es
Feedback
Seid Social

Seid Social

Ir al canal en Telegram

አለም አቀፋዊ መረጃዎች ምልከታዎችና ታሪካዊ ክስተቶች ይቀርቡበታል

Mostrar más

📈 Análisis del canal de Telegram Seid Social

El canal Seid Social (@seidsocial) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 22 890 suscriptores, ocupando la posición 10 446 en la categoría Noticias y medios y el puesto 1 479 en la región Etiopía.

📊 Métricas de audiencia y dinámica

Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 22 890 suscriptores.

Según los últimos datos del 29 julio, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de -93, y en las últimas 24 horas de -17, conservando un alto alcance.

  • Estado de verificación: No verificado
  • Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 31.13%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 18.81% de reacciones respecto al total de suscriptores.
  • Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 7 126 visualizaciones. En el primer día suele acumular 4 306 visualizaciones.
  • Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 102.

📝 Descripción y política de contenido

El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
አለም አቀፋዊ መረጃዎች ምልከታዎችና ታሪካዊ ክስተቶች ይቀርቡበታል

Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 30 julio, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Noticias y medios.

22 890
Suscriptores
-1724 horas
+117 días
-9330 días

Carga de datos en curso...

Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
julio '26
julio '26
+106
en 8 canales
junio '26
+206
en 4 canales
Get PRO
mayo '26
+126
en 3 canales
Get PRO
abril '26
+551
en 9 canales
Get PRO
marzo '26
+1 965
en 10 canales
Get PRO
febrero '26
+956
en 4 canales
Get PRO
enero '26
+498
en 2 canales
Get PRO
diciembre '25
+1 320
en 4 canales
Get PRO
noviembre '25
+379
en 2 canales
Get PRO
octubre '25
+816
en 8 canales
Get PRO
septiembre '25
+730
en 10 canales
Get PRO
agosto '25
+194
en 3 canales
Get PRO
julio '25
+372
en 13 canales
Get PRO
junio '25
+1 733
en 12 canales
Get PRO
mayo '25
+606
en 6 canales
Get PRO
abril '25
+1 100
en 9 canales
Get PRO
marzo '25
+675
en 5 canales
Get PRO
febrero '25
+241
en 8 canales
Get PRO
enero '25
+690
en 8 canales
Get PRO
diciembre '24
+1 128
en 10 canales
Get PRO
noviembre '24
+390
en 5 canales
Get PRO
octubre '24
+1 058
en 10 canales
Get PRO
septiembre '24
+603
en 9 canales
Get PRO
agosto '24
+302
en 10 canales
Get PRO
julio '24
+361
en 12 canales
Get PRO
junio '24
+167
en 6 canales
Get PRO
mayo '24
+518
en 15 canales
Get PRO
abril '24
+611
en 8 canales
Get PRO
marzo '24
+187
en 5 canales
Get PRO
febrero '24
+262
en 4 canales
Get PRO
enero '24
+289
en 7 canales
Get PRO
diciembre '23
+378
en 4 canales
Get PRO
noviembre '23
+533
en 9 canales
Get PRO
octubre '23
+496
en 3 canales
Get PRO
septiembre '23
+118
en 0 canales
Get PRO
agosto '23
+159
en 0 canales
Get PRO
julio '23
+155
en 0 canales
Get PRO
junio '23
+230
en 0 canales
Get PRO
mayo '23
+525
en 0 canales
Get PRO
abril '23
+95
en 0 canales
Get PRO
marzo '23
+142
en 0 canales
Get PRO
febrero '23
+88
en 0 canales
Get PRO
enero '23
+135
en 0 canales
Get PRO
diciembre '22
+90
en 0 canales
Get PRO
noviembre '22
+141
en 0 canales
Get PRO
octubre '22
+229
en 0 canales
Get PRO
septiembre '22
+384
en 0 canales
Get PRO
agosto '22
+424
en 0 canales
Get PRO
julio '22
+241
en 0 canales
Get PRO
junio '22
+376
en 0 canales
Get PRO
mayo '22
+182
en 0 canales
Get PRO
abril '22
+337
en 0 canales
Get PRO
marzo '22
+535
en 0 canales
Get PRO
febrero '22
+74
en 0 canales
Get PRO
enero '22
+12
en 0 canales
Get PRO
diciembre '21
+17
en 0 canales
Get PRO
noviembre '21
+40
en 0 canales
Get PRO
octubre '21
+384
en 0 canales
Get PRO
septiembre '21
+688
en 0 canales
Get PRO
agosto '21
+615
en 0 canales
Get PRO
julio '21
+452
en 0 canales
Get PRO
junio '21
+338
en 0 canales
Get PRO
mayo '21
+1 104
en 0 canales
Get PRO
abril '21
+150
en 0 canales
Get PRO
marzo '21
+152
en 0 canales
Get PRO
febrero '21
+367
en 0 canales
Get PRO
enero '21
+437
en 0 canales
Get PRO
diciembre '20
+1 820
en 0 canales
Fecha
Crecimiento de Suscriptores
Menciones
Canales
30 julio+1
29 julio0
28 julio+3
27 julio+7
26 julio+4
25 julio+18
24 julio+8
23 julio+2
22 julio+1
21 julio+1
20 julio0
19 julio+8
18 julio+5
17 julio0
16 julio0
15 julio0
14 julio+17
13 julio+4
12 julio+6
11 julio+2
10 julio0
09 julio+4
08 julio+4
07 julio0
06 julio+3
05 julio0
04 julio+1
03 julio+3
02 julio+4
01 julio0
Publicaciones del Canal
ፔፕ ጋርዲዮላ የጋዛ ህፃናትን በስፔን የእግርኳስ ማእከል አስተናግዷል። ክረምት በመሆኑ 700 የሚጠጉ ህፃናት በስፔይን የእግርኳስ ማእከል ከትመዋል። ታዲያ ከነዚህ 700 ህፃናት መካከልም የጋዛ ፍልስ
ፔፕ ጋርዲዮላ የጋዛ ህፃናትን በስፔን የእግርኳስ ማእከል አስተናግዷል። ክረምት በመሆኑ 700 የሚጠጉ ህፃናት በስፔይን የእግርኳስ ማእከል ከትመዋል። ታዲያ ከነዚህ 700 ህፃናት መካከልም የጋዛ ፍልስጤማውያን ህፃናት ይገኙበታል። እነዚህ ህፃናት የልጅነት ህይወታቸውንና ህልማቸውን እንዲጣጥሙ ከጋዛ የጦርነት ትራውማ ተላቀው እንደተቀሩት የስፔይን ህፃናት ደስተኛ እንዲሆኑ ነው የስፔይን መንግስት ጋዛዊያኑን በማእከሉ ያቀፋቸው። ታዲያ በዚህ ቆይታቸው ውስጥ የፍልስጤም አፍቃሪውና ራሱን ፍልስጤማዊ ብሎ የሚጠራው ከምንጊዜም ታላላቅ አሰልጣኞች አንዱ የሆነው ፔፕ ጋርዲዮላ ተገኝቶ ከጋዛዊያኑ ልጆች ጋር አስደሳች ቆይታ አሳልፏል። አብሯቸው አጫውቷቸው አዝናንቷቸው አጋርነቱን አሳይቷቸዋል። አብሯቸውም ፎቶ ተነስቷል። ጋርዲዮላ ግን ይለያል! ቴሌግራም 👉 t.me/Seidsocial

2
የአፍሪካ ቁጥር አንዱ ባለሀብት አሊኮ ዳንጎቴ 33% ሀብቱን ለዘካ ለመስጠት ወስኗል። ናይጀሪያዊው አሊኮ ሙሀመድ ዳንጎቴ ከአፍሪካ ቁጥር አንድ ባለሀብት ሲሆን በአለማችን ላይ ካሉ ጥቁሮች ሁሉ ቁጥር+1
የአፍሪካ ቁጥር አንዱ ባለሀብት አሊኮ ዳንጎቴ 33% ሀብቱን ለዘካ ለመስጠት ወስኗል። ናይጀሪያዊው አሊኮ ሙሀመድ ዳንጎቴ ከአፍሪካ ቁጥር አንድ ባለሀብት ሲሆን በአለማችን ላይ ካሉ ጥቁሮች ሁሉ ቁጥር አንዱ ባለሀብት ነው። 36 ቢሊዮን ዶላር ያለው ዳንጎቴ ከአለምም በሀብት መጠኑ 62ኛ ደረጃ ላይ የሚገኝ የናጠጠ ባለሀብት ነው። ሀገራችንን ጨምሮ በበርካታ የአፍሪካ ሀገራትም ቀዳሚ ኢንቨስተር ነው። ታዲያ የአሊኮ ሙሀመድ ዳንጎቴ ልጅና የዳንጎቴ ኩባንያ ዋና ሀላፊ የሆነቺው ፋጡማ አሊ ሙሀመድ ዳንጎቴ ከብሉምበርግ ጋር ባደረገቺው ቆይታ አባታችን 33% ሀብቱን ለዲሀዎችና ለተረጂዎች ለማዋል ወስኗል ብላለች። ፋጡማ በሰጠቺው ቃለመጠይቅም አባቴ ይሄን የሚያደርገው በኢስላማዊው የዘካ መርህ ነው ብላለች። ፋጡማ ስለ አባቷ ውሳኔ ስታወራ አባቴ እኔን እህቴን እና እናቱን በዚህ ጉዳይ አስፈርሞናል ሁላችንም የአባቴን ሀሳብ ተስማምተን አንድ ሶስተኛውን ለመስጠት ወስነናል ብላለች።አባቷ ከዚህ በፊትም 25% ሀብቱን ለግብረሰናይ ተግባር እንደለገሰ አስታውቃለች። ግዙፉን የዳንጎቴ ኩባንያው በዋና ስራ አስፈፃሚነት የምትመራው ልጁ ፋጡማ ዳንጎቴ ነች። ቴሌግራም 👉 t.me/Seidsocial
3 846
3
አሜሪካ እና ሳኡዲ አረቢያ በጥምረት ኢራቅን ሲደበድቡ አድረዋል። በድብደባው እስካሁን 10 ኢራቃውያን ተገድለዋል። አዲሱ የኢራቅ ጠቅላይ ሚኒስትር አሊ አልዘይዲ የሁለቱን ሀገራት ጥቃት ተከትሎ ወደ ሳ+1
አሜሪካ እና ሳኡዲ አረቢያ በጥምረት ኢራቅን ሲደበድቡ አድረዋል። በድብደባው እስካሁን 10 ኢራቃውያን ተገድለዋል። አዲሱ የኢራቅ ጠቅላይ ሚኒስትር አሊ አልዘይዲ የሁለቱን ሀገራት ጥቃት ተከትሎ ወደ ሳኡዲ አረቢያ ሊያደርጉት የነበረውን ጉብኝት አቋርጠዋል። ሳኡዲ እና አሜሪካ ኢራቅ ላይ ጥቃቱን የፈፀሙት አዳሩን ኢራን በአሜሪካ የጦር ሰፈሮች ላይ ለፈፀመቺው ድንገተኛ ( Surprise) ጥቃት አፀፋ ምላሽ ለመስጠት ነው። አሜሪካ የመሳሪያ ክምችቷ መመናመኑን ተከትሎ በኢራን ላይ የምትፈፅመውን ጥቃት አቁማ ነበር። ይሁን እንጅ ኢራን በአሜሪካ ላይ ጥቃቷን መቀጠሏን ተከትሎ ሳኡዲን አስከትላ አዳሯን ኢራንን ይደግፋሉ ያለቻቼውን የኢራቅ ሀይሎች ኢላማ ያደረገ ጥቃት ስትፈፅም አድራለች። ይህም የግጭቱን ሁኔታ ሌላ መልክ ያሲዘዋል ተብሎ ይጠበቃል። ቴሌግራም 👉 t.me/Seidsocial
4 785
4
አዲሱ የኮሎምቢያ ፕሬዚዳንት አቤላርዶ ኢስፒሬላ በኢትዮጵያ የሚገኘውን የኮሎምቢያ ኢምባሲ እንደሚዘጋ አስታውቋል። የፍልስጤም ኢምባሲንም እንደሚያግድ ገልጿል። በሶሻሊስቱ ጉስታቮ ፔትሮ የየተካውና በአሜ
አዲሱ የኮሎምቢያ ፕሬዚዳንት አቤላርዶ ኢስፒሬላ በኢትዮጵያ የሚገኘውን የኮሎምቢያ ኢምባሲ እንደሚዘጋ አስታውቋል። የፍልስጤም ኢምባሲንም እንደሚያግድ ገልጿል። በሶሻሊስቱ ጉስታቮ ፔትሮ የየተካውና በአሜሪካ እና እስራኤል የሚደገፈው ኢስፒሬላ በፍልስጤም የሚከፈተውን የፍልስጤም ኢምባሲን ዘግቶ የኮሎምቢያን ኢምባሲ ከቴሌአቪቭ ወደ ኢየሩሳሌም እንደሚያዘዋውር ገልጿል። ልክ እንደ አርጀንቲናዊ ዣቪየር ሜሊዩ ፍልስጤም ዘመም መንግስትን ተክቶ የመጣው አቤላርዶ ኢስፒሬላ የኢትዮጵያን ጨምሮ በርካታ የአፍሪካ ሀገራትን ኢምባሲን እንደሚዘጋ አስታውቋል። ከነዚህም መካከል የአልጀሪያ ፣ የደቡብ አፍሪካ ፣ የጋና እና የሴኔጋልን የሚጨምር ሲሆን ከተለያዩ አለማት ደግሞ የማሊዢያን ፣ የአዘርባጃንን ፣ የኩባን ፣ የሀይቲን ፣ የኒካራጓን ፣ የሆንዱራስን፣ የሀንጋሪን ፣ የሮማናያን እና በሌሎችም ሀገራት የሚገኙ የኮሎምቢያ ኢምባሳዎችን እንደሚዘጋ አስታውቋል። ሀገሬ ከጨካኝ መንግስታት ጋር የዲፕሎማሲ ግንኙነት እንዲኖራት አልሻም ያለው አዲሱ አክራሪ መንግስት ከዘር አጥፊዋ እስራኤል ጋር መለጠፉ ግን ንግግሩን አሳፋሪ ያደርገዋል። ቴሌግራም 👉 t.me/Seidsocial
5 297
5
መልከመልካሙና ልበ መልካሙ የስፔይን መሪ የፍልስጤማውያን ወዳጅ ፔድሮ ሳንቼዝ!+1
መልከመልካሙና ልበ መልካሙ የስፔይን መሪ የፍልስጤማውያን ወዳጅ ፔድሮ ሳንቼዝ!
5 549
6
ምሁሩ ፣ ደጉ ፣ የነፃነት ታጋዩ እና ሸበላው ዘንካታውና ግርማሞገሳሙ መሪ ! በትምህርቱም በስነምግባሩም በተክለቁመናውም የታደለው የስፔይኑ ኩራት ሶሻሊስቱ ፔድሮ ሳንቼዝ! እርሱ በትምህርቱ የዘለቀ በአለማችን ላይ አሉ ከሚባሉ ኢኮኖሚስቶችም አንዱ ነው። ስፔይንን በመሪነት ከመረከቡ በፊት የዩኒቨርስቲ ሌክቸረርም ነበር። 1 ሜትር ከ 90 ሴንቲሜትር የሚረዝመው ፔድሮ ከእኔ በ 3 ሴንቲሜትር ብቻ ይረዝማል😁። ፔድሮን ስፔናዊያን ሸበላው ወይንም El Guapo ሲሉ ይጠሩታል። በወጣነቱም የቅርጫት ኳስ ተጨዋች የነበረ ። ከልጅነቱ በአካል ተክለቁመናም በትምህርት ልህቀትም ተቀርፆ ያደገውና እንደ ፈረንጆቹ በ 1972 የተወለደው ሰው ገና በ 20 እድሜው ነው የዩኒቨርስቲ ተማሪ እያለ የስፔይን ሶሻሊስት ሰራተኞች ፓርቲን PSOE ን የተቀላቀለው። የሶሻሊዝም ዝንባሌ ያለው ፔድሮ በ 1998 ከብራስልስ ዩኒቨርስቲ በፖለቲካል ኢኮኖሚ የማስትሬት ድግሪውን አጠናቋል። በተመሳሳይ ከስፔይኑ IESE Business School በህዝብ አመራር ( Public leadership ) የማስትሬት ድግሪውን ይዟል።በ 2012 በማድሪድ ከሚገኘው ከ University Camilo José Cela በኢኮኖሚክስ የዶክትሬት ድግሪውን በስኬት አጠናቋል። እናም ፔድሮ በአለም ላይ በጣም ከተማሩ መሪዎች አንዱ ነው! ፔድሮ የስፔይኑን ሶሻሊስት ሰራተኞች ፓርቲ በ 2014 በመሪነት ከተረከበ በሗላ በ 2017 ፓርቲውን እየመራ የስፔይንን ምርጫ ተወዳድሯል። በ 2018 የስፔኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ማሪያኖ ራሆይ እና መንግስታቸው በሙስና መታመሳቸውን ተከትሎ ፔድሮ ሳንቼዝ በማሪያኖ ራሆይ ላይ የመተማመኛ ድምፅ እንዲሰጥ ጥሪ አቀረበ። እናም ማሪያኖ ራሆይ መንግስት ሆኖ መቀጠል የሚያስችለውን ድምፅ በማጣቱ የሶሻሊስት ፓርቲ በፔድሮ እየተመራ ስልጣኑን ተረከበ። ፔድሮ ሳንቼዝ በ 2018 ስልጣኑን ሲረከብ የካታሎኒያ የመገንጠል ጥያቄና የኮሮና ወሩርሽኝ ስፔይንን እያመሳት የነበረ ሲሆን እነዚህን ቀውሶች በማረጋጋት እና የስፔይንን አንድነት በለዘብተኛና አካታችነት በማስጠበቅ የስፔይንን ፖለቲካ አረጋጋው። የረጋው ሰው የደወዝ ምጣኔን በማሳደግ ለታችኛው ማህበረሰብ ከፍተኛ ድጋፍ በማድረግ ማህበራዊ ዋስትናን በማረጋገጥ ሶሻሊስትነቱን አረጋገጠ። በስፔይናዊያንም ከፍተኛ ቅቡልነትን አገኘ። ፔድሮ ሳንቼዝ በነፃነት ወዳድነቱ በተለይም ለፍልስጤማውያን ባለው ጠንካራ ድጋፍ ይታወቃል። ፍልስጤማውያን የፔድሮ ሳንቼዝን ያክል የሚወዱት መሪ የለም ቢባል ማጋነን አይሆንም። እርሱ ለፍልስጤም ሲል በእስራኤል ላይ ማእቀብ የጣለ ፤ ለአሜሪካ የጦር አይሮፕላኖች የአየርና ባህር ክልሉን የከለከለ ፤ አውሮፓዊያንን ቀስቅሶ ለፍልስጤም የሀገርነት እውቅና ያሰጠ የነፃነት ሰው ነው። ጋዛዊያን ስሙን እያነሱ ይዘምሩለታል። በየፍርስራሹም ምስሉን እየሳሉ ያሞግሱታል። እናም ፔድሮ የእውቀት ብቻ ሳይሆን የመልካም ልብ ባለቤትም ነው። ፔድሮ የሁለት ልጆች አባት ሲሆን ከስፓኒሽ በተጨማሪ እንግሊዝኛና ፈረንሳይኛ አቀላጥፎ የሚናገር ግርማሞገሳም መሪ ነው። ቴሌግራም 👉 t.me/Seidsocial
5 346
7
አሜሪካ ሰሞኑን በኢራን ላይ ስታደርግ የነበረውን ጦርነት ካለ ተኩስ አቁም ስምምነት አቁማለች። ላለፉት ሶስት ቀናትም በኢራን ላይ አንድት ጥቃት አልፈፀመችም ። ይህ የሆነው በዋናነት በሶስት ምክንያት ነው። የመጀመሪያ የአሜሪካ የመሳሪያ ክምች በከፍተኛና አስጊ ሁኔታ እየተመናመነ መሆኑ ነው። የአሜሪካ ጦር አመራሮች ለትራምፕ አስተዳደር የመሳሪያ ክምችት መመናመንን ከነገሩ በሗላ ትራምፕ ጦርነቱን እንዲቆም ማድረጉን ኒውዮርክ ታይምስ ያወጣው መረጃ ያሳያል። በተለይም የአየር መከላከያ ሚሳኤሎችን አሜሪካ በከፍተኛ ሁኔታ ማጣቷ ቀጣይ ጦርነት ቢከሰትባት የመፈፀም አቅሟን በከፍተኛ ሁኔታ ይገታዋል ነው ያሉት የአሜሪካ ጦር አመራሮች። ሁለተኛው በኢራን የተፈፀመው የአፀፋ ጥቃት በአሜሪካ ላይ ያደረሰው ውድመት ከሚገመተው አሜሪካ ከምትገልፀውም በላይ በመሆኑ ነው። ሲኤንኤንን ጨምሮ በርካታ የአሜሪካ እና የእስራኤል መገናኛ ብዙሀን ይፋ እንዳደረጉት ከሆነ አሜሪካ ከ 600 በላይ ወታደሮቿ የኢራን ጥቃት ሰለባ ሆነዋል። ሰሞኑን እንኳ በጆርዳን እና ኢራቅ በሚገኙ የአሜሪካ ጦር ሰፈሮች ላይ ኢራን የወሰደቺው ጥቃት አሜሪካ ከገለፀቺው ከእጥፍ በላይ ወታደሮቿ እንደሞቱባት ጄሩሳሌም ፖስት ይዞት የወጣው መረጃ ያሳያል። ኢራን በመካከላኛው ምስራቅ ያሉ የሲአይኤ ማእከላትን በተሳካ ሁኔታ ማውደሟ አሜሪካ ዘንድ ኢራን በሩሲያ እየታገዘች ይሆን የሚልን ጥርጣሬ እንዲያሳድር አድርጓል። በርካታ የአሜሪካ ጦር ሰፈሮችም ተመተዋል። በዚህም አሜሪካ ካለምንም ተኩስ አቁም ስምምነት ጦርነቱን ለማቆም ተገዳለች። ሶስተኛው የአሜሪካ ድብደባዎች ምንም ለውጥ የማያመጡ መሆናቸው ነው። አሜሪካ በኢራን ላይ ለወራት በፈፀመቺው ድብደባም ሆነ አሁን እንደገና ጀምራ ለ 11 ቀናት በፈፀመቺው ጥቃት ያሳካቺው አንድም አላማ የለም። ኢራንም ጥቃቱን እንዲትላመድና ጉዳቶችን የሚቀንሱ ስትራቴጂዎችን እንዲታዳብር አስችሏታል። ለዚያም ነው የአሜሪካ ማእከላዊ እዝ CENTCOM ዋና አዛዥ ከዚህ በሗላ በድብደባው የምናሳካው ምንም ውጤት የለም በማለት የገለፀው። ቴሌግራም 👉 t.me/Seidsocial
5 585
8
ዛሬ የአረብ ሀገራትን ከእስራኤል ጋር የመወዳጄት ጉዞና የፍልስጤም ቀጣይ እጣፈንታን በተመለከተ አሁን 3:00 ላይ በቲክቶክ ውይይት እናደርጋለን ውውይቱን የምናደርገው በኑረዲን ዚንኪ ፔጅ ሲሆን በሚከተለው ሊንክ ገብታችሁ መከታተልና መሳተፍ ትችላላችሁ 👉 https://www.tiktok.com/@zinki_28?_r=1&_t=ZS-98MSsL17f2y
1 869
9
ኢብራሂም ትራኦሬ በኢስላማዊ እንቅቃሴዎች ላይ ጦርነት ከፍቷል። ኢስላምን ሊያጠኑ ከቡርኪናፋሶ የወጡ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ የእስልምና ተማሪዎች በአስቸኳይ ትምህርታቸውን አቋርጠው ወደ ሀገራቸው የማይመለሱ ከሆነ የቡርኪናፋሶ ዜግነታቸውን ያጣሉ ብሏል። ከኢስላም አክራሪዎች ጋር የምናደርገው ጦርነት አሁን ተጀምሯል ሲልም ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል። ሀገሪቱም ውጥረት ላይ ትገኛለች። ኢማሞች እየታሰሩ ሲሆን የመስጅድ ኢማሞች ከዚህ በሗላ ከመንግስት የሚቃረንም ሆነ "አክራሪነትን የሚሰብክ" እንቅቃሴን የሚያደርጉከሆነ እርምጃ እንወስዳለን ሲል ትራኦሬ አስጠንቅቋል። ኢብራሂም ትራኦሬ ወደስልጣን የመጣው በሙስሊም ሀይሎች ታግዞ ቢሆንም አሁን ፊቱን አዙሮባቸዋል። የቡርኪናፋሶ አብዛኛው ህዝብ ማለትም 64% ገደማ የሚሆነው የእስልምና ሀይማኖት ተከታይ ሲሆን ትራኦር ግን ሀገሪቷ ከሀይማኖት ነፃ መሆን አለባት ብሏል። ትራኦሬ "ሀገራችን የምትፈልገው ተመራምረው ሀገራቸውን የሚቀይሩ እንጅ ሀይማኖት የሚያጠኑ ሰዎች አይደሉም በመሆኑም ከሀገር ለእስልምና ጥናት የወጣችሁ ወጣቶች በአስቸኳይ ትምህርቱን አቋርጣችሁ ተመለሱ አለበለዚያ ግን ሀገር አለን ብላችሁ እንዳትመጡ ዜግነታችሁ ይነጠቃል" በማለት አስጠንቅቋል። በመፈንቅለ መንግስት ስልጣኑን የተረከበው ትራኦሬ የሀገሪቱን ኢማሞች ሰብስቦ አክራሪ ያለውን አካሔድ ካዘገዘ በሗላ "ይህ የእናንተ ኢስላም ከሆነ እንዋጋዋለን! አክራሪነት መቀየር አለበት። የማትቀየሩ ከሆነ ግን ጦርነቱ ተጀምሯል" ሲል ዝቷል። አምባገነናዊ ስርአቶች የማያጧትና መፈንቅለመንግስት መለያዋ በሆነቺው ቡርኪናፋሶ ትራኦሬ ሀገሪቱ ላይ ሀይማኖታዊ ተግባራትን የሚገድብ ህግ አውጥቷል። ይህን ህግ የተቃወሙ ኢማሞችም የጥቃት ኢላማ ሆነዋል። ከሀገሪቱ ታላላቅ አሊሞች አንዱ የሆኑትን የአዲሱን ሀይማኖታዊ ክልከላ የተቃወሙት ኢማም ሙሀመድ ኢስሀቅ ኪንዶ የታሰሩ ሲሆን የእርሳቸውን እስር የተቃወሙ በመቶዎች የሚቆጠሩ ደጋፊዎቻቼውም ታስረዋል። ኢማሙ እስካሁን የት እንዳሉ አይታወቅም። አዲሱ የቡርኪናፋሶው ህግ ሀይማኖቶች ከመንግሥት ፖሊሲ ጋር እንዲጣጣሙ ያስገድዳል። ተቺዎች ይህ የትራኦሪ አካሔድ ሀይማኖታዊ ተቋማትን ለመቆጣጠር ያለ ነው ሲሉ ይተቻሉ። በዚህ ሁኔታ ውስጥ ነው ቡርኪናፋሶው ከእስራኤል ጋር ያላትን ወዳጅነት እያደሰች የምትገኘው። ኢብራሂም ትራኦሬ የእስራኤሉን አምባሳደር ሲሞን ሴሮሲን ተቀብሏል። እስራኤልም ከቡርኪናፋሶው እና ጎረቤቶቿ ጋር ያላትን ወዳጅነት እያጠናከረች ትገኛለች። የትራኦሬ መንግስት ይህ እርምጃው በታጣቂዎች ደፈጣ ትግል በምትናጠው ቡርኪናፋሶ የበለጠ አለመረጋጋትን እያዳመጣ ተሰግቷል። ቴሌግራም 👉 t.me/Seidsocial
6 202
10
የየመን ሁቲዎች ማምሻውን በፈፀሙት ጥቃት ሳኡዲ አረቢያ ወደብ አቅራቢያ የነበረን የነዳጅ ጫኝ መርከብ አውድመዋል። ከሳኡዲ አረቢያ አል ሹቃኢቅ ጠረፍ 70 ማይል እርቀት ላይ የነበረው የነዳጅ መርከብ
የየመን ሁቲዎች ማምሻውን በፈፀሙት ጥቃት ሳኡዲ አረቢያ ወደብ አቅራቢያ የነበረን የነዳጅ ጫኝ መርከብ አውድመዋል። ከሳኡዲ አረቢያ አል ሹቃኢቅ ጠረፍ 70 ማይል እርቀት ላይ የነበረው የነዳጅ መርከብ በሁቲዎች ጥቃት ከፍተኛ ፍንዳታን ማስተናገዱን የእንግሊዝ ባህር ሀይል አስታውቋል። ነገሮች ወደ ድርድር የማይመለሱና ተኩስ አቁም የማይደረጉ ከሆነ ቀጠናው ወደለየለት ቀውስ እየተንደረደረ ይገኛል። ቴሌግራም 👉 t.me/Seidsocial
7 609
11
ትላንት አዳሩን ሁቲዎች በሳኡዲ አረቢያ ጂዛን ላይ የሚገኘውን የአራምኮን የነዳጅ ማእከል በዚህ መልኩ አጥቅተዋል። ይህ ጥቃት የተፈፀመው በሳኡዲ አረቢያ የሚመራው ጥምር ጦር የነመንን ሂደይዳ ወደብ ከ
ትላንት አዳሩን ሁቲዎች በሳኡዲ አረቢያ ጂዛን ላይ የሚገኘውን የአራምኮን የነዳጅ ማእከል በዚህ መልኩ አጥቅተዋል። ይህ ጥቃት የተፈፀመው በሳኡዲ አረቢያ የሚመራው ጥምር ጦር የነመንን ሂደይዳ ወደብ ከደበደባ በሗላ ነው። ሁቲዎች አፀፋውን መውሰዳቸውን ተከትሎ ወጥቱ ተባብሶ ቀጥሏል። ቴሌግራም 👉 t.me/Seidsocial
6 566
12
በእንግሊዝ በየ 5 ቀኑ በአንድ መስጅድ ላይ ጥቃት ይፈፀማል። ይሁን እንጅ ኢስላም በእንግሊዝ እጅግ ፈጣኑ ተስፋፊ ሀይማኖት መሆኑን ቀጥሏል። ይህ ከፍተኛ የኢስላም መስፋፋት ያሳሰባቸው አካላት በመሳጅ+2
በእንግሊዝ በየ 5 ቀኑ በአንድ መስጅድ ላይ ጥቃት ይፈፀማል። ይሁን እንጅ ኢስላም በእንግሊዝ እጅግ ፈጣኑ ተስፋፊ ሀይማኖት መሆኑን ቀጥሏል። ይህ ከፍተኛ የኢስላም መስፋፋት ያሳሰባቸው አካላት በመሳጅዶች ላይ ከፍተኛ ጥቃት ቢፈፅሙም ኢስላም በከፍተኛ ፍጥነት አሰየተስፋፋ መጥቷል። አምነስቲ ኢንተርናሽናል ይዞት በወጣው መግለጫ ባለፈው አመት ብቻ በእንግሊዝ ከ 77 በላይ ጥቃቶች በመስጅዶች ላይ ተፈፅመዋል። ይህም በየ 5 ቀኑ አንድ መስጅድ ጥቃት ይፈፀምበታል። ኢስላም በአሁኑ ሰአት የእንግሊዝን አጠቃላይ ህዝብ 6.5% ይሸፍናል። ከእንግሊዝ ሙስሊሞች ውስጥ ከ 50% በላይ የሚሆኑት ከ 25 አመት በታች የሆኑ ወጣቶች መሆናቸው ኢስላም በቀጣይ የእንግሊዝ ግዙፉ ሀይማኖት ኢስላም እንዳይሆን ከፍተኛ ስጋት አላቸው። በተለይም የክርስትና ሀይማኖት በከፍተኛ ሁኔታ ተከታዮቹን እያጣ እና እያሽቆለቆለ በሚገኝባት እንግሊዝ የኢስላም በዚህ ፍጥነት ማደግ ስጋቱን ጨምሮባቸዋል። በአሁኑ ሰአት አብዛኛው የእንግሊዝ ህዝብ ሀይማኖት የሌለው ሲሆን ኢስላም ባለፉት 10 አመታት በእጥፍ አድጓል። በእንግሊዝ ሙስሊም ባለስልጣናት በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመሩ ሲሆን ከነዚህም ውስጥ የእንግሊዝ የፍትህ ሚኒስትሯ ሻባና መህሙድ ፤ የለንደኑ ከንቲባ ሷዲቅ ኻን እና የእንግሊዝ ፓርላማ አባል ሹካት አደም ይጠቀሳሉ ። ቴሌግራም 👉 t.me/Seidsocial
6 747
13
አምባገነን መሪዎች ባህሪያቸው ከነርሱ የተለየ ሀሳብ ያቀረበን ሰው ጠላታቸው በማድረግ ብቻ አይመለሱም። የሀገራቸውና ህዝባቸው ጠላትም አድርገው ፕሮፓጋንዳ ይሰሩና ያጠፉታል። ቭላድሚር ፑቲን አምሳያው
አምባገነን መሪዎች ባህሪያቸው ከነርሱ የተለየ ሀሳብ ያቀረበን ሰው ጠላታቸው በማድረግ ብቻ አይመለሱም። የሀገራቸውና ህዝባቸው ጠላትም አድርገው ፕሮፓጋንዳ ይሰሩና ያጠፉታል። ቭላድሚር ፑቲን አምሳያው እንዲያ ነው። ግትርና ፈላጭ ቆራጭ በሆነው የፖለቲካ ህይወቱ እርሱን የሚቃወሙንም ሆነ የተለየ ሀሳብ የሚያቀርቡን የሀገሩን አሳቢያን ያስወግዳል እንጅ አያስቀምጥም። አሌክሲስ ናቫልኒ ሩሲያዊያን ተስፋ ከሚጥሉበት ወጣት ፖለቲከኞች አንዱ ነበር። ናቫልኒ ሩሲያ የምትከተለው አምባገነናዊ ግትር ስርአት እንዲሁም ጠላት አብዢ አካሔድ ዋጋ እንደሚያስፍላት ሲወተውት የነበረ ሰው ነው። ከምእራባውያን ጋር ጠላትነት መጋባት አክሳሪ ከመሆኑም ሌላ የወራሪነት መንፈስን መላበስ ለሩሲያ አደገኛ መሆኑን ያሳስብ ነበር። የዩክሬይንን ወረራ የሚቃወም የነበረው ናቫልኒ ሩሲያን ሀያል የሚያደርጋት የውስጥ እድገቷ እንጅ በወረራ መስፋፋቷ አይደለም በማለት የፑቲንን ወረራ አጥብቆ ይቃወም ነበር። እናም ፑቲን ይህን ተስፈኛ ፖለቲከኛ ሳይቤሪያ ወስዶ ገደለው። ሌላው የሩሲያን ፖለቲካል መሻሻል ይጠይቅ የነበረው የቀድሞው የሩሲያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ነመስቶቭም 2015 ላይ ነበር የተገደለው። የዩክሬንን ወረራ በዋና ፊታውራሪነት ይመራ የነበረው የወግነር ጦር መሪ የቨግኒ ፕሪጎዢን የሩሲያን ወታደራዊ አመራሮች ደካማነት በመተቸቱና ሩሲያ ይህንን የውጊያ አካሄዷን ካላስተካከለች በዩክሬን ውጤት እንዳታመጣ በመናገሩ ከዚያም አልፎ በሩሲያ ጦር አመራሮች ላይ በማመፁ የፑቲን ጥርስ ውስጥ ገባ። እናም ፕሪጎዢን በሄሊኮፕተር እየተጓዘ ሳለ አየር ላይ እንዲጋይ ተደረገ። ፑቲን የቺቺኒያውን ወታደራዊ መሪ ዘሊምኻን ኻንጎሽቪሊን ጨምሮ በርካታ የሩሲያ ፖለቲካዊ መሪዎችን ቀርጥፎ የበላ ሰው ነው። ቴሌግራም 👉t.me/Seidsocial
7 528
14
በሳኡዲ አረቢያ የሚመራው የአረብ ሀገራት ጥምረት የየመን ኡደይዳ ወደብን አዳሩን ሲደበድብ አድሯል። የጥምረቱ ቃልአቀባይ ቱርኪ አልማሊኪ በሰጡት መግለጫ የአረብ ሀገራት ጥምረቱ የየመን ኡደይዳ ወደብን
በሳኡዲ አረቢያ የሚመራው የአረብ ሀገራት ጥምረት የየመን ኡደይዳ ወደብን አዳሩን ሲደበድብ አድሯል። የጥምረቱ ቃልአቀባይ ቱርኪ አልማሊኪ በሰጡት መግለጫ የአረብ ሀገራት ጥምረቱ የየመን ኡደይዳ ወደብን መደብደባቸውን ገልፀዋል። በዚህም የሁቲዎችን ጥቃት ለመመከት የተደረገ ዘመቻ መሆኑን አስታውቀዋል። የየመኗ ኡደይዳ ወደብም ከፍተኛ ፍንዳታና የእሳት ቃጠሎ ስታስተናግድ አድራለች። በሳኡዲ እና የመን ሀይሎች መካከል ያለው ጦርነት ተባብሶ ቀጥሏል። ቴሌግራም 👉 t.me/Seidsocial
6 759
15
ሩሲያ የምትቋቋም አልሆነችም። ፑቲንም የፖለቲካና ወታደራዊ ስልነቱ የዶለዶመ ይመስላል! ይህ ከስር የምትመለከቱት የሩሲያ ግዙፉ የቴክኖሎጂ ማእከከልና የሩሲያው አማዞን እየተባለ የሚጠራው ዋይልቤሪስ ነ
ሩሲያ የምትቋቋም አልሆነችም። ፑቲንም የፖለቲካና ወታደራዊ ስልነቱ የዶለዶመ ይመስላል! ይህ ከስር የምትመለከቱት የሩሲያ ግዙፉ የቴክኖሎጂ ማእከከልና የሩሲያው አማዞን እየተባለ የሚጠራው ዋይልቤሪስ ነው። ሩሲያ በርካታ ተቋማቷን እያጣች ነው። የነዳጅ ተቋማቷ ተራ በተራ እየጋዩ ኢኮኖሚዋን እያንገዳገደው ነው። ቀዳሚ የነዳጅ አምራች በሆነቺው ሀገር ውስጥ የነዳጅ እጥረት እየተፈጠረ መሆኑ የውድመቱን ጥልቀት ማሳያ ነው። ሩሲያ ኢኮኖሚካሊ ፓራላይዝድ እንዳትሆንም ያስፈራል። ሩሲያ አሁን ላይ በመደበኛ ጦር መሳሪያ ዩክሬይንን ማንበርከክ ቀርቶ መቋቋም አልቻለችም። ዩክሬይን ግዛቷን ቀስበቀስ ማስመለስ ጀምራለች። ዩክሬይን የአውሮፓውያን እገዛ እና የደህንነት ድጋፍ በእጅጉ አፈርጥሟታል። የሚሳኤልና ድሮን ጥቃቶቿ ኢላማቸውን የሚስቱ አይደሉም። የታለመላቸውን ኢላማ በከፍተኛ አኩሬሲ ይመታሉ። በአንፃሩ የሩሲያ ጥቃት ጅምላ ማስወንጨፍ እንጅ ያን ያክል ስትራቴጂካዊ የዩክሬን ኢላማዎችን ማውደም አልተቻላቸውም። ዩክሬይን የሩሲያ ጀኔራሎችን ሞስኮ ድረስ እየለቀመች ስትገድል ሩሲያ ግን በአፀፋው ያንን ማድረግ አልቻለችም። የዩክሬይን ደህንነት የሩሲያን ከፍተኛ ተቋማት ሰርጎ የገባ ሲሆን ሩሲያ ግን በአፀፋው ያንን መፈፀም ተስኗታል። ሩሲያ አሁን የቀራት አማራጭ አንድ ነው። እርሱም የኑክሌያር መሳሪያዋን መጠቀም። ያን ማድረግ ደግሞ ሩሲያን ሊያፈርሳት ይችላል። ፑቲን ዩክሬይንን የወረረባትን ቀን ሲረግም ይኖራል። ቴሌግራም 👉 t.me/Seidsocial
5 849
16
ሸይኽ ፋሩቅ በሰፈራቸውና በሀገራቸው የወራሪዋ ወታደሮች መጥተው እያጠቋቸው ነበር። ከፍልስጤማውያን ጋር ስናፐይር የታጠቁ የእስራኤል ወታደሮችን የሚመክቱበት መሳሪያም ምንም የላቸውም። እና በመሳሪያ ተ+1
ሸይኽ ፋሩቅ በሰፈራቸውና በሀገራቸው የወራሪዋ ወታደሮች መጥተው እያጠቋቸው ነበር። ከፍልስጤማውያን ጋር ስናፐይር የታጠቁ የእስራኤል ወታደሮችን የሚመክቱበት መሳሪያም ምንም የላቸውም። እና በመሳሪያ ተኩስና ሲያልፍም በመዳፉ እየደበደቡና እየገደሏቸው ሳሉ ሸይኽ ፋሩቅ አንዱን ወታደር እንደነብር ተከምረው መሳሪያውን ከቀሙት በሗላ እርሱና ሌሎች የወራሪዋን ወታደሮች በማሰናበት እርሳቸውም መስዋዕት ሆነዋል። ይሄ ግፍ መቆሚያ ማብቂያ ያለው አይመስልም። ይህንን ክስተት ተከትሎ የእስራኤል መንግስት ተጨማሪ ወታደራዊ ዘመቻ በዌስት ባንክ ላይ አዟል። አላህ ሸይኹን በሸሂድነት ይቀበላቸው! ቴሌግራም 👉 t.me/Seidsocial
6 436
17
መንግስት እንዲህ አይነት ጠብ ጫሪዎችን የሀይማኖት ጥላቻ ሰባኪዎችን መታገስ የለበትም። ቆይ ሙስሊሙ ፂሙን አስረዘመ ሱሪ አሳጠረ ወዘተ እያሉ በማይመለከታቸው የጥላቻ እሳትን የሚዘሩ አካላትን በዝምታ
መንግስት እንዲህ አይነት ጠብ ጫሪዎችን የሀይማኖት ጥላቻ ሰባኪዎችን መታገስ የለበትም። ቆይ ሙስሊሙ ፂሙን አስረዘመ ሱሪ አሳጠረ ወዘተ እያሉ በማይመለከታቸው የጥላቻ እሳትን የሚዘሩ አካላትን በዝምታ መመልከት የለበትም። እነዚህ አካላት ባለፈው በሆነች ልጅ ምክንያት አደገኛ የእርስበርስ ግጭት እየጠነሰሱ ነበር። አሁንም አላረፉም። እናም እነዚህ የጥፋት ሰበካዎች ወደ መሬት ሳይወርዱ መታረም አለባቸው ቴሌግራም 👉 t.me/Seidsocial
6 343
18
አሜሪካ የኢራንን ኑክሌያር ተቋማቶች ማውደም አልቻለችም። ስለዚህ ለሳኡዲ አረቢያ ኑክሌየር እገነባልሻለሁ ብላ ስምምነቷን አስቀመጠች። ግን አለ ትራምፕ ግን ለሳኡዲ ኑክሌየሩን የምንገነባው ሳኡዲ አረቢ+1
አሜሪካ የኢራንን ኑክሌያር ተቋማቶች ማውደም አልቻለችም። ስለዚህ ለሳኡዲ አረቢያ ኑክሌየር እገነባልሻለሁ ብላ ስምምነቷን አስቀመጠች። ግን አለ ትራምፕ ግን ለሳኡዲ ኑክሌየሩን የምንገነባው ሳኡዲ አረቢያ ከእስራኤል ጋር የሚፈጠረውን የአብረሀም ጥምረት ስትቀላቀል ነው። እናም ለትራምፕ መግለጫ ሳኡዲ ማስተባበያ አልሰጠችም። ሳኡዲ የኑክሌያር ስምምነቱ ላይ ለአለም እያሳወቀች ሳለ ሌላ ድምፅ ከወደ እስራኤል ተሰማ ከቡቸሩ መሪ ኔታኒያሁ! ኔታኒያሁ ሳኡዲ እና እስራኤል በአብረሀም ጥምረት ከተጣመሩ ቀጠናው እንደት ያለ ሰላም እንደት ያለ ብልፅግና እንደሚጠብቀው ተናገረና ለትራምፕ ስምምነትም ባርኮቱን ሰጠ። እዚህ ጋር የተለያዩ ነጥቦችን ማንሳት ይቻላል። የመጀመሪያው የጋዛና የፍልስጤም ጉዳይ ከእንግዲህ ከመጤፍ እንደማይቆጠር ማሳያ ነው። ሁለተኛው አሜሪካ እና እስራኤል ዋና የቀጠናው ሽኩቻ እና ፍትጊያን ከኢራን-እስራኤል ወደ ሳኡዲ-ኢራን ለማዞር ያሰቡ ይመስላል። የሆነው ሆኖ ሳኡዲና እስራኤል አሜሪካ የኢራን ኑክሌያር ተቋማትን እንዲታወድም ሲወተውቱ የነበሩ ሀገራት ናቸው። ካልወደመ ደግሞ እኛ መታጠቅ አለብን ይመስላል የነ ሳኡዲ እርምጃ! ከዚህ በፊት ሙሀመድ ቢን ሰልማን " እኛ ኑክሌየር መታጠቅ አንሻም ኢራን ከታጠቀች ግን እኛም እንታጠቃለን " ብሏል። አሜሪካ ለሳኡዲ ኑክሌያር መገንባቷ በቀጠናው ሌላ ተጨማሪ የሀይል ፉክክርን የሚፈጥር መሆኑን ለመገመት የፖለቲካ ጠበብት መሆን አይጠይቅም። በዚያም ተባለ በዚህ ቀጠናው በነውጥ ወጀብ እየተናጠ ይቀጥላል! ቴሌግራም 👉 t.me/Seidsocial
7 031
19
በመጀመሪያው ዙር ጦርነት ኢራን የሆርሙዝ ሰርጥን ዘግታ አለምን አናውጣው ነበር። በዚህኛው ጦርነት ግን ቀይ ባህርንም ትዘጋለች! ኢራን ወታደራዊ አመራሮቿንና የሚሳኤል ጠበብቶቿን ወደየመን ከወራት በፊት ጀምሮ ልካለች። በዚህም የሁቲን የማጥቃት እንቅሰቃሴ የኢራን ወታራዊ አመራሮች ይመራሉ። ሁቲዎች ድሮኖቻቼውንና ሚሳኤሎቻቼውን ወደ ቀይ ባህር ባበል መንዲብ እያስጠጉ መሆናቸውን ሮይተርስ ይዞት የወጣው መረጃ ያመለክታል። በዚህም የሚጠብቁት ትእዛዝን ብቻ ነው። የየመን ሁቲዎች አሁን ላይ እገዳውን ሳኡዲ አረቢያ ላይ ጥለው የሳኡዲ መርከቦችን እያጠቁ የሚገኙ ሲሆን ሁለት የሳኡዲ መርከቦችንም ቀይ ባህር ላይ አጥቅተው አቃጥለዋል። ኢራን ከሁቲዎች ጋር በመተባበር የቀይ ባህርንም ከዘጋች ወትሮም ከሆርሙዝ ጉዳት ያላገገመው የአለም ኢኮኖሚ ቅርቃር ውስጥ ይገባል። አሜሪካ ለሳኡዲ የኑክሌያር ጣቢያ ለመገንባት መስማማቷና እስራኤል እና ሳኡዲ በዚህ ፈንታ ወዳጅነታቸውን ለማወጅ የተስማሙ መሆኑ መነገሩ የበለጠ ሁኔታዎችን ያወሳስበዋል። በአሁኑ ሰአት እስራኤል ከኢራን ጥቃት እራሷን ያቀበች ቢሆንም አሜሪካ እየገፋች በሄደች ቁጥር መቀላቀሏ የማይቀር ነው። ኢራን በበኩሏ የአሜሪካ ጦር እየተነሳ ጥቃት የሚፈፅምባትን የአረብ ሀገራት ጦር ሰፈሮች እያጠቃች ትገኛለች። እነዚህ በአሜሪካ ጦር ሰፈርነት የሚያገለግሉ የአረብ ሀገራት ላይ ኢራን እያደረሰቺው ባለው ጥቃትም እስካሁን በርካታ የአሜሪካ ወታደሮች የተገደሉ ሲሆን ከ 100 በላይ ወታደሮችም እንደቆሰሉባት አሜሪካ ገልፃለች። አሜሪካ የኢራንን መሰረተልማቶች ኢላማ ያደረገ ጥቃቶችን በከፍተኛ ሁኔታ እየፈፀመች ሲሆን ኢራን ለዚህ አፀፋ ዋና መሳሪያ ለማድረግ ያሰበቺው ቀይ ባህርን መቆለፍ ነው። ያ ሲሆን የአሜሪካም ሀይል በሆርሚዝና ቀይ ባህር ይበታተናል። ይህ እውን ከሆነ የሀገራችን ንግድ ጥገኛ የሆነበት ቀይ ባህርና ባበል መንድብ ስለሚዘጋ ኢትዮጵያ ከፍተኛ ቀውስ ያጋጥመናል። ከኢትዮጵያ በተጨማሪ ግብፅን ጨምሮ በርካታ የአፍሪካ ሀገራት ሳኡዲ አረቢያና የተቀረው የአረብ ሀገራት ከፍተኛ አደጋ ተጋርጦባቸዋል። የአፍሪካ ህብረት ዛሬ ባወጣው መግለጫ ሁቲዎች ቀይ ባህርን ከመዝጋት እንዲታቀቡ ጠይቋል። ቴሌግራም 👉 t.me/Seidsocial
6 606
20
የየመን ሁቲዎች በሳኡዲ ላይ የጣልነውን እገዳ ጥሰዋል ያሏቸውን ሁለት የሳኡዲ ነዳጅ ጫኝ መርከቦች በሚሳኤል አጥቅተዋል። ሁለቱ ግዙፍ መርከቦች በጥቃቱ ሲነዱ ታይተዋል። የሳኡዲ አየር ሀይል በየመን ላ
የየመን ሁቲዎች በሳኡዲ ላይ የጣልነውን እገዳ ጥሰዋል ያሏቸውን ሁለት የሳኡዲ ነዳጅ ጫኝ መርከቦች በሚሳኤል አጥቅተዋል። ሁለቱ ግዙፍ መርከቦች በጥቃቱ ሲነዱ ታይተዋል። የሳኡዲ አየር ሀይል በየመን ላይ ድብደባ ከፈፀመ በሗላ በሁለቱ ሀይሎች መካከል ያለው ውጥረት አይሏል። ቴሌግራም 👉 t.me/Seidsocial
6 390