cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Daewa selefiya

Publicaciones publicitarias
7 729
Suscriptores
-1124 horas
+2077 días
+53630 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
አንዱ   አገባና  የሰርጉ ምሽት ላይ!! ለሚስቱ ግን እናትና አባትሺ ከኔጋ መሆንሺን ያቃሉወይ አላት  አሉ¡  የዚህስ የከፋ ነው¡ «ተበርቸ ሰላም» =
Mostrar todo...
🛑 አዲስ የኪታብ ቂርአት  🎁 🎈የኪታብ ስም_🌱 ቀዋኢዱል አርበዓ🌱 👇 የኪታቡ አስቀሪ 🎙<ኡስታዝ አብዱራዛቅ አል ባጂ_> 🌹ተ     🌹ጀ         🌹ም             🌹ሯ                  🌹ል ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ ሼር አድርጉት: 🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌾🌾🌾🌾🌾🌾 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/tdarna_islam?livestream https://t.me/tdarna_islam?livestream
Mostrar todo...
السلام عليكم ورحمة الله  وبركاته   ያለሁት  ዱባይ ነው  ልዩ ሰፈር( ሻርጃ) ይባላል  የኢጃዛ ቤታችንም እዛው ሻርጃ  ሲሆን  አንዲት እህት ከእኔ ጋር ነበረች   ስሟ ሰሚራ ዋሲሁን  ትባላለች    ሀገር ከገባች ወደ 3 አመት ሆናት   ።  ሀገሯ  ወልደያ  ወደ ገጠሩ  አካባቢ ነው ። እናም እኔ ጋ ንብረት  ነበራት  ስልኬ ሲበላሽ   አድራሻዋ ጠፋብኝ   እሷም ልትደውልልኝ  አልቻለችም ። እስከዛሬ ጠበኳት  በዚህ ሁኔታ  ንብረቷን ወደርሷ ማድረስ አልቻልኩም  እና የምታውቋት ወይም የዚያ  አከባቢ ተወላጅ ጓደኛ ያላችሁ  አፈላልጉኝ  ።   ከታች በሚቀመጠው አድራሻ አሳውቁኝ ጀዛኩም አሏህ ኸይር  ስልክ= +971561974267    ወይም በቴሌግራም =@Aselafiya
Mostrar todo...
🛑 ክፍል አንድ የኪታብ ቂርአት 🎁 🎈የኪታብ ስም_🌱 ቀዋኢዱል አርበዓ🌱 👇 የኪታቡ አስቀሪ 🎙<ኡስታዝ አብዱራዛቅ ባጂ_> 🌹ተ     🌹ጀ         🌹ም             🌹ሯ                  🌹ል ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ ሼር አድርጉት: 🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌾🌾🌾🌾🌾🌾 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/tdarna_islam?livestream https://t.me/tdarna_islam?livestream
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
አዲስ የደርስ ማስታወቂያ  በአላህ ፍቃድ በዚህ ቻናል አዲስ  ኪታብ ይጀመራል    የኪታቡ ስም ቀዋኢዱል አርበዓ         የኪታቡ አስቀሪ ኡስታዝ አብዱረዛቅ አልባጂ የሚቀራበት ቀን በሳምንተ 2 ቀን  ሲሆን ሰኛ እና ማክሰኞ ከምሽቱ 4:00 ሰአት ጀምሮ የኪታቡ PDF t.me/tdarna_islam_pdf ቀጥታ ስርጭት የሚተላለፍበት ቻናል ትዳር እና ኢስላም ቻናል👇👇 https://t.me/tdarna_islam https://t.me/tdarna_islam
Mostrar todo...
𝕥𝕖𝕝𝕖𝕘𝕣𝕒𝕞 ከተጠቀምን አይቀር ለምን በመልካም ነገር ላይ አንጠመድም ? social media በጣም ብዙ መጥፎ እና ቆሻሻ እንዳለው ሁሉ ብዙ ኸይር አለው ። ዲናችን ለመማር በቀላሉ እነኚህ ውብ የሱና ቻናሎች ተቀላቀሉ 👇
Mostrar todo...
ⓙⓞⓘⓝ 🌾𝑐ℎ𝑎𝑛𝑛𝑒𝑙
𝕔𝕝𝕚𝕔𝕜 ➹ 𝕔𝕙𝕒𝕟𝕟𝕖𝕝🌱
¢нαииєℓ 🌿
Photo unavailableShow in Telegram
አሰላሙአለይኩም ሳምንታዊ በሑዘይፋ መስጂድ የሚሰጠው የእሁድ ደርስ የፊታችን እሁድ ይጀምራል።
Mostrar todo...
ውድ የመድረሳችን ቤተሰቦች በቁርአንም በኪታብም በኩል ምዝገባችን እንደቀጠለ ነው ዛሬ ደግሞ ጀማሪዎችንም ጭምር ባማከለ የተዘጋጁትን የኪታብ ፕሮግራሞች እነሆ እናስተዋውቃችሁ። በኡሙ ዓብዱረህማን የቁርአንና የኪታብ መድረሳ የሚሰጡ የኪታብ አይነቶች፦ المستوى الأول ➡️ከዐቂዳ 1.ثلاثة الأصول 2.قواعد الأربع 3.الواجبات المتحتمات ➡️ከተጅዊድ 4.أحكام التجويد للمبتدئين ቱህፈቱል አጥፉል ከመሸምደድ ጋር ➡️ከፊቅህ 5.المبادئ الفقهية ( الجزء الثانى) ➡️ከሲራ 6.نور العيون ➡️ከሀዲስ 7.أربعون النووية المستوى الثاني ✅ዐቂዳ 1.كتاب التوحيد ✅ፊቅህ 2.متن أبي شجاع ✅ሲራ 3.روضة الأنوار ✅ተጅዊድ 4.الجزرية እነዚህ ኪታቦችም የሚሰጡት በኡስታዛችን #በኡስታዝ_አብዱረዛቅ_ቢን_ባጂ ለሌሎች እህትና ወንድሞች ሼር ያድርጉ ❁ قال ﷺ : " من دل على خير؛ فله مثل أجر فاعله " ❁ https://t.me/Umuabdurehman_qireat
Mostrar todo...
ኡሙ ዓብዱረህማን የሴቶች የቁርአንና የኪታብ ቻናል

በኡሙ ዓብዱረህማን የቁርአንና ኪታብ ቻናል የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች፦ 💥ለጀማሪ ቃዒደቱ-ኑራኒያን 💥 ቁርአን ነዘርን በተጅዊድ 💥 ቁርአን በሂፍዝ 💥 ሂፍዝ ሙራጀዓህ 💥 የኪታብ ትምህርቶች ለምዝገባ እንዲሁም ለሀሳብና አስተያየት👇👇 @Rahmii19 እና @umuabdurehman_bot

🛑 የ መጀመሪያው ፕሮግራም 🎁 🎈የፈታዋ ፕሮግራሙ ሊጀምር ነው። 👇 🎙<ሸህ አወል አህመድ ኬሚሴ_> 🌹ተ     🌹ጀ         🌹ም             🌹ሯ                  🌹ል ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ ሼር አድርጉት: 📎📎📎📎📎📎📎📎🔗🔗🔗🔗 https://t.me/tdarna_islam?livestream https://t.me/tdarna_islam?livestream
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.