cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Bina revivalist 🔥

(የሐዋርያት ሥራ ምዕ. 2) ---------- 1፤ #በዓለ ኀምሳ #የተባለውም ቀን #በደረሰ ጊዜ፥ #ሁሉም በአንድ ልብ ሆነው #አብረው ሳሉ፥ 2፤ #ድንገት #እንደሚነጥቅ ዓውሎ #ነፋስ ከሰማይ #ድምፅ መጣ፥ #ተቀምጠው #የነበሩበትንም ቤት #ሁሉ #ሞላው። 🔥🔥🔥🔥 @Binarevivalist

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
3 393
Suscriptores
+524 horas
+397 días
+23230 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

online ለሆናችሁ ብቻ በኢትዮጵያ 🇪🇹 ተወዳጅነትን ያገኙ የቴሌግራም ቻናል ላስተዋውቃችሁ ከ1ሺ በላይ ተከታይ ያለችው በ @seer_lewi አነግሩኝ
Mostrar todo...
ምርጥ 10
ምርጥ 5
ምርጥ 3
ሁሉንም አንድ ላይ
አዕምሮ እግዚአብሔር ለሰው ልጅ የሰጠው ትልቅ ሀብት ሲሆን ካልታደሰ ደግሞ ከሰይጣን የበለጠ የሰው ቀንደኛ ጠላት ነው። በእግዚአብሔር ተዓምራት ከግብፅ ልትወጣ ትችላለህ ከግብፅ አስተሳሰብ ግን በእግዚአብሔር ቃል እንጂ በተዐምራት አትወጣም። እግዚአብሔር ከዓለም ወደ መንግሥቱ የጠራን ነጠላ ሊያስጥለን ሳይሆን አሮጌውን አስተሳሰብ ሊያስጥለን ነውና ነጠላ የጣልክ ክፉ አሳብ ያልጣልክ አትሁን። @Binarevivalist @Binarevivalist @Binarevivalist
Mostrar todo...
👍 3❤‍🔥 1
🛑🛑🛑🛑BREAKING NEWS 🤑🤑አሁን Online ላላችሁ ብቻ 💸የካርድ ሽልማት አለ። ካርዱ ሊለቀቅ ❽ ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው Join ብላችሁ ጠብቁ ማየት ማመን ነው👑
Mostrar todo...
🈴JOIN 🈴
Photo unavailableShow in Telegram
🛑📵 ሰበር ዜና በ አጭር ግዜ ተወዳጅነትን የገኙ በአማርኛ በኦሮሚኛ እና በእንግሊዝኛ የሚለቀቁ አስተማሪ ና አዝናኝ ቻነሎችን ይ🀄️ላ🀄️ሉ 👇👇 Free promotion የሚትፈልጉ Channel ያላችሁ በ @seer_lewi አነግሩኝ 👇👇👇
Mostrar todo...
የአማርኛ ቻናል
English channel 🇬🇧🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
Afan oromo
ቋንቋ ትግራይ
🈴 ሁሉንም አንድ ላይ 🈴
2ኛ ጢሞቴዎስ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁹ ያዳነን በቅዱስም አጠራር የጠራን እግዚአብሔር ነውና፥ ይህም እንደ ራሱ አሳብና ጸጋ መጠን ነው እንጂ እንደ ሥራችን መጠን አይደለም፤ ይህም ጸጋ ከዘላለም ዘመናት በፊት በክርስቶስ ኢየሱስ ተሰጠን፥ ¹⁰-¹¹ አሁን ግን በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ መገለጥ ታይቶአል። እርሱ ሞትን ሽሮአልና እኔ ሰባኪና ሐዋርያ አሕዛብንም አስተማሪ እንድሆን በተሾምሁበት በወንጌል ሕይወትንና አለመጥፋትን ወደ ብርሃን አውጥቶአል።
Mostrar todo...
❤‍🔥 2 2
ብዙወቻችን የምናውቀው ነገር ግን የልተጠቀምንበትን ገንዘብ 🏦🤑 የምታገኙበትን መንገድ ለሰየቹ 👇👇ጀምር👇👇 የምለውን ተጭነችሁ ተከተሉኝ
Mostrar todo...
👉👉ጀምር👈👈
የኢየሱስ ደም🔥 The Blood Of Jesus🔥 እነርሱም #ከበጉ_ደም የተነሣ ከምስክራቸውም ቃል የተነሣ ድል ነሡት፥ ነፍሳቸውንም እስከ ሞት ድረስ አልወደዱም። — ራእይ 12፥11 መጽሐፉን ትወስድ ዘንድ ማኅተሞቹንም ትፈታ ዘንድ ይገባሃል፥ #ታርደሃልና#በደምህም ለእግዚአብሔር ከነገድ ሁሉ ከቋንቋም ሁሉ ከወገንም ሁሉ ከሕዝብም ሁሉ ሰዎችን ዋጅተህ ለአምላካችን መንግሥትና ካህናት ይሆኑ ዘንድ አደረግሃቸው፥ በምድርም ላይ ይነግሣሉ እያሉ አዲስን ቅኔ ይዘምራሉ። — ራእይ 5፥9-10 ለወደደን ከኃጢአታችንም #በደሙ ላጠበን፥ — ራእይ 1፥4-5 @Binarevivalist @Binarevivalist @Binarevivalist
Mostrar todo...
🔥 3
Photo unavailableShow in Telegram
የማንን መዝሙር ይፈልጋሉ???
Mostrar todo...
❤️❤️ዮሐንስ ግርማ💙💙
❤️❤️እንደለ ወ/ግዮርግስ💙💙
❤️❤️ታምራት ሃይሌ💙💙
❤️❤️ደዊት ጌታቸው💙💙
❤️❤️መስከረም ጌቱ💙💙
❤️❤️ተስፋዬ ጋብሶ💙💙
❤️❤️ይትበረክ ተምሩ💙💙
❤️❤️አድሱ ወርቁ💙💙
❤️❤️ደንኤል ዐ/ሚካኤል💙💙
❤️❤️ቤተልሔም ተዘራ💙💙
❤️❤️ሰለሞን(ኦሮምኛ)💙💙
❤️❤️በብ💙💙
❤️❤️ደረጄ ከበደ💙💙
❤️❤️መስፍን ጉቱ💙💙
❤️❤️ሰላም ደስታ💙💙
❤️❤️ሻወዬ ደምጤ💙💙
❤️❤️ሊሊ(ቃልክዳን)💙💙
❤️❤️ይትበረክ አለሙ💙💙
📌📌ሁሉንም📍አንድ📍ላይ📌📌
Negative መረዳትን ጨምረው ከሚረዳችሁ መንፈስ ቅዱስ የሚያርቋችሁን ሰዎች ተጠንቀቁ። ዳግም የተወለደ አዲስ ፍጥረት የሆነ ክርስቲያን #ያለ መንፈስ ቅዱስ ተራ የዲያቢሎስ መጫወቻ ነው የሚሆነው። እኔ የወይን ግንድ ነኝ እናንተም ቅርንጫፎች ናችሁ። #ያለ_እኔ #ምንም #ልታደርጉ #አትችሉምና.... — ዮሐንስ 15፥5 @Binarevivalist @Binarevivalist @Binarevivalist
Mostrar todo...
🔥 4
Photo unavailableShow in Telegram
የማንን መዝሙር ይፈልጋሉ???
Mostrar todo...
💙💙ዮሐንስ ግርማ❤️❤️
💙💙እንደለ ወ/ግዮርግስ❤️❤️
💙💙ታምራት ሃይሌ❤️❤️
💙💙ደዊት ጌተቸው❤️❤️
💙💙መስከረም ጌቱ❤️❤️
💙💙ታስፋዬ ገብሶ❤️❤️
💙💙ይትበረክ ተምሩ❤️❤️
💙💙አድሱ ወርቁ❤️❤️
💙💙ደንኤል አ/ሚከኤል❤️❤️
💙💙ቤተልሔም ተዘራ❤️❤️
💙💙ሰለሞን(ኦሮምፋ)❤️❤️
💙💙በብ❤️❤️
💙💙ደረጄ ከበደ❤️❤️
💙💙መስፍን ጉቱ❤️❤️
💙💙ሰላም ደስታ❤️❤️
💙💙ሸወዬ ደምጤ❤️❤️
💙💙ሊሊ(ቃል ክደን)❤️❤️
💙💙ይትበረክ አለሙ❤️❤️
📌📌ሁሉንም 📍አንድ📍 ላይ ለመግኛት📌📌