ru
Feedback
መዝገበ እውነት Mezgebe Ewnet

መዝገበ እውነት Mezgebe Ewnet

Открыть в Telegram

እንኳን ወደ መዝገበ እውነት በደህና መጡ... በመዝገበ እውነት ላይ ስለ ጥንታዊ የብራና መጽሃፍት፣ ስለ መጽሃፈ ሄኖክ ፣ስለ ኔፍሊሞች ፣ስለ ጥንታዊ ሰዎች ስልጣኔ፣ስለ የረቀቀ ቴክኖሎጂ፣ ስለ ስነ ከዋክብት እና መሬታችን ፣ ስለ ድብቅ ማህበራት ሴራ፣ ስለ ሃገራችን ኢትዮጵያ ታሪክ ፣ ስለ ቤተክርስቲያን እና መጽሃፍ ቅዱስ ወዘተ ያልተነገሩ እና ያልተሰሙ አስገራሚ ድብቅ እውነታዎችን በስፋት እንዳሣለን፡

Больше
5 291
Подписчики
-124 часа
-77 дней
-5830 дней
Архив постов
‼️ በብዙዎቻችሁ ጥያቄ መሠረት ‼️ የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ ዓውደ ርዕይ ለ1 ሳምንት ተራዝሟል!! እስከ መስከረም 10 በሆላንድ ፓርክ እንጠብቃችኋለን 🎫 የመግቢያ ትኬትዎን በኦንላይን ይቁረጡ!! 👇
‼️ በብዙዎቻችሁ ጥያቄ መሠረት ‼️ የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ ዓውደ ርዕይ ለ1 ሳምንት ተራዝሟል!!
እስከ መስከረም 10 በሆላንድ ፓርክ እንጠብቃችኋለን 🎫 የመግቢያ ትኬትዎን በኦንላይን ይቁረጡ!! 👇👇👇 https://tickets.hamereberhan.org/e/jewel-of-the-world-ethiopia-r2xu 📍ሆላንድ ፓርክ አድራሻ 👇👇👇 https://maps.app.goo.gl/zHL3ZeXVNFWRV4dq6

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው "የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ" ዓውደ ርእይ በታላቅ ድምቀት ተከፈተ፡፡ ሐመረ ብርሃን ለወራት ሲያዘጋጀው የቆየው ይህ ዓውደ ርእይ በርካታ ጳጳሳት፣ የቤተ-ክርስቲያን መምህራን እንዲ
+9
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው "የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ" ዓውደ ርእይ በታላቅ ድምቀት ተከፈተ፡፡
ሐመረ ብርሃን ለወራት ሲያዘጋጀው የቆየው ይህ ዓውደ ርእይ በርካታ ጳጳሳት፣ የቤተ-ክርስቲያን መምህራን እንዲሁም የተለያዩ  የክብር እንግዶች በተገኙበት ተከፍቷል፡፡ በኢትዮጵያ የቤተክርስቲያን ታሪክ ላይ የሚያተኩረው ዓውደ ርእይ ጦር ሀይሎች በሚገኘው ሆላንድ ፓርክ የተዘጋጀ ሲሆን ለተከታታይ 10 ቀናት የሚቆይም ይሆናል፡፡ ዓውደ ርእዩ ለልጆችና ለቤተሰብ የተዘጋጀ ሲሆን በውስጡም የቤተክርስቲያኒቱን የዘመናት ታሪክ የሚያሳዩ ገጽታዎች፣ ልጆች ታሪክን በቀላሉ እንዲረዱ የሚያደርጉ እንዲሁም ለጎብኚ ሳቢ የሆኑ ማሳያዎችን ይዟል፡፡
ከልጆችዎ እና ከቤተሰብዎ ጋር በአክብሮት ጋበዝንዎ!
🎫 የመግቢያ ትኬትዎን በኦንላይን ይቁረጡ!! 👇👇👇 https://tickets.hamereberhan.org/e/jewel-of-the-world-ethiopia-r2xu 📍ሆላንድ ፓርክአድራሻ 👇👇👇 https://maps.app.goo.gl/zHL3ZeXVNFWRV4dq6

⏳ 6 ቀን ብቻ ቀረው!! የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ በሆላንድ ፓርክ ከነሐሴ 28 እስከ መስከረም 3 ለተከታታይ 10 ቀናት ከልጆችዎ እና ከቤተሰብዎ ጋር በአክብሮት ጋበዝንዎ! 🎫 የመግቢያ ትኬትዎን በኦን
6 ቀን ብቻ ቀረው!!
የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ በሆላንድ ፓርክ ከነሐሴ 28 እስከ መስከረም 3 ለተከታታይ 10 ቀናት
ከልጆችዎ እና ከቤተሰብዎ ጋር በአክብሮት ጋበዝንዎ! 🎫 የመግቢያ ትኬትዎን በኦንላይን ይቁረጡ!! 👇👇👇 https://tickets.hamereberhan.org/e/jewel-of-the-world-ethiopia-r2xu 📍ሆላንድ ፓርክአድራሻ 👇👇👇 https://maps.app.goo.gl/zHL3ZeXVNFWRV4dq6

ሀገሬ ቅድስት ቤተክርስቲያኔ ዕድሜሽ ሲገፋ ምርኩዝ ሆንሽ እንጂ ምርኩዝ አልያዝሽም ሺ ውበት እንጂ ሽበት አያውቅሽም!
ወርቃማው ታሪካችን ሊወሳበት፤ በልጆቻችን ልብ ሊጻፍበት ሐመረ ብርሃን ወደ ቀድሞው ነገር ተመልሶ በክረምቱ መውጫ፣ በአዲሱ ዓመት መባቻ ለልጆቻችን እና ለእኛ ታላቅ ግብዣ አሰናድቷል።
የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ በሆላንድ ፓርክ ከነሐሴ 28 እስከ መስከረም 3 ለተከታታይ 10 ቀናት
ከልጆችዎ እና ከቤተሰብዎ ጋር በአክብሮት ጋበዝንዎ! 🎫 የመግቢያ ትኬትዎን በኦንላይን ይቁረጡ!! 👇👇👇 https://tickets.hamereberhan.org/e/jewel-of-the-world-ethiopia-r2xu

የእግዚአብሔር አደራ የሆኑ ልጆቻችንን እንዴት እያሳደግናቸው ነው?
የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ በሆላንድ ፓርክ ከነሐሴ 28 እስከ መስከረም 3 ለተከታታይ 10 ቀናት
ከልጆችዎ እና ከቤተሰብዎ ጋር በፍቅር ጋበዝንዎ!

https://share.google/aimode/K4tbmGu02sAEFtGbw ሙሉው ውይይት in English ለማንበብ

https://share.google/aimode/lEh5S4KE0q2TbWtvZ ሙሉው ውይይት በአማረኛ ለማንበብ

አንድ ሰው በጊዜ ወደ ኋላ ተመልሶ በነ ነጉሥ ዳዊት እና ሰሎሞን ጊዜ ሄዶ የሚያየው፣ የሚሰማው፣ የሚያሸተው፣ የሚመለከተው አለባበስ፣ አመጋገባቸው ሁሉ የአሁኖቹን የኢትዮጵያውያን ባህል ነው። ሌላ እስ
አንድ ሰው በጊዜ ወደ ኋላ ተመልሶ በነ ነጉሥ ዳዊት እና ሰሎሞን ጊዜ ሄዶ የሚያየው፣ የሚሰማው፣ የሚያሸተው፣ የሚመለከተው አለባበስ፣ አመጋገባቸው ሁሉ የአሁኖቹን የኢትዮጵያውያን ባህል ነው። ሌላ እስራኤል የለም በቃ የድሮዎቹ እስራኤል እናንተ ራሳቸሁ ኢትዮጵያውያን ናቸው እያለ ነው።

ጎኦግል ስለ ኢትዮጵያውያን ማንነት ምን ይላል?

የጥንት የእስራኤላውያን ዘንድ ታቦተ ጽዮንን ይዘው ወደ ጦርነት የመዝመት ልምድ ነበራቸው እነዚሁ እስራኤል በኢትዮጵያ ምድር ሲኖሩ ያንኑ የቀደመ ልማዳቸውን በመከተል በጦርነት ጊዜ ታቦትን ይዘው ሲዘም
+2
የጥንት የእስራኤላውያን ዘንድ ታቦተ ጽዮንን ይዘው ወደ ጦርነት የመዝመት ልምድ ነበራቸው እነዚሁ እስራኤል በኢትዮጵያ ምድር ሲኖሩ ያንኑ የቀደመ ልማዳቸውን በመከተል በጦርነት ጊዜ ታቦትን ይዘው ሲዘምቱ ይታያል... እነዚህ እና ሌሎችም በጣም ብዙ የኢትዮጵያውያን ባህሎች እና ልማዶች ስር መሠረታቸው መጽሐፍ ቅዱሳዊ እንደሆ እንጂ ከጊዜ ቡሃል የተጨመሩ ወይ ከሌላ ሰዎች በትምህርት የተወረሱ እንዳይደሉ ያረጋግጡልናል። ኢትዮጵያውያን እነዚህን ልማዶችን ወደ ሃገራቸው ከገቡ ጥቂት ሰዎች ተምረውት ሳይሆን ቀድሞም ይኖሩበት የነበረ የራሳቸው ማንነታቸው መገለጫ እንደነበሩ ነው።

ብዙ ኢትዮጵያውያን ከእመቤታችን ቀጥሎ ለቅዱስ ሚካኤል ጥልቅ የሆነ ፍቅር እና አክብሮት አላቸው ይሄ አክብሮት ከባዶ የመነጨ ሳይሆነ በጥንት ጊዜ ለእስራኤል ጠባቂ ሆኖ የተሾመው እስራኤልንም ከጠላት ሲ
+1
ብዙ ኢትዮጵያውያን ከእመቤታችን ቀጥሎ ለቅዱስ ሚካኤል ጥልቅ የሆነ ፍቅር እና አክብሮት አላቸው ይሄ አክብሮት ከባዶ የመነጨ ሳይሆነ በጥንት ጊዜ ለእስራኤል ጠባቂ ሆኖ የተሾመው እስራኤልንም ከጠላት ሲጠብቅ የኖረ መልአክ በመሆኑ ያ ታሪክ በህዝቡ ውስጥ ውስጥ በመኖሩ የተነሳ ነው... አሁን እይሁድ ነን የሚሉትን ፈረንጆች እንኳን በወርሃዊ እና በዓመታዊ በዓላት ሊያከብሩት ቀርቶ ስሙን እራሱ አያውቁትም። ይሄ የሚያሳየው የጥንቱ የእራኤል ባህል የአሁኖቹ ኢትዮጵያውያን ባህል መሆኑን እንጂ የፈረንጆቹ እንዳልሆነ ነው።