EvaSUE |ኢቫሱ
የኢትዮጵያ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎችና ምሩቃን ማሕበር [ኢቫሱ] -ከ1950ዎቹ ጀምሮ #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:- <<ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት>> ኢቫሱ፣ በመላው ኢትዮጵያ የሚገኙ #176 የዩኒቨርሲቲና ኮሌጅ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ሕብረቶችን በማቀፍ ያገለግላል። #በዚህ_ቻናል:- ☞ለካምፓስ ሕብረቶች የሚጠቅሙ መልእክቶች ይተላለፉበታል!
Mostrar más📈 Análisis del canal de Telegram EvaSUE |ኢቫሱ
El canal EvaSUE |ኢቫሱ (@evasue58) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 16 757 suscriptores, ocupando la posición 4 956 en la categoría Religión y espiritualidad y el puesto 2 131 en la región Etiopía.
📊 Métricas de audiencia y dinámica
Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 16 757 suscriptores.
Según los últimos datos del 22 octubre, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de -118, y en las últimas 24 horas de -8, conservando un alto alcance.
- Estado de verificación: No verificado
- Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 43.87%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 7.80% de reacciones respecto al total de suscriptores.
- Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 7 352 visualizaciones. En el primer día suele acumular 1 308 visualizaciones.
- Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 73.
📝 Descripción y política de contenido
El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
“የኢትዮጵያ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎችና ምሩቃን ማሕበር [ኢቫሱ] -ከ1950ዎቹ ጀምሮ
#ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:-
<<ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት>>
ኢቫሱ፣ በመላው ኢትዮጵያ የሚገኙ #176 የዩኒቨርሲቲና ኮሌጅ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ሕብረቶችን በማቀፍ ያገለግላል።
#በዚህ_ቻናል:-
☞ለካምፓስ ሕብረቶች የሚጠቅሙ መልእክቶች ይተላለፉበ...”
Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 23 octubre, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Religión y espiritualidad.
Cargando datos
| Fecha | Crecimiento de Suscriptores | Menciones | Canales | |
| 23 octubre | 0 | |||
| 22 octubre | 0 | |||
| 21 octubre | 0 | |||
| 20 octubre | 0 | |||
| 19 octubre | 0 | |||
| 18 octubre | 0 | |||
| 17 octubre | +1 | |||
| 16 octubre | 0 | |||
| 15 octubre | 0 | |||
| 14 octubre | 0 | |||
| 13 octubre | 0 | |||
| 12 octubre | +1 | |||
| 11 octubre | 0 | |||
| 10 octubre | +2 | |||
| 09 octubre | 0 | |||
| 08 octubre | 0 | |||
| 07 octubre | 0 | |||
| 06 octubre | +1 | |||
| 05 octubre | 0 | |||
| 04 octubre | 0 | |||
| 03 octubre | 0 | |||
| 02 octubre | 0 | |||
| 01 octubre | 0 |
| 2 | https://www.youtube.com/watch?v=LIABlEAqM8U&list=RDLIABlEAqM8U&start_radio=1&pp=oAcB | 2 310 |
| 3 | ተስፋ የሕይወት ሽታ የሚሆነው ምንጭ እና መሠረቱ እግዚአብሔር ሲሆን ነው ። ተስፋ የሕይወት ሽታ ብቻ ሳይሆን የሕይወት ውሃ ወንዝ ነው ። ወንዝ ደግሞ ምንጭ አለው ። ምንጩም እግዚአብሔር ነው ። ወንዝ የተጓዘበት መንገድ ሁሉ ልምላሜን ይቸራል ። ከወንዝ አጠገብ ያለ ተክል ፍሬያማ ፣ ቅጠሉም እንደማይረግፍ ሁሉ በተስፋ የሚደረግ ጉዞ ሕይወት እና ስኬታማነትን ይጎናጸፋል ። መሠረቱ ምንጭ የሆነ ወንዝ የማይቆም ወንዝ ነው ። የማይቆም ወንዝ ደግሞ ድንጋዩን ሰንጥቆ ያልፋል ። ድንጋዩን ሰንጥቆ የሚያልፈው ግን በጉልበቱ ሳይሆን በጽናቱ ነው ። ለዚህም ጽናትን ወልደ ተስፋ ልንለው እንችላለን ። ያለተስፋ ጽናት እንዲሁ የሚመጣ ነገር አይደለም ። የምንጸናው በተስፋ ነውና ። ተስፋ ከእግዚአብሔር ስለሚመነጭ ተስፋ ቢስ ሆኖ ለደከመው የሰው ልጅ ልምላሜ እንዲሆን እግዚአብሔር አስቀድሞ የማይጠፋ ተስፋን ሰጠው ።
ሙሉውን ለማንበብ ከታችህ ያለውን ሊንክ ይጫኑ!
https://telegra.ph/%E1%89%B0%E1%88%B5%E1%8D%8B-10-03 | 7 458 |
| 4 | የመንግሥቱ ተስፋ ለማን ነው የተሰጠው?
የማናውቀውን ነገር አንናፍቅም።
የማንወደውንም አንገዛለትም።
የማንፈልገውን አንጠብቅም።
ታዲያ የመንግሥቱን ተስፋ እየጠበቅን ከሆነ፣ የምንጠብቀውን መንግሥት በእውነት እናውቀዋለን?
የመንግሥቱ ተስፋ አውቀን፣ ወደን፣ በክርስቶስ አምነን ለዳንን የተሰጠ ተስፋ ነው። ድነን ብቻ ግን የቆምን አይደለንም፤ እንደ ፈቃዱ ለመኖር የወሰንንም ነን።
እዚህ ላይ ልንረሳው የማይገባን አንድ ነገር አለ፦ ኢየሱስ አዳኛችን ብቻ ሳይሆን ንጉሣችንም ነው።
ንጉሥ ከሆነ ደግሞ፣ የእርሱ ሕዝብ የሆኑት ሁሉ እንደ ፈቃዱ መኖር አለባቸው። ልንገዛለት፣ ልንቀደስ እና ሕይወታችንን ለእርሱ ፈቃድ ልንሰጥ የሚገባንም ለዚህ ነው። ተስፋ የምናደርገው መንግሥቱን ነውና።
እስቲ ቆም ብለን እናስብ፦ ኑሮአችን ለክርስቶስ የተገዛ ነው? ካልሆነስ፣ የመንግሥቱን ተስፋ መጠበቅ ምን ያህል ትርጉም ይኖረዋል?
በእርግጥም፣ በዚህ ተስፋ ስንኖር፣ የእግዚአብሔርን ፈቃድ እያደረግን፣ በቃሉ ራሳችንን እየመገብን፣ ራሳችንን እየቀደስን፣ በማንኛውም ሁኔታ ከፊታችን ያለውን ተስፋ በደስታ መጠበቅ ይኖርብናል።
1 ጴጥሮስ 1:13, 15 — NASV
[13] ስለዚህ ልባችሁን አዘጋጁ፤ ራሳችሁንም ግዙ፤ ተስፋችሁን ኢየሱስ ክርስቶስ ሲገለጥ ለእናንተ በሚሰጠው ጸጋ ላይ ሙሉ በሙሉ አድርጉ።
[15] ነገር ግን የጠራችሁ እርሱ ቅዱስ እንደ ሆነ፣ እናንተም በኑሯችሁ ሁሉ ቅዱሳን ሁኑ።
እንደዚህ መኖር ይሁንልን!
አሜን።
—ምህረት | 10 649 |
| 5 | አብዛኛውን ጊዜ፣አንድን ሰው ስናጣ፣
ችግር ውስጥ ስንገባ፣ውጤት አልመጣ ሲለን፣
ብቸኝነት ሲሰማን እና ነገሮች እንዳሰብነው ሳይሆኑ ሲቀሩ፣
እግዚአብሔር እንደተወን እናስባለን፤ ተስፋ እንቆርጣለን።
አምላካችን ማን እንደሆነ እንረሳለን።
ይህ በእኛ አልተጀመረም። በኢሳይያስ ምዕራፍ 40:27ን
ብናይ፣ እስራኤላውያን መብታቸው በእግዚአብሔር እንደተዘነጋ፣
እንደተተዉ እና እንደተረሱ ስለተሰማቸው፣ በእግዚአብሔር ላይ
ተስፋ መቁረጣቸውን እናያለን።
እኔም ብዙ ጊዜ ይህን አድርጌያለሁ። ዓለም በዙሪያዬ እየፈራረሰ እንደሆነ
፣ እግዚአብሔር ግን የትም እንደሌለ የተሰማኝ ወቅቶች ነበሩ።
እግዚአብሔር ግን ለእስራኤላውያን የሰጠውን መልስ ቁጥር 28 ላይ እዩ።
የእስራኤላውያን ትኩረት ሁኔታቸው ላይ ስለነበር፣ እግዚአብሔር
ትኩረታቸውን ወደ እርሱ ማንነት መለሰ። ስለ ታላቅነቱ በማስታወስ፣
እርሱ የምድር ፈጣሪ መሆኑን፣ የማይደክም፣ የማይታክት፣ ብርታት ሰጪ
አምላክ እንደሆነ ዘርዝሮ፣ ተስፋ የሚጣልበት አምላክ መሆኑን አሳያቸው።
ቁጥር 31 ላይም፦
“እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፥
እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፥ ይሮጣሉ፥ አይታክቱም፥ ይሄዳሉ፥ አይደክሙም።”
በማለት መልእክቱን ደመደመው።
እስራኤል በወቅቱ የእግዚአብሔርን ማንነት ማስታወስ እንደነበረባት ሁሉ፣ እኛም እንዲሁ ማድረግ አለብን ብዬ አስባለሁ።
አዎ፣ ሁኔታዎቻችን እግዚአብሔር እንደረሳን ሊነግሩን ይችላሉ፤ ነገር ግን ባሕርዩ የሚነግረን ከዚህ በተቃራኒ ነው።
ለዛም ነው እርሱ ማን እንደሆነ ራሳችንን ማስታወስና ተስፋችንን በእርሱ ላይ ማድረግ የሚገባን።
ምክንያቱም እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ሁሉ ኃይላቸውን ያድሳሉና።
እግዚአብሔር ይህን ዓመት ዕለት ተዕለት ማንነቱን እንድናስታውስ ይርዳን!
አሜን።
—ምሕረት | 8 746 |
| 6 | @HEYAWE_TESFA_bot
በመጠቀም እንኳን አደረሳቹ ዲጂታል ፖስትካርድ እንላላክ! | 5 955 |
| 7 | አደይ አበባ ሳይ መጀመሪያ ትዝ የሚለኝ እንቁጣጣሽ ነው።
ቀኑ ሲደርስ እንኳን አደረሰህ! እንኳን አደረሰሽ! እየተባባልን በማዕድ ዙሪያ አንድ ላይ እንቀርባለን። በጨዋታውም መሃል ስለሚመጣው ዓመት ብዙ ተስፋ እንሰንቃለን፤ ከፊት ያለውንም እያሰብን እራሳችንን እናበረታለን።
ታዲያ ስለ ተስፋ ሲነሳ፣ በሐዋርያት ሥራ ላይ ውብ በተባለው ደጅ ጴጥሮስ ለሽባው ለማኝ ያደረገው ትዝ አለኝ። ተስፋው መንምኖ ጴጥሮስን ለአንዳች ነገር እየጠበቀ ነበር፤ እርሱም ገንዘብ! አልፈርድበትም! ጴጥሮስ ግን ከገንዘብ ይልቅ የተሻለ ነገርን ለማካፈል ወደደ።
በደንብ ስናጠና ጴጥሮስ ገንዘብ ቸግሮት እንዳልነበር እንረዳለን።
ለለማኙ ገንዘብ ከመስጠት ይልቅ ግን ፣ በጌታው የተስፋ ቃል ታምኖ፣ “ተነስ እና ተመላለስ” ማለትን መረጠ። ቁርጭምጭሚቶቹም ፀንተው ቀሩ!
ከጠበቀው እና ካሰበው፣ ተስፋም ሊያደርገው ከሚችለው በላይ ሆነለት።
ከዚያም ሕይወቱን ሙሉ እያየው ያላገኘው፣ እየተመኘው ተስፋ የቆረጠበት፣
ቤተ መቅደስ መግባት ቻለ! እግዚአብሔርንም አመሰገነ!
ሕይወቱን ሙሉ ከተቀበለው ገንዘብም በላይ ሆነለት።
ዛሬስ እኛ ለዚህ ተስፋ ለቆረጠ ትውልድ ምንድነው የምንሰጠው?
ብር? ወርቅ? ልብስ? ቤት? ጌጥ?
ከእነዚህ ጊዜያዊ ነገሮች በላይ፣ ነፍስን የሚያድስ፣
ከጨለማ የሚያወጣ ሕያው የሆነ ተስፋ ተቀብለናል።
ስለዚህ፣ አዲሱን ዓመት ይህን ተስፋ በጨለማ ላሉት ሁሉ የምናጋራበት፣
ስለማይጠፋው እና ስለማይበላሸው በሰማይ ላለው ርስት የምናወራበት፣
እንዲሁም የትውልዱን ትኩረት እንደገና ወደ የኢየሱስ መምጣት የምናዞርበት ዓመት ይሁንልን።
✨መልካም አዲስ ዓመት✨
—ምሕረት | 8 648 |
| 8 | ተስፋ የሕይወት ሽታ የሚሆነው ምንጭ እና መሠረቱ እግዚአብሔር ሲሆን ነው ። ተስፋ የሕይወት ሽታ ብቻ ሳይሆን የሕይወት ውሃ ወንዝ ነው ። ወንዝ ደግሞ ምንጭ አለው ። ምንጩም እግዚአብሔር ነው ። ወንዝ የተጓዘበት መንገድ ሁሉ ልምላሜን ይቸራል ። ከወንዝ አጠገብ ያለ ተክል ፍሬያማ ፣ ቅጠሉም እንደማይረግፍ ሁሉ በተስፋ የሚደረግ ጉዞ ሕይወት እና ስኬታማነትን ይጎናጸፋል ። መሠረቱ ምንጭ የሆነ ወንዝ የማይቆም ወንዝ ነው ። የማይቆም ወንዝ ደግሞ ድንጋዩን ሰንጥቆ ያልፋል ። ድንጋዩን ሰንጥቆ የሚያልፈው ግን በጉልበቱ ሳይሆን በጽናቱ ነው ። ለዚህም ጽናትን ወልደ ተስፋ ልንለው እንችላለን ። ያለተስፋ ጽናት እንዲሁ የሚመጣ ነገር አይደለም ። የምንጸናው በተስፋ ነውና ። ተስፋ ከእግዚአብሔር ስለሚመነጭ ተስፋ ቢስ ሆኖ ለደከመው የሰው ልጅ ልምላሜ እንዲሆን እግዚአብሔር አስቀድሞ የማይጠፋ ተስፋን ሰጠው ።...
የቀረውን ለማንበብ 👇
https://telegra.ph/%E1%89%B0%E1%88%B5%E1%8D%8B--%E1%8A%AD%E1%8D%8D%E1%88%8D-4-08-29 | 8 287 |
| 9 | #National_Leadership_Summit_2026
#HOPE_of_the_kingdom#seeing#Living#witnessing# | 7 066 |
| 10 | #National_Leadership_Summit_2026
#HOPE_of_the_kingdom#seeing#Living#witnessing | 6 342 |
| 11 | Thank you to our amazing volunteers #NLS26 #HOPE_of_the_kingdom #EvaUE | 6 474 |
| 12 | #ድምፅ_አልባው_ሞገድ
#The_Silent_Wave
#መጽሐፍ_ምረቃ | 7 301 |
| 13 | #ድምፅ_አልባው_ሞገድ
#The_Silent_Wave
#መጽሐፍ_ምረቃ | 4 778 |
| 14 | Sin texto... | 2 274 |
| 15 | #ድምፅ_አልባው_ሞገድ
#The_Silent_Wave
#መጽሐፍ_ምረቃ | 2 527 |
| 16 | #ድምፅ_አልባው_ሞገድ
#The_Silent_Wave
#መጽሐፍ_ምረቃ | 2 075 |
| 17 | #ድምፅ_አልባው_ሞገድ
#The_Silent_Wave
#መጽሐፍ_ምረቃ | 2 620 |
| 18 | #ድምፅ_አልባው_ሞገድ
#The_Silent_Wave
#መጽሐፍ_ምረቃ | 2 270 |
| 19 | #ድምፅ_አልባው_ሞገድ
#The_Silent_Wave
#መጽሐፍ_ምረቃ | 1 805 |
| 20 | #ድምፅ_አልባው_ሞገድ
#The_Silent_Wave
#መጽሐፍ_ምረቃ | 1 618 |
