አባወራ abawera
前往频道在 Telegram
አባወራ፦አባትነት፣ ባልነት፣ ወንድነት፣ ራስነት +251-9-11-67-46-87 https://youtube.com/@abawera826
显示更多1 535
订阅者
无数据24 小时
+327 天
+3030 天
帖子存档
1 535
“የሴቶችን ደኅንነት የጠበቁ ማዕከላት” የቤተሰብ ስጋቶች
===========================
መሰል ማዕከላት ሴቶችን ከቤተሰባቸው በተለይም ከአባታቸው በመነጠል የሚሰጧቸው አገልግሎቶች ከጥቅማቸው ይልቅ ማኅበራዊ ኅብረቱን፣ ቤተሰባዊ አንድነቱን ይፈታተናሉ!👇👇👇
https://open.substack.com/pub/abawera/p/24a?r=5gza3&utm_campaign=post&utm_medium=web&showWelcomeOnShare=true
1 535
+1
በትውልዱ ጃንደርባትን የሚያጸድቀው የጆርዳን ፒተርሰን በረከት! 🚨
================================
ጆርዳን ፒተርሰን ወንዱን ከሊበራሊዝም እና ከፌሚኒዝም ታደግኩት ቢልም፣ በካርል ዩንግ ሥነ-ልቦና እያደነዘዘ ግብረሰዶማዊነትን በክርስትያኑ ዘንድ አበረታቶ፣ ጃንደርባዊነትን አጽድቋል። ይህም የባህል ወረራ ወደ ሀገራችን ሰርጎ ሲገባ ውጤቱ ተመሳሳይ ነው!👇👇👇
https://open.substack.com/pub/abawera/p/fde?r=5gza3&utm_campaign=post&utm_medium=web&showWelcomeOnShare=true
1 535
ውድቀትን የቀደመ እብሪት፦ የክርስትያኑ ማኅበረሰብ ምክነት!
==================================
ክርስቲያኑን ማኅበረሰብ የሚያፈርሰው ጠላት ከውጭ የሚመጣው ሳይኾን ራሱ፣ ጥፋቱን በቀደመ በእብሪቱ፣ በራሱ እጅ ቆርጦ ከሚጥለው የአባቶቹ እሴት የተነሳ ነው። ይህን እውነት ካላየን፣ የጥፋታችንን ምክንያት ሁልጊዜ በሌሎች ላይ እንፈልጋለን።👇👇👇
https://open.substack.com/pub/abawera/p/eba?r=5gza3&utm_campaign=post&utm_medium=web&showWelcomeOnShare=true
1 535
የትውልድ ስብራት በአባቶቻችን እሴት ይጠገናል!
==============================
ትውልድ የሚጠገነው በፖለቲካ ወይም በኢኮኖሚ ለውጥ አይደለም! ይልቁንስ ራሳችንን፥ የእኛ የኾነውን፥ ልንሠራበት ያለንንም ግዴታ ሁሉ እንድንጠላ የተደረግነውን ማንነት መሠረታችንን በማደስ እንጂ ነው!👇👇👇
https://open.substack.com/pub/abawera/p/a26?r=5gza3&utm_campaign=post&utm_medium=web&showWelcomeOnShare=true
1 535
ዓመት አለፈ...
የተገፋውን ወንድነትን ለመታደግ በወጣንበት
ወንድማችን ራሱን ማሰናበቱን የሰማንበት ዕለት!
ወንድሞቼ! በተፈጥሯችን ላይ ስለ ተቃጣብን ጦርነት ስለ መፍትሔውም አንብቡ!
የተጻፈው ሁሉ ለእናንተ ነው! ተዉ! ራስን ከማጥፋት በላይ መፍትሔ አለ!
እናንተም ከገጠማችሁ ችግር በላይ ናችሁ!
በጃንደርባ የውርደት ማዕረግ ሳይኾን በልጅነት ሥልጣን ንግሥና የተሰጣችሁ!
ዐለም ከእናንተ የምትፈልገው ተስፋ የቆረጠ፣ አቅመቢስ፣ ጎስቋላ፣ ጃንደርባ፣ ባለሟሌ የምምተለው፦ መጥጣ፣ ግጣ፣ ነጭታ የምትጥለው፤ ባርያ ነው!
ብዙዎችን እያጣን ነው!ልጆቻችን ላይ ግን ምን ዓይነት ግፍ እየፈጸምን ነው?
እህህህህ..
እኔ ግን እላችኋለሁ!
እኛ የአባቶቻችን ልጆች የጃንደርባ ያልኾነ የአባወራ ትውልድ እናስነሳለን!💪
የዋሁ ዮኒ እንወድሃለን! እንገናኛለን! በአባታችን ቤት አብረንም እንኾናለን!💪
1 535
ከምንተራረም እንሸካከም!
===============
ማኅበረሰቦች ወደ እውነተኛ ሥልጣኔ የሚያድጉት በጽኑ ስብዕና፣ በግልና በጋራ ተጠያቂነት እንዲሁም ራስን በየዕለቱ በመፈተሽ ነው። ይኹን እንጂ ዛሬ “ሰው እንዳይቀየመን” በሚል ሰበብ የምንተራረምበትን መንገድ ትተን፣ መሸካከምን መርጠን ትውልድን ለስንፍናና ለውድቀት ዳርገነዋል። ስህተትን በድፍረት በመጋፈጥ፣ እርስ በእርስ በመተራረም፣ ጽኑ መሠረት በመገንባት እንደ አባወራነታችን ትውልዳችንን ማዳን ይኖርብናል።
https://open.substack.com/pub/abawera/p/0f9?r=5gza3&utm_campaign=post&utm_medium=web&showWelcomeOnShare=true
1 535
ወንዶቻችን “ወንድ“ እንዲኾኑ አንፈልግም፥ በግፍ ግን እንማረራለን!
===================================
ማኅበረሰባችን የገባበት ትልቁ መራራ ተቃርኖ ወንዱን ቆራጥና የቤቱ ምሰሶ ኾኖ እንዳያድግ ራሳችን ሰልበን፣ ግፍ ሲጋልብብን ግን «ወዴት አሉ ጠባቂዎቻችን? ማን ይታደገን?» እያለ ማማረሩ ነው። እውነታው ግን ግልጽ ነው፦ የቤታችንን ምሰሶ ጠባቂዎቻችንንም ከአቋማቸው የመዘዝናቸው የሰለብናቸውም እኛው ራሳችን አይደለንምን?👇👇👇
https://open.substack.com/pub/abawera/p/949?r=5gza3&utm_campaign=post&utm_medium=web&showWelcomeOnShare=true
1 535
ራስህን ባልተቀበልክበት ሀገሬን እወዳለሁ ብለህ አታስቀኝ፤ አትወዳትም!
========================================
ዛሬ ላይ የሚታየው የብዙዎች የውስጥ ባዶነት እና የማንነት ቀውስ መሠረታዊ ምክንያት ከውጫዊ ኹኔታ ይልቅ ውስጣዊ ነው! ዋናው ችግር ከራሳችን ተፈጥሯዊ ግንድ፣ ከታሪክ-እሴታችን፣ ከአባታችንና ከአባቶቻችን ከተሰጠን አደራ ጋር ያለን ግንኙነት መሻከሩ ነው። እውነተኛ ራስን መውደድም ኾነ ከእርሱ የመነጨ ለሌላው የሚተርፈው ፍቅር የሚጀምረው ከባዶ ፉከራ ሳይኾን፤ መሠረቱን ካወቀ፣ ራሱን በአግባቡ ተቀብሎ ካነጸ እና ውስጡ በምስጋና(Gratefulness) ከሞላ ጤናማ ስብዕና ነው።
https://open.substack.com/pub/abawera/p/cdc?r=5gza3&utm_campaign=post&utm_medium=web&showWelcomeOnShare=true
1 535
ከመስጠትህ በፊት ኹን፡ ራስ ላይ መጨከን ጽድቁን ያቀርበዋል
================================
የሰው ልጅ ትልቁ ውጊያ ከራሱ ጋር የሚደረግ የውስጥ ትግል ነው። ጽድቁን እሠራለሁ ሲሉ የውጭ ፈተናን በራስ ላይ ከመጋበዝ በፊት፤ ራስ ላይ ጨክኖ ጠንካራ ስብዕና መገንባት ለሀገርና ለትውልድ የሚተርፍ እውነተኛ መሠረት ነው!👇👇👇
https://open.substack.com/pub/abawera/p/557?r=5gza3&utm_campaign=post&utm_medium=web&showWelcomeOnShare=true
1 535
የለንደን «ስይጣኔ» በዐዲስአበቤው እንዳይደገም!
================================
አባወራው ተኮንኖ፣ ማህፀን በሐሰተኛ ትርክት ወደ ሕጻናት መቃብርነት የቀየረው ትውልድ አምካኙ MSI (ማሪ ስቶፕስ) እንደ “ሕይወት አድን” እየተሸለመ ባለበት፤ የለንደን የትውልድ መክሰም ቀውስ (ስይጣኔ) በዐዲስአበቤው እንዳይደገም!👇👇👇
https://open.substack.com/pub/abawera/p/a1e?r=5gza3&utm_campaign=post&utm_medium=web&showWelcomeOnShare=true
1 535
ነቅታችኋልና ተስተካክሏል ወደ ሕቡዕ ስሙ ተመልሷል
===============================
ይህንኑ መጽሐፍ አነባለሁ የሚለውን ሂዱና ወደ ራሳችሁ ቴሌግራም saved message ወይም ወደ አንዴ ወዲጃችሁ share አድርጉት፤ ምን ይመጣል? ምስክር ይኹን!👇👇👇 አንብቡ
https://open.substack.com/pub/abawera/p/5fb?r=5gza3&utm_campaign=post&utm_medium=web&showWelcomeOnShare=true
1 535
ልጆቻችን ተመኝተውት እንዲጠፉበት የሚጫንባቸው ጃንደርባነት
=================================
ትውልዱ ጃንደርባ እንዲኾን አባቶቹ ባልመጡበት መንገድ ሄዶ ራሱን እንዲያጣ፣ መክኖ እንዲጠፋ በዘመናዊነት ሰበብ ከመጡት በመንፈሳዊነት ስም የሚያድጡት ይከፋሉ፤ ሥራውም ተቋማዊ ነው! ለልጆቹ ጃንደርባነትን የሚመኝ እንዲያም የሚጠራው አባት ከጠላት ይከፋል!👇👇👇
https://open.substack.com/pub/abawera/p/a47?r=5gza3&utm_campaign=post&utm_medium=web&showWelcomeOnShare=true
1 535
የፍቺን ሀገር አፍራሽ "ጥቅም" ሳያውቅ አንድም ሰው አይፋታ!
=================================
ቤተሰብ የማኅበረሰብ መሠረት፣ የሀገርም መገንቢያ ጡብ ነው።" ዛሬ ዛሬ በፍቺ ስም የሚፈጸመው የቤተሰብ መበተን ተራ የሁለት ግለሰቦች አለመስማማት ወይም የግል ውሳኔ ብቻ ሳይኾን ነገር ግን እንዲመስል፤ የማኅበረሰብን ስር ነቅሎ፣ ትውልድን ያለ መሪና ያለ ማንነት አስቀርቶ ለባርነት አሳልፎ የሚሰጥ ትልቅ ሴራ ነው!👇👇👇
https://open.substack.com/pub/abawera/p/11e?r=5gza3&utm_campaign=post&utm_medium=web&showWelcomeOnShare=true
1 535
ከሰው ውድቀት ለመማር አለመፍቀድ፤ «እንከን የለሽ» ፈልጎ መመጻደቅ
===================================
ከወደቀውና ከተነሳው ሰው ለመማር ፈቃደኛ ያልኾንነው፣ አስተማሪ ስለጠፋ ሳይኾን፤ እርሱ የተማረበትን መራራ ዋጋ ለመክፈል አቅሙና ድፍረቱ ስለሌለን ነው። የሰዎችን ጠባሳ ማፌዣ የምናደርገው፣ የራሳችንን ድብቅ ቁስል እና ሐኬተኝነት ለመሸፈን ስንል ብቻ ነው።👇👇👇
https://abawera.substack.com/p/1f5?r=5gza3
1 535
አባወራን ለመስበር የታሰበን ጥቃት ወደ ትንሣኤ መምራት
===================================
አሁን ባንበት ጊዜና ዘመን ዓለም ትውልዱን ከአባቱ እንዲርቅ፣ የአባቶቹን ታሪክ-እሴቱን እንዲንቅ፣ በዚያም ማንነት ራሱን እንዲጥልና ምን ቢማር የእርሷ ባሪያ እንዲኾን በቤተሰብ ላይ የጥፋት ዘመቻዋን አጧጡፋለች!👇👇👇
https://open.substack.com/pub/abawera/p/5d5?r=5gza3&utm_campaign=post&utm_medium=web&showWelcomeOnShare=true
1 535
የአባቶቹን እሴት የጠላ ትውልድ ባንዳ ባይኾን ጃንደርባነትን ከቀደመው ይናጠቃል!
==============================================
አባወራነት፣ አርበኝነት ማለት የራሱ የሆነውን ታሪክ-እሴት፣ ባህልና ወግ የሚጠብቅ፣ ከአባቶቻችን የመጣ የተከበረ ሚና ነው። ከጠላት ሰፈር የሚነሳውና በሆዳደር ሊቃውንት በዘመናዊነትና በመንፈሳዊነት ስም ተገፍቶ ነባር እሴት እምነት ያለውን ትውልድ ወዶ ገብ ባርያ ለማድረግ የሚረጨው መርዝ ግን የጃንደርባነት ነው!
https://open.substack.com/pub/abawera/p/064?r=5gza3&utm_campaign=post&utm_medium=web&showWelcomeOnShare=true
1 535
የትውልዱን ገበታ የጃንደርባ ማዕድ ማድረግ
===========================
ከድህነት ወደ ድህነት ወለል ሀገራትን ጥሎ ካደቀቀው ሸፍጥ የተሞላበት የኮቪድ ወረርሺኝ አዋጅ በኋላ፤ ደግሞ ከስጋ ይልቅ ቅጠላቅጠል ብሉ የሚለን ሰውስ ተልዕኮው ምን ይኾን? ስጋ አትብሉ የሚለን ከእኛ ምን የሚፈልግ ነው ብለናል?👇👇👇
https://open.substack.com/pub/abawera/p/7b9?r=5gza3&utm_campaign=post&utm_medium=web&showWelcomeOnShare=true
