አባወራ abawora
Ir al canal en Telegram
አባወራ፦አባትነት፣ ባልነት፣ ወንድነት፣ ራስነት +251-9-11-67-46-87 https://www.youtube.com/@abawora
Mostrar más1 527
Suscriptores
-424 horas
-97 días
-730 días
Archivo de publicaciones
1 527
መልካምና ውብ የኾነውን ለማጥፋት እሴት-አልባ ትውልድ ማፍራት
===================================
“ሰይጣን ወንዝ ኩልል ብሎ ሲፈስ ሰው ዐይቶ፣ ደስ እንዳይሰኝ፣ ፈጣሪውን እንዳያመሰግን ወንዙን ይረብሸዋል” ሲሉ እሰማለሁ። ተፈጥሮአዊ፣ ነባር፣ ውብና መልካሙን ማጥፋት በቦታውም አስቀያሚውን “ውብና ልክ” አድርጎ የማስገባት የተቃዋሚ ሥራ! 👇👇👇
https://abawera.substack.com/p/8db?r=5gza3&utm_campaign=post&utm_medium=web&showWelcomeOnShare=true
1 527
አስገዳጅ በሌለበት ሥልጣኔ እውን አይኾንም!
=============================
ሥልጣኔ ሁሉ በግዴታ ይመጣል። ምክንያቱም ሥልጣኔ ማለት ሰው የፈለገውን ማድረግ ሳይኾን፣ የሚገባውን እንዲያደርግ ራሱን ማስገደድ ነውና። የውጭ አስገዳጅ፣ የውስጥ ሥልጣንን፣ እርሱም ሥልጣኔን ይወልዳል!👇👇👇
https://abawera.substack.com/p/d4d?r=5gza3&utm_campaign=post&utm_medium=web&showWelcomeOnShare=true
1 527
ማኅበረሰብ ትውልዱን ካስቀጠለው ነባር እሴቱ ሲለይ መከኖ ይጠፋል!
=================================
እሴቱን የካደ ትውልድ ማንነቱን ይጥላል፤ ማንነቱን የጣለ ደግሞ በሌሎች በሌሎች የተሰጠው ሐሰተኛ ትርጉም ውስጥ ይኖራል። አባወራነትን እንደ ጭቆና ስናይ የምንጥለው የአባቶቻችንን ሥርዓት ብቻ አይደለም፤ እኛን እንደ እኛ ያደረገንን የኃላፊነት፣ የመሥዋዕትነት፣ ጽድቅን በተግባር የመኖር መንፈስ ነው።👇👇👇
https://abawera.substack.com/p/bcb?r=5gza3&utm_campaign=post&utm_medium=web&showWelcomeOnShare=true
1 527
100 ዐዳዲስ "አንባቢዎች" አልተጨመሩም—100 ዐዲስ አደራዎች ተጨመሩ እንጂ!
===================================
እውነት መነገሩ አይቀርም! ነገር ግን በሕይወት ሳይኖር ሲነገር፣ ሲደነቅ፣ አጨብጫቢና አድናቂ ሲበዛበት ግን ፍሬ አልባ ገለባ ብቻ ኾኖ ይቀራል እንጂ! እውነትን ስታውቁ ፍሬ አልባ ገለባ ኾናችሁ እንዳትቀሩ ግን አስተውሉ!👇👇👇
https://abawera.substack.com/p/100-100?r=5gza3&utm_campaign=post&utm_medium=web&showWelcomeOnShare=true
1 527
ያልጮች ማኅበረሰብ ጥፋት ይገባዋልና ይጠፋል፤ መጥፋት ትፈልጋላችሁ?
=====================================
ራሱን ቤተሰቡን፣ ማኅበረሰቡን የሚጠብቅበትን፣ እንዲጠብቅበት የተሰጠውን፣ ሲጠብቁበት ያሳዩትን ወንድነት መክሊቱን፦ ወኔውን፣ ድፍረቱን፣ ጥንካሬውን፣ ኃይሉን፤ የጣለ ማኅበረሰብ መጥፋቱ እርግጥ የኾነ፣ የሚገባው፣ የማይቀርም ነው!👇👇👇
https://abawera.substack.com/p/416?r=5gza3&utm_campaign=post&utm_medium=web&showWelcomeOnShare=true
1 527
የዐዲስ ዓመት ስጦታ
=============
ለሰው በስጦታ አበርክታችሁት ዘለዓለም የምትመረቁበት ስጦታ
እጅግ ትንሽ ቁጥር ያለው ከሌላው ጊዜ በተለየ የተዘጋጀ Extra nourishing እጅግ ቆዳና ጸጉር አለስላሽ የገላ ሳሙና።
አባወራው ከቤተሰቡ ጋር የሚታጠብበት የጥበብ ውጤት!
ይህንን batch የ13 ዓመቱ ልጄ አጠገቡ ቆሜ እያዘዝኩት ከመጀመሪያው ጀምሮ ሠርቶ ጨርሶታል፤
በተለይ በ2019 ለሚጠበቅ እንግዳ ተዘጋጅቷል፤
እህቶቹ ቆራርጠው ደርድረውታል፤
ልጆቼ የሚታጠቡበትን ይሀንን ድንቅ ሳሙና ውሰዱ !
በጥበብ ታጠቡ!
(0911674687)
1 527
ትውልዱን የሚያስቀጥል ብቻ ባለሀገር ይኾናል!
==============================
ባለሀገርነት በመሬት አይደለም፤ በትውልድ ነው!ትውልዱን የማያስቀጥል ጃንደርባ “ሀገሬ” በሚላት ሀገሩ በባለሟልነት ባርነት ተይዞ መክኖ ይጠፋል እንጂ ተስፋ የለውም። የሀገር መሬት ላይ መኖር ብቻ ሳይኾን የብዙ ተባዙን ቡራኬ አምኖ፣ ተቀብሎ የሚበዛው ማኅበረሰብ ብቻ ተስፈኛ ባለሀገርም ይኾናል!👇👇👇
https://abawera.substack.com/p/c89?r=5gza3&utm_campaign=post&utm_medium=web&showWelcomeOnShare=true
1 527
አርአያህ መናኝ ሲኾን ጃንደርባነትህ እርግጥ ይኾናል
=================================
አርአያ የምትመስለውን ሰው ብቻ አይወስንም፤ የምትመስለውን ሕይወትም ይወስናል። ስለዚህ ለቤተሰብና ለትውልድ አርአያ የምናደርገውን ሰው በስሙ፣ በማዕረጉ፣ በትምህርቱ ሳይኾን በኖረው፣ በከፈለው ዋጋና በተወው ፍሬ መመርመር አለብን።👇👇👇
https://abawera.substack.com/p/461?r=5gza3&utm_campaign=post&utm_medium=web&showWelcomeOnShare=true
1 527
ዐዲስ ምዕራፍ
=========
የሀገር ዋልታ ምሰሶ መሠረቱ አባወራ በዘመናዊነትና በመንፈሳዊነት ሰበብ ተገፍቶ፣ ቤተሰብ ከባድ ፈተና ውስጥ በወደቀበት ዘመን፤ አድናቂ አጨብጫቢ የማይፈልገው ድምጽ!👇👇👇
https://abawera.substack.com/p/fce?r=5gza3&utm_campaign=post&utm_medium=web&showWelcomeOnShare=true
1 527
የምመነግርህና አትሰማምና ደጋግመህ ወደቅህ
==============================
የህይወት ምክር ለመንገዳችን “ብርሃን ይኾናል” ብንል፤ ግን የትኛው፣ የማን፣ ውጤቱስ ብለን መመርመር አለብን! ኾኖም የተመከርነው እውነት መሳይ ሐሰተኛ ትርክት ተከትለን ስንወድቅ ራሳችንን ተጠያቂ በማድረግ፣ ምክሩን የበለጠ እንድንፈጽመው በዚያም ውድቀታችንን ለማራቅና ራሳችንም ለመጥላት እንገደዳለን!
https://abawera.substack.com/p/977?r=5gza3&utm_campaign=post&utm_medium=web&showWelcomeOnShare=true
1 527
ሴቶች እንጀራ ፍለጋ ሲወጡ፣ ፍቺን ይዘው ይመጡ?
==================================
ሥርዓተ ጾታ ማለት ወንድ ወይም ሴት መኾንን ማዕከል አድርገው ሰዎች/ ማኅበረሰቡ/ ለራሳቸው እንዲመቻቸው ወንድ ይህንና ያን ሴት ይህንና ያንን መሥራት ወይም ማድረግ አለባቸው ብው የመደቡት ሥርዓተ ፍረጃ ነው። በዚህ. . አድሏዓዊ አመለካከት. . . የሚከሰት ጉዳትን ጾታዊ ጥቃት እንለዋለን! (የኢኦተቤ)
https://abawera.substack.com/p/c15?r=5gza3&utm_campaign=post&utm_medium=web&showWelcomeOnShare=true
1 527
ክርስትናን ያልጮች የሚያደርግ “የክርስቲያኖች” ዘመቻን ማክሸፍ
==================================
እምነት ወደ እሴት ካልወረደ፣ እሴት ወደ ጠንካራ ስብዕና ካልተለወጠ፣ ያም ስብዕናም በተግባር ካልተገለጠ፣ እምነት በአፍ ይቀራል። ተግባር ልማድ ካልኾነ፣ ልማድ ባህል ካልኾነ፣ ባህልም ትውልድን ካልቀረጸ፣ የወረስነው እምነት በትውልድ ላይ ምልክት ሳይተው ትውልዱም እምነቱም ይጠፋሉ። 👇👇👇
https://abawera.substack.com/p/131?r=5gza3&utm_campaign=post&utm_medium=web&showWelcomeOnShare=true
1 527
ዮርዳኖስም እንደ ግሎሪያ ስታይነም?
======================
የሴቶችን ጥቃት መቃወም አንድ ነገር ነው፤ የጥቃቱን መንስዔ ከግለሰብ ወንጀል ወደ ባህል፥ ቤተሰብና ሃይማኖታዊ መዋቅር ማዛወር ግን ሌላ አጀንዳ ነው። የሴቶችን ጥቃትን ለመዋጋት ሀገርን ያቆመውን ቤተሰብ፣ ማኅበረሰብ እና እምነት እንደ ችግሩ ምንጭ ማቅረብ ከፍትሕ ጥያቄ በላይ ፖለቲካዊም ተልዕኮ ያለው ይኾናል።
🌻🌻🌻
https://abawera.substack.com/p/a95?r=5gza3&utm_campaign=post&utm_medium=web&showWelcomeOnShare=true
1 527
ነፍስን ከሚያጠፉት ይልቅ ጃንደርባነትን አጽድቀው ከሚያመክኑት ተጠበቁ!
================================
ትውልዱ ወደ አባቶቹ እሴት ተመልሶ፡ የአባወራነት ወኔውን መረከብ፣ ቅዱስ ጋብቻን መመሥረት፣ አምስትና አሥር ወልዶ መብዛት፣ እና የአባቶቹን ርስት የሚያስጠብቅ ሉዓላዊ ትውልድ ማፈራት የዘመናችን ሃይማኖታዊና ብሔራዊ አደራ ነው!🌻
https://abawera.substack.com/p/d51?r=5gza3&utm_campaign=post&utm_medium=web&showWelcomeOnShare=true
1 527
በፋሺስት ጦር ያልተረታች ሀገር በሊቃውንቱ ሐሰተኛ ትርክት ትጠፋለች!🌻
=====================================
ጦርነት ሀገርን ያወድማል፤ ሕዝብን ግን ሁልጊዜ አያጠፋም። እሴቱን፣ ማንነቱን፣ ቤተሰቡንና ወኔውን ያስጠበቀ ሕዝብ ከትቢያ ተነስቶ ዳግም ይበዛል፣ ሀገር ይገነባል። ከውጭ ጠላት የበለጠ አደገኛው ግን ከውስጥ የአባቶችን እሴት ሽሮ፣ ልብን አጥፍቶ፣ ጽድቁ ከሚፈጸምበት ጠንካራ ስብዕና የሚለየው ሐሰተኛ ትርክት ነው።👇👇👇
https://abawera.substack.com/p/018?r=5gza3&utm_campaign=post&utm_medium=web&showWelcomeOnShare=true
1 527
ትውልዱ አግብቶ እንዲወልድ ሳይኾን፤ ራሱን አምክኖ በማጥፋት “መንግሥተ ሰማይን እንዲወርስ”
==================================
ለኦርቶዶክሳዊው ማኅበረሰብ እጅግ አደገኛውና ከባድ ጠላቱ በጥይት አረር ከሚጨርሱት ይልቅ በሐሰተኛ ትርክት አምክነው የሚያጠፉት፤ ራሱ “አይነኬ አይወቀሴ” ያደረጋቸው ተቋማት፣ ማኅበራትና ሊቃውንት ናቸው! ዘር ማስቀጠሉን ትቶ ታይታና ይኹንታ በሚፈልግበት አጉል መንፈሳዊነት ቀብጦና ቀልጦ ይጠፋል! 👇👇👇
https://abawera.substack.com/p/1e7?r=5gza3&utm_campaign=post&utm_medium=web&showWelcomeOnShare=true
1 527
“…አገልጋዮቹ የጽድቅ አገልጋዮች ለመምሰል ራሳቸውን ቢለውጡ የሚያስገርም አይደለም…”
====================================
የብርሃን አበጋዝ የሚመስሉት ሊቃውንት ትውልዱን፣ ጃንደርባ አድርገው፥ አምክነው በማጥፋቱ ረገድ ከጨለማው ሠራዊት እጅግ ይከፋሉ! ከትውልዱ ግን ይህን ማን አስተዋለ?—ማኅበረሰቡ በሐሰተኛ ትርክት መክኖ እየጠፋ መኾኑን ሳያውቅ፣ የሚያጠፉትን ግን እንደ እረኛው ይከተላል።
https://abawera.substack.com/p/5ff?r=5gza3&utm_campaign=post&utm_medium=web&showWelcomeOnShare=true
