cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ምድርን ማሳመር

የተለያዩ የዳዕዋ እና ወቅታዊ ምስል , ፅሁፍ እና ቪዲዎች የሚለቀቁበት ቻናል መጪው ግዜ የኢስላም ነው!

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
932
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
-1030 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
#ያአላህ ወንድሞቻችን እናቶቻችን ልጆቻችን ተርበዋል ድረስላቸው !🤲
Mostrar todo...
አስቸኳይ! አስቸኳይ! አስቸኳይ! SHARE, SHARE, SHARE የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቅርቡ በመጀመረው የኮሪደር ልማት ሳቢያ በርካታ መኖሪያና የንግድ ቤቶች በልማቱ ምክንያት ከቦታቸው እየተነሱ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በዛሬው ዕለት ሰኔ 15 ቀን 2016 ፒያሳ በሚገኘው ኑር መስጊድ ውስጥ ላለፉት አርባ ዓመታት ሕዝቡን በማስተማር ሲለፉ የኖሩት የሸይኽ ሙሐመድ ሶብዩ መኖሪያ ቤት የልማት ተነሺ እንዲሆን መደረጉ ታውቋል፡፡ ሸይኽ ሙሐመድ ሶብዩ ለሕዝበ ሙስሊሙ ለሚሰጡት የዘወትር አገልግሎት፣ መስጊዱ እንዲቀርባቸው በሚል ፒያሳ በተለምዶ "እሪ በከንቱ" በሚባለው ሰፈር ውስጥ በሚገኝ ኮንዶሚኒየም ውስጥ ላለፉት ዓመታት ሲኖሩ ነበር፡፡ በዛሬው ዕለት ሰኔ 15 ቀን 2016 ይኼ ሸይኹ የሚኖሩበት የኮንዶሚኒየም ሕንፃ በኮሪደር ልማቱ ሳቢያ እንዲፈርስ ተደርጎ፣ እርሳቸውን ጨምሮ የኮንዶሚኒየሙ ነዋሪዎች፣ ከኑር መስጊድ እጅግ በሚርቀው ቃሊቲ ወደሚባለው ሰፈር እንዲዘዋወሩ ታዘዋል፡፡ ☞ሙስሊሙ ኅብረተሰብ በጠቅላላው የኮሪደር ልማቱን ጨምሮ በከተማችን አስተዳደር የሚከናውንን ማንኛውንም ልማት እንደሚደግፍ ይታወቃል፡፡ ☞ነገርግን ሸይኽ ሙሐመድ ዐብደላህ (ሶብዩ) ባለፉት አርባ ዓመታት በመማር ማስተማር ሕይወት ውስጥ ቆይተው ኅብረተሰቡን በመልካም ሥነ ምግባር ሲያንጹ የኖሩ የአገር ባለውለታ የሆኑ የሃይማኖት አባት መሆናቸውን መንግሥት ተገንዝቦ፣ የእርሳቸውን ጉዳይ በልዩ ሁኔታ በመመልከት በመስጊዱ አቅራቢያ የሚገኝ በፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ይዞታ ሥር ያለ መኖሪያ ቤት እንዲመድብላቸው ስል በመላው የአዲስ አበባ ሕዝበ-ሙስሊም ስም እጠይቃለሁ፡፡ ☞ ይኼ ካልተቻለ ደግሞ ማለትም በመስጊዱ አቅራቢያ የእርሳቸውን ክብርና የአገር ባለውለታነት የሚመጥን የመንግሥት ቤት ማግኘት ካልተቻ፣ በመስጊዱ ማለትም በኑር መስጊድ ፊትለፊት የሚገኝ በፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን አማካኝነት ተገንብቶ እየተጠናቀቀ ያለ የሚሸጥ መኖሪያ አፓርታማ ስላለ እርሱን ገዝተን ለሸይኹ ለማስረከብ አሁኑኑ የሶሻል ሚዲያ የጋራ ካምፔን ይጀመር፡፡ ©Abubeker almu muhe
Mostrar todo...
4
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
😢 1
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
⌛3 ቀን ብቻ ቀረ!⌛ ኢስላምን ለመተግበር ህግጋቱን ማወቅ አስፈላጊ ነው። የኢስላማዊ ህግጋት ጥናት ዘርፍ ፊቅህ ይባላል። ታዋቂ ከሆኑ የፊቅህ መዝሀቦች (አስተሳሰብ ትምህርት ቤቶች) መሀከል የሆነው ፊቅህ አሻፊዒያ የመጀመሪያ ኪታብ የሆነችውን ሰፊነቱ ነጃ መማር ትልቅ ፋይዳ እንዳለው ብዙ ምሁራን መስክረዋል። ሰፊነቱ ነጃ ማለት የመዳኛይቱ መርከብ ማለት ሲሆን በአምልኮ ተግባራቶቻችን ስኬታማ ሆነን እንድን ዘንድ ሁነኛ ሚና ያላት ኪታብ ነች። በሀገራችንም የሀይማኖት ትምህርት ጀማሪዎች የሸሪዓ እውቀትን የሚጀምሩባት ኪታብ ነች። በኪታቧ አንድ ሙስሊም ሊያከናውናቸው የሚገቡ መሰረታዊ አምልኳዊ ተግባራት ህግጋት በግሩም ሁኔታ ቀርበዋል። እርስዎም ሀይማኖታዊ ግዴታዎትን በእውቀት ላይ ተመስርተው ያከናውኑ ዘንድ ለማገዝ አልገዛሊ አካዳሚ ይህን አድል አመቻችቶላችኋል። የትምህርት አሰጣጡ ሙሉ በሙሉ በኦንላየን የቀጥታ ስርጭት (LIVE) ሲሆን በተጨማሪም ለትምህርት አሰጣጥ ሂደቱ ውጤታማነት አጋዥ የሆኑ የትምህርት ግብአቶችን ያገኛሉ። ትምህርቱ የሚጀምረው ጁን 22/2024 ወይም ሰኔ 15/2016 ዓ ል ሲሆን ለተከታታይ 12 ሳምንታት ዘወትር ቀዳሜ ማታ 2:30–3:15 በቀጥታ ስርጭት ይተላለፋል። በትምህርቱ ማጠናቀቂያም ፈተና የሚኖር ይሆናል። በስኬት የሚያጠናቅቁ ተማሪዎች ሰርተፍኬት የሚያገኙ ሲሆን ወደቀጣይ ምዕራፍ በመሸጋገር የእውቀት አድማሳቸውን የሚያሰፉበት እድል ተመቻችቷል። ያለን ቦታ ውስን በመሆኑ ዛሬውኑ ተመዝግበው ቦታዎትን ይያዙ። ለመመዝገብ ከስር ያለውን ሊንክ ይጫኑ https://forms.gle/35MjjTBNxhkyiBH66 ለተጨማሪ መረጃ በቴሌግራም @algazaliacademyadmin ወይም በዋትስአፕ https://wa.me/251984109507 ያናግሩን
Mostrar todo...
የኡድሒያ በሬ አስተራረድ ትምህርት 1/ መጀመሪያ ገበያ ወጥተን በሬውን search እናደርጋለን። 2/ ካገኘነው በኋላ: በተስማማነው መሰረት ዋጋውን ከፍለን በሬውን save ማድረግ ነው። 3/ ወደቤት እናመጣውና በ group በመሆን: መሬት ላይ በግራው download እናደርገዋለን። 4/ ከዛም የተቀደሰውን የጌታችንን የአላህን ስም በማውሳት shortcut እናደርገዋለን። 5/ ከዛም የበሬው ህይወት እስትንፋሱ swith off እስኪሆን እንጠብቀዋለን። 6/ ሲቀጥል ደግሞ ቆዳውን ከበሬው ሰውነት ላይ remove በማድረግ እናራቁተዋለን። 7/ በመቀጠል ወደ ሰውነቱ hack አድርገን እንገባለን። 8/ ከዚያም ከውስጡ ያሉትን applications አንድ በአንድ እናወጣቸዋለን። 8/ ያወጣናቸውን applications በፎልደር ላይ እንደረድራቸዋለን። 9/ ከዚያም ዘመድና ጎረቤት invite በማድረግ እንቃመሳቸዋለን። 10/ ምስኪኖችን ጠርተን ደግሞ share እናደርጋለን። ትስማማላችሁ??? በአቡ ሀይደር
Mostrar todo...
🤩 1
Photo unavailableShow in Telegram
የሸህ ሚናስ ልጅ ሼህ ከረም በጠና ታመው ለማሳከሚያ ለተጠየቀው እርዳታ እስከአሁን የተባበራችሁ ወንድምና እህቶች አላህ ኸይር ጀዛ ይክፈላችሁ። ሼህ ከረም በ ታዝማ ሜዲካል እና ሰርጂካል የሕክምና ማእከል ከግንቦት 21 ጀምሮ ተኝተው ከባድ ክትትል እየተደረገላቸው ነው። አሁን ያሉበትን ሁኔታ በተመለከተ፣ አልጋ ይዘዉ እየታከሙ ያለ ቢሆንም ሃኪሞቹ “ICU Room ገብተዉ ህክምናዉን ካልተከታተሉ በስተከቀር በሽታው እየተባባሰባቸዉ ይሄዳል” ለዚህ ደግሞ በየግዜዉ ማሲያዢያ እየተባለ የሚከፈል በርከት ያለ ገንዘብ ያስፈልጋችኋል ስላሉና በገንዘብ እጥረት ምክንያት በሆስፒታሉ ዉስጥ የሚሰጠውን ህክምና ለማቋረጥ ጫፍ ላይ የደረሱበት ሁኔታ ዉስጥ ነዉ ያሉት ፡፡ በተጨማሪም በተጠየቀው አካውንት የገባላቸው ብር በጣም አነስተኛ ከመሆኑም በላይ ካሉበት ሁኔታ አንጻር በሳቸው ፊርማ አካውንቱን ማንቀሳቀስ አልተቻለም። በመሆኑም በሶስት ቅርብ ዘመዶቻቸው በጋራ የሚንቀሳቀስ አዲስ አካውንት የተከፈተ በመሆኑ ለሚያስፈልገው ከፍተኛ ህክምና የቻላችሁትን ታበረክቱ ዘንድ በአላህ ስም እንጠይቃለን። CBE Account 1000631136641 Hassen Tahir Mahmoud Teyib Mezid Abdella : : بسم الله ، الحمدلله ، والصلاة والسلام على رسول الله እኝህ አባታችን ሸይኽ ከረም ሸይኽ ዐብዱልባሲጥ ይባላሉ። ላፍቶ፣ ሀና ማርያምና ሰፈራ አካባቢ ባሉ መስጊዶች ለረዥም ዓመታት ነሕዉና ሌሎች ፈኖችን ሲያቀሩ የኖሩ ዓሊም ናቸው። ካለፉት አምስት ወራት ወዲህ ግን ሐኪሞች እንደሚሉት በልብ እና በኩላሊት ችግር የተነሳ በጽኑ ታመው የአልጋ ቁራኛ ሆነዋል። ከሚወዱት የዒልም ማእድ ከተነጠሉም ይህንኑ ያህል ጊዜያት ተቆጥረዋል። ሸይኽ ከረም ከአባታቸው የወረሱትን ሀይማኖታዊ ዕውቀት በማሠራጨት ሲባትሉ የኖሩ
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
የፍልስጤም ነቅባ (መከራ) ከተፈፀመ ከ76 ዓመታት በኋላም ፍልስጤም በፅናት መቆሟን ትቀጥላለች ወረራውም መክሸፉ አይቀርም 🇵🇸✌🏼 ©Embassy of Palestine in Addis ababa
Mostrar todo...
😢 3
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.