiking) እናደርጋለን። የጉዞ አይነት   የ12 ኪ.ሜ የደርሶ መልስ ቀለል ያለ የእግር ጉዞ (Hiking) በፓርኩ ውስጥ ወደ ሚገኘው ሜጢ ፏፏቴ በመሆኑም የተፈጥሮና የእግር መንገድ ወዳጆች በዚህ ጉዞ ላይ አብራችሁን እንድትሳተፉ ጥሪ እናቀርባለን። ጉዞው ውስን ሰዎችን የሚያሳትፍ ብቻ በመሆኑ በፕሮግራሙ ላይ ለመገኘት ቀድመው እንዲመዘገቡ እንመክራለን ። መነሻ ቦታ : አዲስ አበባ ሜክሲኮ ሸበሌ ሆቴል መገናኛ ሰዓት: ከጠዋቱ 12:00 ሰዓት በመኪና ጉዞ የሚጀመርበት ሰዓት: 12:30 የጉዞ ዋጋ ትራንስፖርት ሜክሲኮ ሸበሌ ሆቴል መናገሻ ሱባ ደርሶ መልስ ትራንስፖርት ቀለል ያለ ቁርስ የታሸጉ ውሃዎች ምሳ የሻይ ቡና የአስጎብኚ ክፍያዎችን ጨምሮ .... ብር 2000 ለበለጠ መረጃ ኮረማሽ  ቴሌግራም ላይ ወይም በስልክ ቁጥር 0913910270 ላይ መደወል ይችላሉ!
Show all...
👍 8 1
5
የዛሬው እሁድ በእንዲህ መልኩ አልፏል። በጉለሌ ዕፀዋት ማእከል ቀለል ያለ የተራራ ጉዞ በማድረግ አስደሳች ቆይታ አድርገናል ። በዛሬው ጉዟችን ወ/ሮ ፍሬአለም ሽባባው እና ወዳጃችን Bejai Nerash Naiker አብረውን ተጉዘው ጥሩ ጊዜ ሰጥተውናል። አብረውን ስለተጓዙ ከልብ እናመሠግናለን ። ቀጣይ የጉዞ መዳረሻችንን ወደሆነው መናገሻ ሱባ ለሐምሌ 7 እንገናኝ ። ኮረማሽ የጉዞ ማህበር!
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ሠላም ቤተሠቦች በሀይኪንግ ፕሮግራሞቻችን ጋር ተመልሰናል!   ቀጣይ የጉዞ ፕሮግራማችን እሁድ ሐምሌ 7 ቀን 2016 ዓ.ም   በጉዞ ፕሮግራማችን በ14ኛው መቶ ክፍለዘመን በአፄ ዘርዓያዕቆብ በተከለለው መናገሻ ሱባን ጥብቅ ውብ ደኖች አቆራርጠን ወደ መዳረሻችን የእግር ጉዞ  (Hiking) እናደርጋለን። የጉዞ አይነት   የ12 ኪ.ሜ የደርሶ መልስ ቀለል ያለ የእግር ጉዞ (Hiking) በፓርኩ ውስጥ ወደ ሚገኘው ሜጢ ፏፏቴ በመሆኑም የተፈጥሮና የእግር መንገድ ወዳጆች በዚህ ጉዞ ላይ አብራችሁን እንድትሳተፉ ጥሪ እናቀርባለን። ጉዞው ውስን ሰዎችን የሚያሳትፍ ብቻ በመሆኑ በፕሮግራሙ ላይ ለመገኘት ቀድመው እንዲመዘገቡ እንመክራለን ። መነሻ ቦታ : አዲስ አበባ ሜክሲኮ ሸበሌ ሆቴል መገናኛ ሰዓት: ከጠዋቱ 12:00 ሰዓት በመኪና ጉዞ የሚጀመርበት ሰዓት: 12:30 የጉዞ ዋጋ ትራንስፖርት ሜክሲኮ ሸበሌ ሆቴል መናገሻ ሱባ ደርሶ መልስ ትራንስፖርት ቀለል ያለ ቁርስ የታሸጉ ውሃዎች ምሳ የሻይ ቡና የአስጎብኚ ክፍያዎችን ጨምሮ .... ብር 2000 ለበለጠ መረጃ ኮረማሽ  ቴሌግራም ላይ ወይም በስልክ ቁጥር 0913910270 ላይ መደወል ይችላሉ!
Show all...
👍 11 3
Photo unavailableShow in Telegram
የ2017 ዓ.ም ታላቁ ሩጫን አብረን እንሩጥ ። ኮረማሽ የጉዞ ማህበር እንዳለፉት ተከታታይ ዓመቶች የከተማችን ታላቅ የሩጫ ፌስቲቫል በሆነው ታላቁ ሩጫ ቋሚ ተሳታፊ መሆኑ ይታወቃል ። በመሆኑም የቀጣዩን ዓመት ታላቁ ሩጫን ከእኛ ጋር አብራችሁ መሣተፍ የምትፈሉጉ የኮረማሽ ቤተሰቦች በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000217906478 ( ነብዩ ዘሪሁን) ብር 750 ገቢ ያደረጋችሁበት ደረሰኝ እና የቲሸርት ሳይዛችሁን 0913910270 ቴክስት አድርጉልኝ ። ማሳሰቢያ : ያሉን የቲሸርት ቁጥሮች ውስን ስለሆኑ ፍጠኑ ። ኮረማሽ የጉዞ ማህበር ።
Show all...
2
Photo unavailableShow in Telegram
🌴 Stay Tuned 🥾
Show all...
7👌 1
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.