en
Feedback
Daily Meditation

Daily Meditation

Open in Telegram

ሂድና በ "ሰሊሆም" መጠመቂያ ታጠብ አለው ትርጓሜውም "የተላከ"ማለት ነው። ስለዚ ሄዶ ታጠበ እያየም መጣ። ዬሀ 9:7 and said to him, "Go,wash in the pool of "SILOAM" (which means "sent"). so he went aweywashed and come back seeing. jon 9:7 ለማንኛዉምሀሳብአስታያየት @yenemrchaeysus 👆👆👆👆

Show more
1 109
Subscribers
-224 hours
-37 days
-1230 days

Data loading in progress...

Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+3
in 0 channels
August '26
+1
in 0 channels
Get PRO
July '26
+4
in 0 channels
Get PRO
June '26
+7
in 0 channels
Get PRO
May '26
+4
in 0 channels
Get PRO
April '26
+4
in 0 channels
Get PRO
March '26
+1
in 0 channels
Get PRO
February '26
+6
in 0 channels
Get PRO
January '26
+9
in 0 channels
Get PRO
December '25
+21
in 0 channels
Get PRO
November '25
+10
in 0 channels
Get PRO
October '25
+12
in 0 channels
Get PRO
September '25
+17
in 1 channels
Get PRO
August '25
+14
in 0 channels
Get PRO
July '25
+9
in 0 channels
Get PRO
June '25
+13
in 0 channels
Get PRO
May '25
+12
in 0 channels
Get PRO
April '25
+6
in 0 channels
Get PRO
March '25
+10
in 0 channels
Get PRO
February '25
+17
in 0 channels
Get PRO
January '25
+44
in 2 channels
Get PRO
December '24
+22
in 0 channels
Get PRO
November '24
+20
in 0 channels
Get PRO
October '24
+55
in 0 channels
Get PRO
September '24
+59
in 0 channels
Get PRO
August '24
+60
in 0 channels
Get PRO
July '24
+35
in 2 channels
Get PRO
June '24
+26
in 1 channels
Get PRO
May '24
+22
in 0 channels
Get PRO
April '24
+8
in 0 channels
Get PRO
March '24
+20
in 0 channels
Get PRO
February '24
+10
in 0 channels
Get PRO
January '24
+8
in 0 channels
Get PRO
December '23
+5
in 1 channels
Get PRO
November '23
+7
in 0 channels
Get PRO
October '23
+12
in 0 channels
Get PRO
September '23
+20
in 0 channels
Get PRO
August '23
+49
in 0 channels
Get PRO
July '23
+11
in 0 channels
Get PRO
June '23
+5
in 0 channels
Get PRO
May '23
+6
in 0 channels
Get PRO
April '23
+12
in 0 channels
Get PRO
March '23
+9
in 0 channels
Get PRO
February '23
+6
in 0 channels
Get PRO
January '23
+7
in 0 channels
Get PRO
December '22
+16
in 0 channels
Get PRO
November '22
+20
in 0 channels
Get PRO
October '22
+22
in 0 channels
Get PRO
September '22
+158
in 0 channels
Get PRO
August '22
+240
in 0 channels
Get PRO
July '22
+55
in 0 channels
Get PRO
June '22
+41
in 0 channels
Get PRO
May '22
+38
in 0 channels
Get PRO
April '22
+30
in 0 channels
Get PRO
March '22
+43
in 0 channels
Get PRO
February '22
+38
in 0 channels
Get PRO
January '22
+30
in 0 channels
Get PRO
December '21
+52
in 0 channels
Get PRO
November '21
+53
in 0 channels
Get PRO
October '21
+124
in 0 channels
Get PRO
September '21
+399
in 0 channels
Get PRO
August '21
+124
in 0 channels
Get PRO
July '21
+258
in 0 channels
Get PRO
June '21
+803
in 0 channels
Get PRO
May '21
+338
in 0 channels
Get PRO
April '21
+116
in 0 channels
Get PRO
March '21
+5
in 0 channels
Get PRO
February '21
+2
in 0 channels
Get PRO
January '21
+3
in 0 channels
Get PRO
December '20
+307
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
07 September0
06 September0
05 September+1
04 September0
03 September+1
02 September+1
01 September0
Channel Posts
2019 የከፍታ አመት የክብር አመት የመውረስ አመት የመያዝ አመት ወደ በረከታቹ የመግባት አመት ይሁንላችሁ ተባረኩ

2
🩸ዋጋሽን ታውቂ ኖሯል!? 🙋‍♀                      👇👇 #ማንነታቸውን በገንዘብ በዕንቁ የለወጡ ራሳቸውንም #ለድርድር በድፍረት በአደባባይ ያስቀመጡ ከገንዘብ #በታች አድርገው ራሳቸውን የቆጠሩ በዚህ ዘመን ጥቂት አይደሉም 🤔 #አቋምና መልካቸውን በመደገፍ ተሽሎ ለመጣው #እንደጨረታ ራሳቸውን ለጊዜው ቢሆንም የሚሰጡም ዋጋቸውን ውድነታቸውን #ያላወቁ በዚህ ዘመን ውስን አይደሉም 🤔 🔘አስተውይ👇 "ከገንዘብ በላይ ዋጋ እንዳለው ያላወቀ ሰው ገንዘብ ይገዛዋል!!" 🐅 "ማንነታችሁን ባላወቃችሁት ልክ ለማይጠቅማችሁ ነገር ተገዢ ልትሆኑ ትገደዳላችሁ!!" 🐅 🔘 ዋጋ አለሽ ከገንዘብና ዕንቁ የሚበልጥ ማንነታቸውን በረሱ በኃጢአት መንገድ ላይ ካሉቱ ሚዛን ላይ ራስሽን አታስቀምጪ 👉 "#ማንነት በገንዘብ #ለውጥ ውስጥ #ሞት ነውና ያለው"⚠️ 👉#ምክንያታቸው እየደረደሩ ማንነትን በገንዘብ ለውጠው #የተለወጡ መስለው ልብሽን ሊሰርቁት ቢፈልጉ.. 👉#የብሉን ንጉስ ይዘው ከአንቺ በላይ ኑሮ የሚኖሩ በሚስሉ... 👉ቢጠጡ ቢለብሱ በቅንጦት ቢኖሩ...  "ሕይወት አጭር ናት" ተዝናንቶ #ማለፍ ነው ቢሉ ይህ ልብሽን #አያስደንግጠው ማንነትን መርሳት ያመጣው #የውድቀት አስተሳሰብ ነውና!! "አዎን የስጋውን መሻት ለሚፈፅም ሕይወት አጭር ናት እግዚአብሔር መፍራት ግን እስመጨረሻው ቀጣይ ናት!!"🐅 አንቺ ግን 👉 1⃣ በዚህ ክፉ ዘመን ፅኚ በውድ ዋጋ ሕይወትሽም ለክርስቶስ እንደተሸጠ እወቂ 2⃣ ከምክንያቶችሽ በላይ እግዚአብሔርን ተመልከቺ በችግር ውስጥም ሆነሽ 3⃣ ክፉውን ተቃወሚ እግዚያብሔር ፍሪ በመንገዱም ተመላለሺ በሰማይም በምድርም በረከት ይሆንልሻልና🙏
103
3
Voice message
110
4
አንድ ወጣት ሁል ጊዜ ለመጠጥነት የተጠቀመበትን የውሃ ሃይላድ ከበሩ ደጃፍ ላይ አውጥቶ #ይጥላል በንጋታው ሲነሳ ከስፍራው ያጣዋል ለብዙ ጊዜያት ይህ ከሆነ ቡሃላ አንድ ቀን🤔 "ለምን ማልጄ ተነስቼ ማን እንደሚወስደው አላይም!" ይልና ማልዶም ይሳልና። ታዲያ አንድ በእድሜ ጠና ያሉ #ሽማግሌ ከደጃፉ ላይ ሲያነሱም ይመለከታል "አባት ለምንድን ነው የሚወስዱት ቆሻሻ ነው እኮ እኔ ተጠቅሜ #ያበቃለትን #የወደቀ #የቆሸሸ ስልምን ፈለጉት" ይላቸዋል እርሳቸው ግን ምንም ሳይመልሱ በዝምታ ያልፉታል🤫 ታዲያ አንድ ቀን  "ለምን ተከትያቸው ይህን ቆሻሻ ምን እንደሚያደርጉት አልመለከትም❗️" ይልና አንድ ቀን ይከተላቸዋል ታዲያ እኚህ ሽማግሌ እጅግ #ውብ የሆነ ቤት ውስጥ ሲገቡም ያያል ይገረምና ሄዱ በሩን #ያንኳኳል እርሳቸውም #ይከፍቱለትና ወደ ቤት እንዲገባ #ይጋብዙታል ከዚያም ወጣቱ "አባት ይህን የመሰለ ውብ መኖሪያ ይዘው ስለምን ቆሻሻ ሲለቅሙ ይገኛሉ #ለዚያውም የማይጠቅም❗️" ሲል ይጠይቃቸዋል እርሳቸው ዝም ብለው ያዩትና "እስቲ ተመልከት ልጄ ቤቱ ውብ አይደል🤔 ይህን ከምን የሰራሁት ይመስልሃል⁉️ አንተው ከጣልከው ቆሻሻ ነው ካልከው ሃይላንድ አይደል!" ሲሉት እንዴት ቢላቸው ጊዜ 👉 "አየህ ልጅ አጠቃቀሙን ስለማውቅ ነው" 👈 ብለው መለሱለት ይባላል🙏 #ወድቄያለው፣ #አብቅቶልኛል፣ #ከንቱ ነኝ #ከዚህ ቡሃላማ እንዴታ🤷‍♂⁉️ የምትሉ ልብ በሉኝ "የወደቀ #አይነሳም የሳተስ #አይመለስም" አየሽ ያ ሃይላንድ እንኳ ጥቅም ላይ ከዋለ ለማጌጫነት ካገለገለ አንቺማ እንዴታ⁉️ ሰው ነሽ እኮ ጌታ በአምሳሉ #የፈጠረሽ ስለ አንቺ #ግድ የሚለው ዳግም የሚያነሳ #እንደገና ከወደቅሽበት ስፍራ አንስቶ #የክብር እቃ፣ የከበረ ሰው #ውብ የሚያደርግሽ ክርስቶስ አለ✝ አበቃልኝ አትበይ ሰይጣን ውሸቱን ነውና። ስለዚህ ቀና በይ ውድቀትሽን  ለሚያወራልሽ ጠላት #ጆሮና #ልብ አትስጪው  #ዳግም ውብ መሆን አለና‼️ "በጌታ ዘንድ ሁሌም ተስፋ አለ እርሱ በሰው ተስፋ አይቆርጥምና!" 🐆                     
117
5
የአንድ ሰው መኪና🚘 በብልሽት ይሁን አደጋ አልያም ዝንጉነት መንገድ መዝጋት ብዙ ተሽከርካሪ መኪና የያዙ ሰዎችን ቀን እንደሚያስጓጉል፣ተዘጋጅተው ለወጡበት ጉዳይ መሰናክል እንደሚሆን፣ ለአንዳንዱ ዋጋ መክፋል ምክንያት እንደሚሆን ሁሉ🤔 እንዲሁ👇 ሕይወታችን ላይ #ምናልባት አንድ ሰው #ምናልባት አንድ ክፉ ልምምድ🤔 #ምናልባት ቅንጣት እምነት ማጣት #ምናልባት ትንሽ የምትመስል ስንፍና እንዲሁ ለእኛ አለመሳካትና #በድካም መቆየት አልፎም #ዋጋ መክፈል ምክንያት ይሆናል🤷‍♂ ስለዚህ👇 1⃣ ቁሙ⚠️ በዙሪያችሁ ያለውን ጓደኛ ያለውን ሁኔታ ቃኙ። 👉"ማን ነው ያ ሰው!?" በሉ #በቅድስና የሚራመድ እግዚአብሔር የሚፈራ #መፍራቱን በተግባር የሚያሳይ፣ ሰውን የሚወድ የሚያከብር ተናናሾቹን #የማይንቅ፣ ሃሳቡ ንግግሩ ጠረኑ አለምን የሚሸት፣ #ጉቦ የማይቀበል በብልጣብልጥነት የማይሄድ፣ #ኖርማል /normal የሚባል ነገር የሚያበዛ ሕይወትን #የሚያቀል ምንም የማይመስለው🤔 2⃣ ራሳችሁን ተመልከቱ⚠ እኔ ማስተካከል ያለብኝ ነገር ምንድን ነው!? 👉 በቅድስና መሄድ፣ ከስንፍናዬ ከምክንያቴ #መላቀቅ፣ እግዚአብሔር ከሌለበት ስፍራ ሳይመሽ ዋጋ መክፈል ሳይመጣ በጊዜ መውጣት፣ #ከክፉ ምክር ብቻ ሳይሆን መልካም ከሚመስል ክፉ ምክርና #መካሪዎች #መሸሽ ማምለጥ🤷‍♂ "ምንም ያልናት ያቺ ዋጋ አላት!?" 🐅                           
115
6
🩸 ትዳር...🧖‍♂🧖‍♀..‼️                        👇👇 🙋‍♂ ትዳር በስሜታዊነት ተገፋፍተሽ የምገቢበት አይደለም👉  የግል፣ የቤተሰተብ፣ የማህበረሰብ ጥያቄዎችን ለመመለስ ብለሽ ራስሽን እራስሽን እንዳታጪ ተጠንቀቂ‼️ 🙋‍♂ ትዳር ፉክክር አይደለም። አስተዋይ ሴት ሁኚ ለጊዜያዊ ደስታ ብለሽ ነገሽን አታስጨንቂ ተረጋጊ ዙሪያሽን ተመልከቺ በፉክክር እረፍት የለም ‼️ 🙋‍♂ ትዳር ሰርግ አይደለም ከአንድ ቀን ደስታ የዘለለ ሕይወት እንጂ። ንቁ ሴት ሁኚ ስለ ነገ የታባቱ ተብሎ የሚገባበት ሁሉ ነገር የሚፈስበት አይደለም ትዳር👉የሚጠይቅ  የሚያገባው አቤት የሚል ነገ ከፊት አለና😳‼️ "አትቸኩይ ግን አትዘግይ፤ አትፍጠኚ ግን እንደ እግዚአብሔር ቃልና ድምፅ በፍጥነት ተራመጂ !!"  🐅 🙋‍♂ በእግዚአብሔር ዘንድ የተወደደን አንቺም አክብሪ ደንታ ቢስ "ይሁና የታባቱ🤷‍♀⁉️" ከሚሉት ወገን አትሁኚ ትዳር ተቋም ነውና ራስሽ ላይ በደምብ ስሪ ሃላፊነት አለውና 🙋‍♂ መልካም በመሰለው ሳይን መልካም ብቻ በሆነው ነገር ሁሉ ራስሽን አብቂ #ቅድስና፣ #አለባበስ፣ ንግግር፣ ተግባቦት፣ ጥበብ ፣ #መንፈሳዊ ሕይወት ትጋት በእነዚህ ሁሉ ራስሽን አሰልጥኚ መልካሙንም አድርጊ🙏                               
120
7
Voice message
116
8
በዚ ግዜ በፖርኖግራፊ ሱስ እና በማስተርቤሽን ሱስ ወስጥ ያላቹ አማክሩኝ ፀልይላቹዋለው በፍፁም አትደብቁ ተናዘዙ ጌታ ያስመልጣቹዋለው መክራቹዋለው አግዛቹዋለው ፀልያለው አናግሩኝ በነዚ ሱስ ወስጥ ያላቹ ጌታ ይፈታቹዋል ዛሬ የናንተ ቀን ነው 👇👇👇👇👇👇 @yenemrchaeysus👈inbox @behayluminilu👈join
154
9
በቅርቡ የቴሌግራም አገልግሎቴ ይጀምራል ማማከር ስብከት ፀሎት ትምህርት
153
10
በዚ ግዜ በፖርኖግራፊ ሱስ እና በማስተርቤሽን ሱስ ወስጥ ያላቹ አማክሩኝ ፀልይላቹዋለው በፍፁም አትደብቁ ተናዘዙ ጌታ ያስመልጣቹዋለው መክራቹዋለው አግዛቹዋለው ፀልያለው አናግሩኝ በነዚ ሱስ ወስጥ ያላቹ ጌታ ይፈታቹዋል ዛሬ የናንተ ቀን ነው 👇👇👇👇👇👇 @yenemrchaeysus👈inbox @behayluminilu👈join
152
11
የወንድሜን አእምሮ  ልጠብቅ ይገባኛል “ስለ ባልንጀራህ ሕሊና እንጂ ስለ ገዛ ሕሊናህ አልናገርም።   — 1ኛ ቆሮንቶስ 10፥29 አንድ አንድ ጊዜ እና እህቶች ስለ አለባበሳችን ስናስብ የምናስበው ያምርብናል ወይስ  አያምርብኝም የሚለውን ብቻ ነው:: እግዚአብሔር ግን ከዚህ ያለፈ እንድናስብ  ይፈልጋል እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንም አንድ አካል እንደመሆናችን መጠን  አንዳችን ለሌላችን  ህሊና እንድትጠነቀቅ አዞናል ከነዚህ  ነገሮች መካከል አንዱ እንደ እኔ እምነት የኛ የሴቶችን አለባበስ ይጨምራል በሁሉም ቦታ እግዚአብሔርን በመፍራት አለባበሳችን የወንድማችን ህሊና የሚጠብቅ  እግዚአብሔርንም የሚያከብር መሆን አለበት ብዬ አምናለሁ🙏 በክርስቶስ አካል  ውስጥ ብርቱዎች ብቻ ሳይሆኑ ደካሞች አሉ:: አንቺ (እኔ ) እኛ ለራሳችን ደስታ እና ምቾት  በምናደርገው ነገር  ክርስቶስ የሞተለት ወንድማችን በአለባበሳችን ተሰናክሎ ሲወድቅ እንዴት ያሳዝናል 😥 ክርስቶስ ምን ይሰማው ይሆን 😥😥 1ኛ ቆሮንቶስ 10 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³¹ እንግዲህ የምትበሉ ወይም የምትጠጡ ብትሆኑ ወይም ማናቸውን ነገር ብታደርጉ ሁሉን ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት። ³³  ለእግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያንም ማሰናከያ አትሁኑ። ይህ ማለት አለባበሳችን እንኳን ለእግዚአብሔር ክብር መሆን አለበት ማለት ነው 🙆‍♀️ ፀጋ ይረዳናል  ራቁት መታየት መዞር ፋሽንእና ስልጣኔ በሚመስልበት  በዚህ ዘመን   እንደ እግዚአብሔር ቃል በመኖር በሁለተናችን  እግዚአብሔርን ማክበር ይሁንልን🙏 “እንዲሁም ደግሞ ሴቶች በሚገባ ልብስ ከእፍረትና ራሳቸውን ከመግዛት ጋር ሰውነታቸውን ይሸልሙ “ነገር ግን እግዚአብሔርን እናመልካለን የሚሉ ሴቶች ሊያደርጉ እንደሚገባ በመልካም ተግባር ይዋቡ።”   — 1ኛ ጢሞቴዎስ 2፥10 (አዲሱ መ.ት)               
230
12
#በቤተክርስቲያን_ውስጥ_መደረግ_የሌለባቸው #11 ወርቃማ ህጎች 🏠🔥❤ #እስክ_አንብቡ 🙏 ቤተክርስቲያን የእግዚአብሔር ቅዱስ ስፍራ ነው፣ በቤቱ ስርአትና አክብሮት ሊኖር ይገባል! 1. ፕሮግራም አታርፍድ ⏰ እግዚአብሔር ለቀጠሮው አይዘገይም፤ አንተስ ለምን ታረፍዳለህ? በጊዜ መገኘት በረከትን ቀድሞ መቋደስ ነው። 📖 "ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ" (መዝሙር 122:1) 2. ድምፅህን ጠብቅ፤ አታውራ 🗣️ በአምልኮና በትምህርት ሰዓት ወሬና ጨዋታ ለእግዚአብሔር ቤት አይመጥንም። ስፍራው የዝምታና የጸሎት ነው። 📖 "ክፉ ቃል ከአፋችሁ ከቶ አይውጣ" (ኤፌሶን 4:29) 3. ስልክህን እረፍት ስጠው 📱 በስብከት ወቅት ሶሻል ሚዲያ መጠቀምና ስልክ መነካካት መንፈሳዊ ትኩረትን ይሰርቃል። ስልክህ ሲደወልም አንስተህ አታውራ፤ ቅዱሱን ድባብ አታናጋ። 📖 "በላይ ያለውን አስቡ" (ቆላስይስ 3:2) 4. አለባበስህ ስርአት ይኑረው 👗 ሰውነትን ገልጦ የሚያሳይና ሌሎችን ለፈተና የሚዳርግ አለባበስ ከቤተክርስቲያን ቅድስና ጋር አይሄድም። ይህ ወንዶችንም ይመለከታል። 📖 "ሁሉ በአግባብና በሥርዓት ይሁን" (1 ቆሮንቶስ 14:40) 5. አትተኛ፤ ንቃ! 😴 ቤተክርስቲያን የመንፈስ መታደሻ እንጂ መኝታ ቤት አይደለችም። ንቁ ሆነህ ቃሉን ተከታተል። 📖 "አንተ የምትተኛ ንቃ..." (ኤፌሶን 5:14) 6. ተመልካች ብቻ አትሁን፤ በመንፈስ ተሳተፍ 👀🔥 ሌሎች ሲያመልኩና በረከት ሲቀበሉ አንተ ዝም ብለህ አትመልከት። ዘምር፣ አምልክ፣ ስገድ፤ በመንፈስና በእውነት ከፈጣሪህ ጋር ተገናኝ። 📖 "እግዚአብሔር መንፈስ ነው፥ የሚሰግዱለትም በመንፈስና በእውነት ሊሰግዱለት ያስፈልጋቸዋል።" (ዮሐንስ 4:24) 7. ቂም ይዘህ አትቆም ቂም ይዘህ አትጸልይ! ልብህ በቂምና በነገር ተሞልቶ አምልኮ የለም። አስቀድመህ ለበደሉህ ይቅርታ አድርግ፤ በንጹህ ልብም ፊትህ ቁም። 📖 "አስቀድመህ ከወንድምህ ጋር ታረቅ" (ማቴዎስ 5:24) 8. ተስፋ ሰንቀህ ቅረብ ከእግዚአብሔር እጅ አንድ ነገር እንደምትቀበል አምነህ ሂድ። የምትጠብቀው ነገር ከሌለ የምታገኘውም አይኖርም። 📖 "አፍህን በሰፊው ክፈት እኔም እሞላዋለሁ" (መዝሙር 81:10) 9. አገልጋዮችን አታቅልል 🙅‍♂️ ከአገልጋዮች ጋር ባለህ መቀራረብ የተነሳ ቅጥ የሌለው ድፍረት አታሳይ። የእግዚአብሔርን ቅቡዓን ማክበር ለራስህ ስኬት መቆለፊያ ነው። 📖 "የቀባሁትን አትንካ" (መዝሙር 105:15) 10. ለዲያቆናትና ለአገልጋዮች ታዘዝ 🙏 ዲያቆናት የሚተጉት ስርአትን ለማስጠበቅና አንተን ለማገልገል ነው። ትህትናንና ትብብርን አሳያቸው። 📖 "ሁሉን አክብሩ፥ ወንድሞችን ውደዱ..." (1ኛ ጴጥሮስ 2:17) 11. ፕሮግራም ሳያልቅ አትውጣ በጸሎትና በስብከት መሃል ጥሎ መውጣት ስርአተ አልበኝነትና ሌላውን መረበሽ ነው። እስከ መጨረሻው ታግሰህ በረከቱን ይዘህ ውጣ። 📖 "ወደ እግዚአብሔር ቤት በገባህ ጊዜ እግርህን ጠብቅ" (መክብብ 5:1) #ተመስገን🙏 #ተባረኩ ለሌሎች እንድደርስ like share ያድርጉ !!
205
13
No text...
212
14
⚠️ ስሚኝ አንቺ ሴት .... 👆 " ከእኔ ሕይወት ተማሩ!"  🙏 " ከማያምኑ ጋር በማይመች አካሄድ አትጠመዱ፤ ጽድቅ ከዓመፅ ጋር ምን ተካፋይነት አለውና? ብርሃንም ከጨለማ ጋር ምን ኅብረት አለው?" (2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:14) @onlyforjesus1 Share 👉 @lebamsetoch
228
15
No text...
203
16
ዛሬ ቅዳሜ ማታ 2:00 በቲክቶክ ላይቭ ይጠብቁን ክፍል 5 @የጌታ ባሪያ በሀይሉ 👈search tiktok
1
17
No text...
230
18
🩸አጭር ምክር ⚠️            👇👇 🔘በደከማችሁ በዛላችሁ ነገሮች ግራ በገባችሁ #ጊዜ 🔘 ተስፋ ቆርጣችሁ መኖር ባስጠላችሁ #ጊዜ 🔘በተለያዩ ቀንበሮች በተያዛችሁ #ጊዜ 🔘ወዳጅ ዘመድ ጓደኛ  የለኝም ባላችሁ  #ጊዜ እግዚአብሔር ካላቹበት ነገር ሊያወጣ ሊያበረታችሁ መቼስ ሲባርካችሁ አንዱና ትልቁ በረከቱ ሰው ነውና ሰው ሲልክላችሁ እንዴት ይሆን ያን ሰው የምትይዙት🤔⁉️ በሁኔታዎች ላይ ተስፋ ቆርጣችሁ ሳለ በእናንተ ግን ተስፋ የማይቆርጡትን እነዚያን ሰዎች እንዴት ይሆን የምትይዟቸው🤔⁉️ አትሳቱ እግዚአብሔር ወደ ሕይወታችሁ የላከውን ያን ሰው ጠበቅ አድርጋችሁ ያዙ ከነድክመቱ እንኳ ቢሆን። መልካሙን ለቆ ሌላ መልካም መፈለግ ሞኝነት ነው ሌላ ዋጋ መክፈል። አጥብቃችሁ መያዝ ያለባችሁን ጠበቅ አድርጋችሁ ያዙ አትልቀቁት፤ አደራ እግዚአብሔር ካላችሁበት ሁኔታ እንድትወጡ እንድትበረቱ የላከላችሁን ሰው በጥንቃቄ ያዙት።🙏 "እግዚአብሔር ለሰጣችሁ ለእነዚያ ሰዎች እናንተስ ምን ያክል ዋጋ ትከፍላላችሁ⁉️"                             
204
19
https://chat.whatsapp.com/BAd4iiXmzEXJL1w3Uf5CKe
184
20
🩸አጭር ምክር ⚠️            👇👇 🔘በደከማችሁ በዛላችሁ ነገሮች ግራ በገባችሁ #ጊዜ 🔘 ተስፋ ቆርጣችሁ መኖር ባስጠላችሁ #ጊዜ 🔘በተለያዩ ቀንበሮች በተያዛችሁ #ጊዜ 🔘ወዳጅ ዘመድ ጓደኛ  የለኝም ባላችሁ  #ጊዜ እግዚአብሔር ካላቹበት ነገር ሊያወጣ ሊያበረታችሁ መቼስ ሲባርካችሁ አንዱና ትልቁ በረከቱ ሰው ነውና ሰው ሲልክላችሁ እንዴት ይሆን ያን ሰው የምትይዙት🤔⁉️ በሁኔታዎች ላይ ተስፋ ቆርጣችሁ ሳለ በእናንተ ግን ተስፋ የማይቆርጡትን እነዚያን ሰዎች እንዴት ይሆን የምትይዟቸው🤔⁉️ አትሳቱ እግዚአብሔር ወደ ሕይወታችሁ የላከውን ያን ሰው ጠበቅ አድርጋችሁ ያዙ ከነድክመቱ እንኳ ቢሆን። መልካሙን ለቆ ሌላ መልካም መፈለግ ሞኝነት ነው ሌላ ዋጋ መክፈል። አጥብቃችሁ መያዝ ያለባችሁን ጠበቅ አድርጋችሁ ያዙ አትልቀቁት፤ አደራ እግዚአብሔር ካላችሁበት ሁኔታ እንድትወጡ እንድትበረቱ የላከላችሁን ሰው በጥንቃቄ ያዙት።🙏 "እግዚአብሔር ለሰጣችሁ ለእነዚያ ሰዎች እናንተስ ምን ያክል ዋጋ ትከፍላላችሁ⁉️"                             
243