cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Daily Meditation

ሂድና በ "ሰሊሆም" መጠመቂያ ታጠብ አለው ትርጓሜውም "የተላከ"ማለት ነው። ስለዚ ሄዶ ታጠበ እያየም መጣ። ዬሀ 9:7 and said to him, "Go,wash in the pool of "SILOAM" (which means "sent"). so he went aweywashed and come back seeing. jon 9:7 ለማንኛዉምሀሳብአስታያየት @yenemrchaeysus 👆👆👆👆

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
1 338
Suscriptores
-124 horas
Sin datos7 días
-1330 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

plc ሼር ሼር ብዙ ሰዎች ነፃ ይውጡ 👆👆👆👆👆
Mostrar todo...
ሼር ሼር ሼር☝️☝️☝️☝️☝️
Mostrar todo...
ፖርኖግራፊ እና መዘዞቹ
Mostrar todo...
በቅርቡ ስለ ፖርኖግራፊ ሱስ እና መዘዞቹ በሚል ሀሳብ ትምህርት ስለምንጀምር ለሌሎች ሼር አድርጉ ቀኑን በቅርቡ አሳውቃቹዋለው
Mostrar todo...
የምክር አግልግሎት ሰአት
Mostrar todo...
ለሁሉም ቀን አለው
Mostrar todo...
🙏🙏🙏🙏🌹❤️🙏🙏🙏🙏 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ #ይቅርታ_መጠየቅ ሁል ጊዜ ጥፋተኘነትን አያመለክትም ፣ ለፍቅር ስንል መስዋዕትነት መክፈል  እንጂ እኔ ትክክል ሆኜ ፍቅራችን ከሚጠፋ ፣ ይቅርታ ጠይቄ ፍቅራችን ይቀጥል ብሎ ማሰብ እንጂ"                          ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
#አንድነታችን የክርስቲያኖች አንድነት ማለት ይህ ፎቶ በደንብ ይገልጥልኛል። በአጭሩ በእኛ መካከል እንደዚ አይነት መጠባበቅና አንድነት ሲኖር እንደው ጠላት ተሳክቶለት ሾልኮ ቢገባ እንኳን እጣው ልክ እንደዚኛው አይነት ውሻ ነው የሚሆነው በቃ በአጠቃላይ አለቀለት ማለት ነው ምነው ባልገባው እስኪል ድረስ ነው የሚሆነው እላችኋለሁ። ለዚህ ነው ጌታችን የመጨረሻ ፀሎቱ "እኔና አንተ አንድ እንደሆንን አንድ እንዲሆኑ" ብሎ አጥብቆ የለመነው። ከፍታችን ያለው አንድነታችን ውስጥ ነው። #እናንተስ ይህን ፎቶ ስታዩ ምን በራላቹ.......
Mostrar todo...
የእኔ ወዳጅ በጣም እምወደው እኔ ስወድቅ እጄን ሳይሆን ልቤን ደግፎ የሚያነሳኝ ብችኝነት ሲሰማኝ የቅርቤ ምልለው ሳይረዳኝ እንደብዙ ዘመድ ወዳጅ ከቦ የቀዘቀዘ ህይወቴን በፍቅሩ እስትንፍስ እሚያሞቀኝ ምን እሱ ብቻ አጠንክሮ ቢቃወሙኝ ቢገፉኝ እንዳልወድቅ በብርቱ ግንበኛ እንደተሰራ ግንብ ለመከራው ለችግሩ ሸብረክ እንዳልል ጉልበት የሚጨምርልኝ ወዳጅ አለኝ :: ማነው ወዳጅህ? ቃሉ ነዎ የእግዜሩ በመንፈስ ትነድተው አገልጋዬቹ የፃፉልን እሱ ወዳጄ ነው::
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.