💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Ir al canal en Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Mostrar más9 054
Suscriptores
Sin datos24 horas
+317 días
-6630 días
Archivo de publicaciones
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
የመጀመሪያው ሙሐደራ
خدمة السلف لعلمائهم
በሚል ርእስ
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ሀፊዞሁሏህ
ተ
ጀ
ም
ሯ
ል
https://t.me/IbnuMunewor?livestream=2f17efbd8b21dbd89a
Repost from SadatKemal Abu Meryem
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ። ኢንሻ አላህ የዛሬው የረፋዱ የሑዘይፋ መስጂድ ደርስ የሚጀምረው ከጠዋቱ 4:30 ነው።
አብሽሩ። ወንድማችን ሙነወርም አልሐምዱሊላህ በየቀኑ ጥሩ ለውጥ አለው።
ሁላችሁም ካላችሁበት ሁናችሁ ዱኣ አድርጉለት።
~አሁን ባለንበት ጊዜ ወንድ ልጅ ሴትን ልጅ ምን አላት እያለ...ሴቶች ምን አለዉ ብለዉ የማይጠይቁት ለምን ይሆን ታዳ?!
~
ሴቶች መንቃት አለባችሁ እሱ እንዲጠነክር እንጅ ጧት ማታ ያንችን እጅ የሚመለከት እስረኛ አታረጓቸዉ። አንተስ ምን ሆነኻል እጅህን አጣጥፈህ የሷን እጅ የምጠብቅ ከሆነ የቁም ሞት ማለት ይህ ነዉ። ተፋ ተፋ ብለህ ስራ ። በቤቱ ዉስጥ ሀላፊነትን የሚወስድ ወንድ እየጠፋ ነዉ።በቃ ለቤቷ ጧት ማታ የምታስበዉ የምትጨነቀዉ ሴት ብቻ ማነዉ ያደረገዉ። ወንድነታችሁን እየረሳችሁ ነዉ ።በቃ ወንድ ሁኑና አቦ እንኩራባችሁ ።
👉ይችን አያ ላስታዉሳችሁ👇
👈ما معنى قوله تعالى: الرجال قوامون على النساء؟
يقول تعالى : ( الرجال قوامون على النساء ) أي : الرجل قيم على المرأة ، أي هو رئيسها وكبيرها والحاكم عليها ومؤدبها إذا اعوجت ( بما فضل الله بعضهم على بعض ) أي : لأن الرجال أفضل من النساء ، والرجل خير من المرأة; ولهذا كانت النبوة مختصة بالرجال وكذلك الملك الأعظم; لقوله صلى الله عليه وسلم : " لن يفلح قوم ولوا أمرهم امرأة " ...
~
t.me/https_Asselfya🔖አንድ ወንድ ሴት ልጅን ለትዳር ፈልጓት ምን አላት ብሎ ከጠየቀ እሱ ሌባ መሆኑን እወቅ!!
~ሱፍያኑ ሰዉሪይ
t.me/https_Asselfya
آيات_السكينة_لمن_أصابه_كرب_أو_هم_ياسر_الدوسري.mp322.62 MB
ሚዲያ ላይ: የበግን ለምድ የለበሱ ተኩላዎች ብዙ ናቸው!፣ ትዳር ላይ የውሃ አረፋት የሆኑ። የአንዳድ ሰዎች ቃል እኛ ዘንድ በንፋስ ጀርባና በወራጅ ውሃ ደረት ላይ ሊፃፍ ነው የሚገባው። በተለይ ሚድያ ያገነናቸው የመጥፎ ባህሪ ባለቤቶች የሆኑትን።
አንዲት ሶሓባ ነበያችንን ስለትዳር ስታማክራቸው..."እሱኮ! ዱላውን ከትካሻው አያወርድም" ያሉት ሶሓባ ነበር ፣ ሶሐባኮ ነው። ግን ትዳር ረቂቅ ነው!!....ሰለፊይ ነኝ ብሎ ምግባር የጎደለው፣ ሴቶችን መቀያየር ግብሩ ያደረገ፣ ቅዳሜ አግብቶ እሁድ ለመፍታት የማያመነታ...ርህራሄ የጎደላቸው ብዙ ወንድሞች አሉን!። አብራው የሚያኖር ባህሪ ከሌለው ትዳራቸው ጤዛ ነው የሚሆነው!። የትዳር ሳይንስ ከመቅራት ከማስቀራት ምናምን ረቀቅ ይላል… “ዲኑንና ስነምግባሩን የምትወዱለት ከመጣ ዳሩት” ያሉት ረሱል ናቸው...።
✍አብደረህማን አማን
t.me/abdu_rheman_aman
Repost from كُنَّاشَةُ أَبِي عِمْرَان (Abu imran)
▫️ ዛሬ ሙ_ል_ተ_ቃ
ተ
ጋ
ብ
ዛ
ቹ
ኃ
ል
https://t.me/Multeka_Selefiyin
https://t.me/Multeka_Selefiyin
በዚህ ዘመን ክብሯን የጠበቀች ሴት የለችም አላት። እህትህን ለማጨት ለሚመጣው ሰው ይህንን መናገር እንዳትረሳ አለችው።
በተወሰኑ ሰዎች ጥፋት የጅምላ ፍርድ በሰዎች ላይ ስትሰጥ የአንተን ቅርብ ሰዎችም ከግምት ውስጥ ማስገባት አትርሳ ለማለት ነው!
ልዩ የሙሐደራ ፕሮግራም
የፊታችን እሁድ ሰኔ 15/2017 (ዙል ሒጃ 26/1446) ከምሽቱ 3፡30 "የእውቀት ብርሃን ሲኻደም" በሚል ርዕስ ልዩ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል።
በፕሮግራሙ ላይ የሚሳተፉ ኡስታዞች :-
1, ኡስታዝ ኸዲር አሕመድ አልከሚሴ
2, ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር
3, ኡዝታዝ አቡል ዐባስ
4, ኡስታዝ አቡ ሙስሊም
5, ኡስታዝ አቡ ሱፊያን
6, ኡስታዝ ዐብዱረዛቅ ባጂ
ሌሎችም ተጋባዥ እንግዶች ይኖራሉ
አል-ኢማሙ አሕመድ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ:-
"ዒልም ባይኖር ኑሮ ሰዎች እንደ እንስሳ በሆኑ ነበር።
ሰዎች ከምግብ እና መጠጥ በላይ ዒልም ይበልጥ ያስፈልጋቸዋል። ምክኒያቱም ምግብ እና መጠጥ በቀን ውስጥ ሁለት ግዜ ወይም ሶስት ግዜ ቢፈልጉ ነው። እውቀት ግን በሁሉም ወቅት አስፈላጊ ነው።" [መዳሪጁ ሳሊኪን]
ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ቻነል:-
Telegram - https://t.me/IbnuMunewor
Tiktok - https://www.tiktok.com/@user6176579049887?_t=ZM-8xIiezVty6A&_r=1
«...መልካምንም መተው ተዋቸው...»
«...ﻭَﭐﻫْﺠُﺮْﻫُﻢْ ﻫَﺠْﺮًﺍ ﺟَﻤِﻴﻠًﺎ...»
«...መልካምንም ትዕግስት ታገሥ...»
«...ﻓَﭑﺻْﺒِﺮْ ﺻَﺒْﺮًﺍ ﺟَﻤِﻴﻠًﺎ...»
«...መልካምንም ይቅርታ አድርግላቸው...»
«...ﻓَﭑﺻْﻔَﺢِ ﭐﻟﺼَّﻔْﺢَ ﭐﻟْﺠَﻤِﻴﻞ...»
«...መልካም ማሰናበትንም አሰናብቷቸው...»
«... ﻭَﺳَﺮِّﺣُﻮﻫُﻦَّ ﺳَﺮَﺍﺣًﺎ ﺟَﻤِﻴﻼ...»
~ራስን ከሐራም ግንኙነት ማራቅ የብስለት እና ለአላህ ታዛዥ የመሆን ምልክትነው።ይህ የደጋግ ሰዎችም ፈለግ እንጅ አንዳንዶች እንደሚያስቡት ኋላ-ቀርነት አይደለም።
منقول
🔖 የማታ ዚክር አትርሱ ...!
~ ~ ~ ~ ~ ~ ~
🌻اَللَّهُمَّ إِنِّيْ أَسْأَلُكَ الْعَفْوَ وَالْعَافِيَةَ فِي الدُّنْيَا وَاْلآخِرَةِ، اَللَّهُمَّ إِنِّيْ أَسْأَلُكَ الْعَفْوَ وَالْعَافِيَةَ فِي دِيْنِيْ وَدُنْيَايَ وَأَهْلِيْ وَمَالِيْ. اَللَّهُمَّ احْفَظْنِيْ مِنْ بَيْنِ يَدَيَّ، وَمِنْ خَلْفِيْ، وَعَنْ يَمِيْنِيْ وَعَنْ شِمَالِيْ، وَمِنْ فَوْقِيْ، وَأَعُوْذُ بِعَظَمَتِكَ أَنْ أُغْتَالَ مِنْ تَحْتِيْ.
#አላህ ሆይ! በዚህችም ሆነ በቀጣዩ ዓለም ይቅርታንና ጤንነትን እጠይቅሃለሁ፡፡
አላህ ሆይ! በሀይማኖቴ፥ በዚህች አለም ህይወቴም፥ በቤተሰቦቼም፥ በንብረቴም ደህንነትን እጠይቅሃለሁ፡፡ አላህ ሆይ! ነውሬን ሸፍንልኝ፡፡
አላህ ሆይ! ከፊት ለፊቴ ከኃላዬም፥ ከቀኜም፥ ከግራዬም፥ ከበላዬም ጠብቀኝ፡፡ ከበታቼም እንዳልጠቃ በአንተ እጠበቃለሁ፡፡
~
t.me/https_Asselfya
እውነት ወይም ሀሰት
1, አላህ እኛን የፈጠረን እሱን ብቻ እንድናመልከው ነው ።
(ከመልሱ ጀርባ ጠቃሚ ነገር አለ)
~የኢማንህን ልክ ለማወቅ ብቻህን ስትሆን ራስህን ተከታተለው።
ለብቻህ ስትሆን አላህ የደነገገብህን ዒባዳ በተገቢው ትወጣለህ? ለብቻህ ስትገለል አላህን ትፈራለህ? ለብቻህ ስትገለል አላህን ለማመፅ ሀያእ ይዝሃል? ለብቻህ ስትገለል የአላህን ቅጣት ፈርተህ እንባ ታነባለህ?
¡Ya disponible! Investigación de Telegram 2025 — los principales insights del año 
