es
Feedback
Guzo Adwa updates

Guzo Adwa updates

Ir al canal en Telegram
5 369
Suscriptores
-124 horas
-197 días
-4330 días
Archivo de publicaciones
@guzoadwahiking በቀጣዩ ጉዞ ወደ ተራራማው የጉራጌ ምድር ሊወስዳችሁ አቅዷል:: ዝግጁ ናችሁ? የጉዞ ቀን 📅 ነሀሴ 02-03 /August 08-09 ( ቅዳሜ እና እሁድ) 🥾 የጉዞ አይነት
@guzoadwahiking በቀጣዩ ጉዞ ወደ ተራራማው የጉራጌ ምድር ሊወስዳችሁ አቅዷል:: ዝግጁ ናችሁ? የጉዞ ቀን 📅 ነሀሴ 02-03 /August 08-09 ( ቅዳሜ እና እሁድ) 🥾 የጉዞ አይነት የአንድ ቀን የድንኳን ውስጥ አዳር በመሠረተ ወገራም የገጠር መንደር 📌 ከ አዲስ አበባ 140 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኝ 🏔️ በመጀመሪያ የጉዞ ቀን 12 ኪሎ ሜትር የሚፈጅ የሰንሰለታማ ተራሮች የእግር ጉዞ ይደረጋል:: (የእግር ጉዞ ልምድ ላላቸው ብቻ የሚመከር) 📌የመሠረተ ወገራም መንደር በማዕከላዊ ኢትዮዽያ ክልል : ጉራጌ ዞን : የዘቢዳር ሰንሰለታማ ተራሮች ምስራቃዊ ክፍል ላይ ይገኛል:: 🏔️ የተራራ ላይ የ እግር ጉዞ ማድረግ ለማይችሉ ወይንም ለማይፈልጉ ቀለል ያለ የእግር ጉዞ እያደረጉ እጅግ ውብ የሆነውን የመሠረተ ወገራም የገጠር መንደር እና ፏፏቴ ሊጎብኙ የሚችሉበት ሌላ አማራጭም ተዘጋጅቷል:: ይህ በዓመት አንድ ጊዜ ብቻ የምንጓዝበት የጉዞ መዳረሻችን በፍፁም እንዳያመልጣችሁ! ለምዝገባ እና ማንኛውም አይነት ተጨማሪ መረጃዎች ይደውሉልን !+251942545470 +251929176542 ወይንም በ @guzoad , @guzoadwahiking አጭር የፅሁፍ መልዕክት ይላኩልን!

ባሳለፍነው ሳምንት ( አርብ ፣ ቅዳሜ እና እሁድ ) በአስደናቂዎቹ የሪፍት ቫሊ ውብ ሀይቆች እና ፏፏቴዎች ያሳለፍነው የሶስት ቀናት የጉዞ ቆይታ እጅግ አስደሳች ነበር። ዝዋይ ፣ ላንጋኖ ፣ አቢያታ ሻላ ፣ ወንዶገነት እንዲሁም በውቢቷ ሀዋሳ ከተማ ይህ ጉዞ አስደማሚ እና የሚገራርሙ እይታዎች (view) እና ማራኪ የተፈጥሮ ውበትን ያየንበት ድንቅ ጉዞ ነበር። ውድ የጉዞ ቤተሰቦቻችን በዚህ ጉዞ ስለተቀላቀላችሁን እጅግ ደስ ብሎናል :: ከልብ እናመሰግናለን! 🙏በቅርቡ በሌላ አስደሳች ጉዞ ዳግመኛ እንደምንገናኝ ተስፋ እናደርጋለን:: የጉዞ ዓድዋ ሃይኪንግ ቡድን ተከታታይ የክረምት ጉዞዎች በሳምንቱ መጨረሻ የዕረፍት ቀናት መካሄዳቸውን አሁንም ይቀጥላሉ: ቀጣዩ የአንድ ቀን የድንኳን ውስጥ አዳር ጉዟችን ነሀሴ 02 እና 03 ይካሄዳል:: እንዳያመልጣቹሁ! @guzoadwahiking ወደ ተራራማው የጉራጌ ምድር ዳግመኛ ሊወስዳችሁ አቅዷል:: ዝግጁ ናችሁ? የጉዞ ቀን 📅 ነሀሴ 02-03 /August 08-09 ( ቅዳሜ እና እሁድ) 🥾 የጉዞ አይነት የአንድ ቀን የድንኳን ውስጥ አዳር በመሠረተ ወገራም የገጠር መንደር 🏕️ 📌 ከ አዲስ አበባ 140 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኝ ለጉዞ ምዝገባ እና ለማንኛውም አይነት ጥቆማዎች በ +251942545470 , +252929176542 ያግኙን:: መልካም የስራ ቀን ይሁንልን:: #ethiopia #landoforigins #guzoadwahiking

photo content
+4

photo content
+9

photo content
+9

photo content
+9

የጉዞ ዓድዋ ሃይኪንግ ቀጣዩ ጉዞ በዚህ ሳምንት 📅 ሐምሌ 17-19 2018 ዓ.ም 24-36 July 2026 ይደረጋል:: (አርብ-እሁድ) 3 ቀናት / 2 ምሽት ጉዞ ወደ ➡️ ሀዋሳ ፣ ላንጋኖ ፣ አቢያታ-ሻላ እንዲሁም ወንዶገነት:: ማነው ለዚህ ድንቅ ጉዞ ዝግጁ የሆነ? ስለ ጉዞው ተጨማሪ መረጃዎች ለማግኘት በ +251942545470 , +251929176542 ይደውሉልን :: ወይንም በ @guzoadwahiking @guzoad አጭር የፅሁፍ መልዕክት ይላኩልን:: #ethiopia #guzoadwahiking #habeshatravel #wondogenet #trip

photo content
+9

የጉዞ ዓድዋ ሃይኪንግ ቀጣዩ ጉዞ በዚህ ሳምንት 📅 ሐምሌ 17-19 2018 ዓ.ም 24-36 July 2026 ይደረጋል:: (አርብ-እሁድ) 3 ቀናት / 2 ምሽት ጉዞ ወደ ➡️ ሀዋሳ ፣ ላንጋኖ ፣ አቢያታ-ሻላ እንዲሁም ወንዶገነት:: ማነው ለዚህ ድንቅ ጉዞ ዝግጁ የሆነ? ስለ ጉዞው ተጨማሪ መረጃዎች ለማግኘት በ +251942545470 , +251929176542 ይደውሉልን :: ወይንም በ @guzoadwahiking @guzoad አጭር የፅሁፍ መልዕክት ይላኩልን:: #ethiopia #guzoadwahiking #habeshatravel #wondogenet #trip

በቁንድዶ ተራራ ላይ ከ25+ ኪ.ሜ በላይ የእግር ጉዞ 🥾 | ከ1,000+ ሜትር በላይ የከፍታ ልዩነት 📈 | ከባህር ጠለል 2,950 ሜትር ከፍታ ላይ ካምፕ አድርገን ተመለስን 🏕️ ቁንድዶ ተራራ እውነተኛና ፈታኝ የእግር ጉዞ ምን እንደሚመስል በሚገባን ልክ አሳይቶናል:: አብራችሁን ለተጓዛችሁ፣ ከእኛ ጋር ጥሩ ጊዜ ላሳለፋችሁ፣ እንዲሁም ይህን አድካሚ መንገድና ከደመናት በላይ የሆነውን የማይረሳ የፀሐይ መውጫ (sunrise) ልዩ ላደረጋችሁልን በሙሉ ምስጋናችን ይድረሳችሁ። በዚህ ጉዞ ላይ መሳተፍ ላልቻላችሁ ደግሞ ? በያዝነው ሳምንት መጨረሻ የዕረፍት ቀናት ላይ የሚካሄድው ጉዞ ወደ ሀዋሳ-ላንጋኖ-ወንዶገነት "በፍፁም እንዳያመልጣችሁ" እንላለን! ከሐምሌ 17–19 / July 24–26 ለ3 ቀናት/2 ምሽቶች የሚቆይ ጉዞ የተወሰኑ ቦታዎች ብቻ ስለቀሩን ፣ አሁኑኑ በ +251 942 545 470 , +251929176542 በመደወል ቦታዎን አስቀድመው ያስይዙ :: መልካም ቀን ይሁንልን!

photo content
+4

photo content
+9

photo content
+9

በጉዞ ዓድዋ ሃይኪንግ አዘጋጅነት የተሰናዳው ቀጣዩ አጓጊ የ 3 ቀናት ጉዞ በፍፁም እንዳያመልጣችሁ:: ጉዞ ወደ ➡️ ሀዋሳ ፣ ላንጋኖ ፣ አቢያታ-ሻላ እንዲሁም ወንዶገነት:: 📅 ሐምሌ 17-19 201
በጉዞ ዓድዋ ሃይኪንግ አዘጋጅነት የተሰናዳው ቀጣዩ አጓጊ የ 3 ቀናት ጉዞ በፍፁም እንዳያመልጣችሁ:: ጉዞ ወደ ➡️ ሀዋሳ ፣ ላንጋኖ ፣ አቢያታ-ሻላ እንዲሁም ወንዶገነት:: 📅 ሐምሌ 17-19 2018 ዓ.ም 24-36 July 2026 (አርብ-እሁድ) 3 ቀናት / 2 ምሽት ማነው ለዚህ ድንቅ ጉዞ ዝግጁ የሆነ? 👉ሁሌም እንደምንለው አስቀድሞ ቦታ በመያዝ የክፍያ ቅናሽ ዕድሉን ይጠቀሙ! ስለ ጉዞው ተጨማሪ መረጃዎች ለማግኘት በ +251942545470 , +251929176542 ይደውሉልን :: ወይንም በውስጥ መስመር አጭር የፅሁፍ መልዕክት ይላኩልን:: @guzoadwahiking @guzoad #ethiopia #guzoadwahiking #habeshatravel #wondogenet #trip

ጉዞ ዓድዋ ሃይኪንግ ሁሌም ወደ ሀምባሪቾ ተራራ በሚጓዝበት ወቅት ለማህበረሰብ ተኮር ቱሪዝም (Community Based Tourism) ቅድሚያ ይሰጣል:: ምክንያቱም አንድ ተራራ ያለ ህዝቡ ባህልና ትስስር ባዶ አካል ብቻ ስለሆነ። በከምባታ ባህላዊ ውዝዋዜ አስደናቂ ምት እየተመሰጥን እንዲሁም ጣፋጭ ባህላዊ ምግቦቻቸውን እየቀመስን የምናደርገው ጉዞ የአካባቢውን ማህበረሰብ በቀጥታ የሚደግፍና የሚያከብር ተግባር ነው። ሌሎች ተጓዦችም ይህንን ድንቅ ባህላዊ ጉዞ እንዲለማመዱት ለማበረታታት እንወዳለን። ማህበረሰብ ተኮር ቱሪዝምን የሚያጠናክር እንዲሁም ትርጉም ያለው ጉዞ ለማድረግ ከፈለጉ አሁኑኑ ጉዞ ዓድዋ ሃይኪንግ ቡድንን @guzoadwahiking ን ይቀላቀሉ። ለማንኛውም አይነት የጉዞ መረጃዎች በ +251942545470 , +251929176542 ያግኙን :: @guzoad @guzoadwahiking መልካም ቀን ይሁንልን:: #ethiopia #culturalTrip #landoforigins #guzoadwahiking #habeshatravel

photo content
+4

photo content
+9

ጉዞ ወደ ሀረር እና ቁንድዶ ተራራ(ምስራቅ ሀረርጌ) 🗓️ ሐምሌ 9-11 (July 16-18 ) ሀሙስ-ቅዳሜ የ 3 ቀናት ጉዞ/የ 2 ምሽት አዳር በቀሩን ውስን ቦታዎች ላይ ዛሬሁኑ ፈጥነው ይመዝገቡ !
ጉዞ ወደ ሀረር እና ቁንድዶ ተራራ(ምስራቅ ሀረርጌ) 🗓️ ሐምሌ 9-11 (July 16-18 ) ሀሙስ-ቅዳሜ የ 3 ቀናት ጉዞ/የ 2 ምሽት አዳር በቀሩን ውስን ቦታዎች ላይ ዛሬሁኑ ፈጥነው ይመዝገቡ ! 👉 ለተጨማሪ መረጃዎች በተከታዮቹ አድራሻዎች ያግኙን @guzoadwahiking @guzoad 📞 +251942545470 +251929176542 መልካም የዕረፍት ቀናት ተመኘን! #ethiopia #landoforigins #guzoadwahiking

ባሳለፍነው ሳምንት ወደ አስደናቂው የሳሮቢራ ውብ መልክዐምድር ፣ አጆራ ፏፏቴ እንዲሁም በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅነትን ወዳተረፈው የሀምበሪቾ ተራራ (777 🏔️) ለሶስት ቀናት ተጓዝን:: በዚህ ጉዞ የከምባታን ህዝብ ውብ ባህል : ከአመጋገብ ስርዓት እስከ አለባበስ:: ከአለባበስ ስርዓት እስከ ባህላዊ ጭፈራ :: ሁሉንም ተመልክተን ከማይረሱ ሶስት ድንቅ የአብሮነት ቀናት በኃላ በሰላም ተመልሰናል:: የከምባታ ዞን የሰሞኑን የማህበራዊ ሚዲያ መነጋገሪያ የሆነችው የጥቁር ቆንጆዋ ኤልሳቤት ደስታ የትውልድ ስፍራ ነው:: በዚህ ጉዞ አብራችሁን ለነበራችሁ የጉዞ ቤተሰቦቻችን ሁሉ እንደሁልጊዜው ከልብ እናመሰግናለን:: የጉዞ ዓድዋ ሃይኪንግ ቀጣዩ ጉዞ በጥቂት ቀናት ውስጥ ወደ ሀረር እና ቁንድዶ ተራራ ይደረጋል :: 🗓️ ሐምሌ 9-11 (July 16-17 ) ሀሙስ-ቅዳሜ የ 3 ቀናት ጉዞ/የ 2 ምሽት አዳር እጅግ ጥቂት መቀመጫዎች ብቻ ቀርተውናል:: በቀሩን ውስን ቦታዎች ላይ ተመዝግቦ ከእኛ ጋር ለመጓዝ በ +251942545470 ,+251929176542 አሁኑኑ ይደውሉልን:: ወይንም በ @guzoadwahiking , @guzoad ያግኙን

photo content
+2