💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
前往频道在 Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
显示更多8 835
订阅者
-924 小时
+337 天
-330 天
帖子存档
🔖
አላህና መልእክተኛው እንዲህ አሉ ብለህ ስትነግራቸው ወይም ከመጥፎ ነገር ስትከለክላቸው ኢማሙ ሻፍእይ እንዲህ አሉ ወይም እኛ ሻፍእያዎች ነን የሚሉ ሰዎች ይህንን የሳቸው ንግግር ቢሰሙ እራሳቸውን ከብዙ ጥፋት ያድኑ ነበር።
📍قال الإمام الشافعي رحمه الله :
«إِذَا وَجَدْتُمْ لِرَسُولِ اللَّهِ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ سُنَّةً فَاتَّبِعُوهَا، وَلَا تَلْتَفِتُوا إِلَى قَوْلِ أَحَدٍ»
📚حلية الأولياء (١٠٧/٩).
~
t.me/https_Asselfyaالآدابُ الْمُهِمَّةُ لِنِسَاءِ الْأُمَّةِ
🏝 አዲስ ደርስ ለሴቶች
【 ክፍል ስድስት ⑨ 】
https://t.me/misbahulhu
الآدابُ الْمُهِمَّةُ لِنِسَاءِ الْأُمَّةِ
🏝 አዲስ ደርስ ለሴቶች
【 ክፍል ስድስት ⑩ 】
https://t.me/misbahulhu
Repost from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
በነገራችን ላይ…ዛሬ ላይ የሰዎችን ማንነትና ሥነምግባር መስጂድ አካባቢ አትፈልጉ። እዉጭ በልብስና በአካላቸው ላይ በሚያንፀባርቁት ሁኔታቸው ላይም አትፈልጉ። ሶላትና ፆማቸው ዉስጥም አትፈልጉ።
ባይሆን በንግድ ቦታዎች አካባቢ እምነት ያላቸው ስለመሆኑ፣ አደራ ሲሰጧቸው ታማኝ ስለመሆናቸው፣ በብድርና ዕዳ በጊዜ የሚመልሱ መሆናቸዉን፣ በዝምድና የሚቀጥሉ መሆናቸዉን፣ ዉርስ በሚከፋፈልበት ጊዜ ፍትሃዊ መሆናቸዉን ..በነኚህ ቦታዎች ላይ ይመልከቱ። በርግጥም እዚህ አካባቢ ተፈትነው ካለፉ -ኢንሻ አላህ-ኢማን ያላቸው ጥሩ ሰዎች ናቸው።
በነገራችን ላይ በስሜ ከሚጠሩኝ ይልቅ በኩኒየ ቢጠሩኝ ነዉ ደስ የሚለኝ ።
መዳሜ ነች ያወጣችልኝ ።አላህ ይዘንላትና ወደአኼራ ሂዳለች ።በልጀ ስም ሁለየም አስታዉሳታለሁ ።
ኩንያ ኢስላም እውቅና የሰጠው የአረቦች ባህል ነው !
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሓፊዘሁላህ
~ t.me/Darutewhide
🔖የነሲሀቲ ሊኒሳእ ኪታብ ቂርአት
📍ክፍል ❸❷
ጀ
መ
ረ
https://t.me/durusuabihizam?livestream
🔖አንዳንዴ……
👉ከሰዎች ርቀህ ለብቻህ ከጌታህ ጋር አግልል። ይቺን ቁርአንህ ይዘህ እየቀራህ፤ የአላህን ተአምር በዙሪያህ እየቃኘህ፤ እጅህን አንስተህ ያረብ እያልክ ነፍስህን እየመረመርክ ወደ ጌታህ ተመለስ። የዛኔ ኢማንህ ይጨምራል። ውስጥህ ይታደሳል። የኢባዳ ጥፍጥና ውስጥህ ይገባል።
Repost from «🔵Abu_Aisha (Awel_kasaw)»
قال العلامةابن السعدي رحمه الله:
" إذا ذهب الدين،
فبأي شيء تفرح؟!
وإذاخسرت الأخلاق الفاضلة،
فبأي سلعة تربح؟! ".
[الفواكه الشهية(٢٠٩)]
https://t.me/Abuebrahim22322
አዲስ ሙሓደራ
ርእስ:- የተውሒድ አንገብጋቢነትና የሺርክ አደጋወች
አቅራቢ:- አሽሸይኽ አወል አሕመድ አል ኸሚሲይ
ቦታ:-ደሴ
ቀን:-6/8/1447
🔖«የፈለከውን ያክል ኑር አንተ ሟች ነህ »
🎙 Abu Aisha( Awel ibnu kasaw)
t.me/Abuebrahim22322
ለረመዷን መዘጋጀት
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሓፊዘሁላህ
👇👇👇👇
https://youtu.be/3YcjXthAgsQ?si=Rd8NhRvDoFV5t4OW
Repost from ስለ ቀልባችን
⏰ለማስታዎስ!
~
⌛ዛሬ ማታ አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ(ሙኽተሶር)
مختصر الداء والدواء
ደርስ ይኖረናል! (ኢንሻ አላህ)–
🔔በዛሬው ደርሳችን የልብ ዶክተሩ ኢብኑል ቀይም «የስሜት መፍትሔ» በሚል ርዕስ ስሜት ለሚያስቸግረው ሁሉ፤ያስቀመጡትን ቋሚና ነቀል መፍትሔ እንመለከታለን።
🌟 t.me/Sle_qelbachn1
﴿ قَالَ إِنَّمَا أَشْكُو بَثِّي وَحُزْنِي إِلَى اللَّهِ وَأَعْلَمُ مِنَ اللَّهِ مَا لَا تَعْلَمُونَ﴾
[ يوسف: 86]
~
🔖 ቀልቤን እንዴት ማስተካከል እችላለሁ
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
🔺ሰበቦቹና ምክንያቶቹ፦
①) አላህን መፍራትና መጠባበቅ
②)ቁርአን ማንበብን ማብዛት
③)የነብዩን የህይወት ታሪክ ማንበብ
④)የደጋግ ሰዎች ታሪክ ማጥናት
⑤)ገሳጭ የሆኑ መፅሀፎች ማንበብ
⑥)የኸይር ሰዎችን መጎዳኘት
⑦)ከመጥፎ ጓደኞች መራቅ
⑧)ዱአ ማብዛት በተይ የሌሊቱ መጨረሻ
🎙لِفضِيلـة الشَّـيخ مُحمّـدُ بنُ هـادِي المدخـلِي -حَفِظـه الله.
الآدَابُ_الْمُهِمَّةُ_لِنِسَاءِ_الْأُمَّةِ_⑧.mp317.65 MB
