en
Feedback
ምድርን ማሳመር

ምድርን ማሳመር

Open in Telegram

የተለያዩ የዳዕዋ እና ወቅታዊ ምስል , ፅሁፍ እና ቪዲዎች የሚለቀቁበት ቻናል መጪው ግዜ የኢስላም ነው!

Show more
894
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
-1930 days

Data loading in progress...

Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '24
September '240
in 0 channels
August '24
+1
in 0 channels
Get PRO
July '24
+3
in 0 channels
Get PRO
June '24
+3
in 0 channels
Get PRO
May '24
+3
in 0 channels
Get PRO
April '24
+4
in 0 channels
Get PRO
March '24
+6
in 0 channels
Get PRO
February '24
+2
in 0 channels
Get PRO
January '24
+1
in 0 channels
Get PRO
December '23
+2
in 0 channels
Get PRO
November '23
+2
in 0 channels
Get PRO
October '23
+3
in 0 channels
Get PRO
September '23
+2
in 0 channels
Get PRO
August '23
+5
in 0 channels
Get PRO
July '23
+4
in 0 channels
Get PRO
June '23
+4
in 0 channels
Get PRO
May '23
+1
in 0 channels
Get PRO
April '23
+2
in 0 channels
Get PRO
March '23
+1
in 0 channels
Get PRO
February '23
+1
in 0 channels
Get PRO
January '23
+1
in 0 channels
Get PRO
December '22
+1
in 0 channels
Get PRO
November '22
+2
in 0 channels
Get PRO
October '22
+4
in 0 channels
Get PRO
September '22
+1
in 0 channels
Get PRO
August '22
+1
in 0 channels
Get PRO
July '22
+5
in 0 channels
Get PRO
June '22
+4
in 0 channels
Get PRO
May '22
+3
in 0 channels
Get PRO
April '22
+11
in 0 channels
Get PRO
March '22
+2
in 0 channels
Get PRO
February '22
+2
in 0 channels
Get PRO
January '220
in 0 channels
Get PRO
December '21
+3
in 0 channels
Get PRO
November '21
+1
in 0 channels
Get PRO
October '21
+4
in 0 channels
Get PRO
September '21
+4
in 0 channels
Get PRO
August '21
+5
in 0 channels
Get PRO
July '21
+2
in 0 channels
Get PRO
June '21
+2
in 0 channels
Get PRO
May '21
+1
in 0 channels
Get PRO
April '21
+3
in 0 channels
Get PRO
March '21
+1
in 0 channels
Get PRO
February '21
+5
in 0 channels
Get PRO
January '21
+3
in 0 channels
Get PRO
December '20
+2 583
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
08 September0
07 September0
06 September0
05 September0
04 September0
03 September0
02 September0
01 September0
Channel Posts
ጉረባእ

2
No text...
153
3
የህያ ሲንዋር የሃማስ መሪ ተደርጎ ተመረጠ ! ሃማስ በጠንካራ መሰረት ላይ እንደቆመ የሚያሳይ ትክክለኛ እና ያልተጠበቀ ምርጫ ነበር ወደ ድል ለመቃረባችን አላህ ሰበብ ያድርገው 🙏+2
የህያ ሲንዋር የሃማስ መሪ ተደርጎ ተመረጠ ! ሃማስ በጠንካራ መሰረት ላይ እንደቆመ የሚያሳይ ትክክለኛ እና ያልተጠበቀ ምርጫ ነበር ወደ ድል ለመቃረባችን አላህ ሰበብ ያድርገው 🙏
114
4
"የእስማኢል ሃኒያ ጥላ" በመባል የሚታወቀው እስከ መጨረሻው ሰዓት አብሮት የነበረው ወሲም አቡሸእባን ሸሂድነቱን አላህ ይቀበለው !
"የእስማኢል ሃኒያ ጥላ" በመባል የሚታወቀው እስከ መጨረሻው ሰዓት አብሮት የነበረው ወሲም አቡሸእባን ሸሂድነቱን አላህ ይቀበለው !
156
5
ኹጥባ ወቅታዊ መልእክት ሚተላፍበት መሆኑን ለኢማሞች ጥሩ አርአያ ሆነሃል ጀዛከላሁ ኸይረን🙏 ኡስታዝ ካሚል ሸምሱ
ኹጥባ ወቅታዊ መልእክት ሚተላፍበት መሆኑን ለኢማሞች ጥሩ አርአያ ሆነሃል ጀዛከላሁ ኸይረን🙏 ኡስታዝ ካሚል ሸምሱ
138
6
No text...
131
7
No text...
159
8
የሐማስ መሪ እስማኢል ሐኒያህ ሰማዕት መሆናቸውን ድርጅቱ ገለጸ የሐማስ መሪ ኢስማኢል ሐናያህ ሰማዕት መሆናቸውን ድርጅቱ የገለጸው ዛሬ ረቡዕ ሐምሌ 24/2016 ነው። ሐማስ ባወጣው መግለጫ ሐኒያህ ሰ
የሐማስ መሪ እስማኢል ሐኒያህ ሰማዕት መሆናቸውን ድርጅቱ ገለጸ የሐማስ መሪ ኢስማኢል ሐናያህ ሰማዕት መሆናቸውን ድርጅቱ የገለጸው ዛሬ ረቡዕ ሐምሌ 24/2016 ነው። ሐማስ ባወጣው መግለጫ ሐኒያህ ሰማዕት የሆኑት ቴህራን ውስጥ በሚገኘው ቤታቸው በተሰነዘረባቸው ጥቃት መሆኑን አስታቋል። ሐማስ፣ በሐኒያህ ላይ ጥቃቱን የሰነዘሩት ፅዮናዊያን ናቸው ብሏል። ሐማስ ጥቃቱን ግብዝነት የተሞላበት ነው ሲል ኮንኖታል። በፍልስጤም ስደተኞች ካምፕ ውስጥ የተወለዱት ሐኒያህ፣ ከ2006 ጀምሮ የአስረኛው የፍልስጤም መንግሥት ጠቅላይ ሚኒስትር ነበሩ።
119
9
مِّنَ الْمُؤْمِنِينَ رِجَالٌ صَدَقُوا مَا عَاهَدُوا اللَّهَ عَلَيْهِ ۖ فَمِنْهُم مَّن قَضَىٰ نَحْبَهُ وَمِنْهُم مَّن يَنتَظِر+1
مِّنَ الْمُؤْمِنِينَ رِجَالٌ صَدَقُوا مَا عَاهَدُوا اللَّهَ عَلَيْهِ ۖ فَمِنْهُم مَّن قَضَىٰ نَحْبَهُ وَمِنْهُم مَّن يَنتَظِرُ ۖ وَمَا بَدَّلُوا تَبْدِيلًا ከአማኞቹ በእርሱ ላይ ለአላህ ቃል ኪዳን የገቡበትን በእውነት የፈጸሙ ወንዶች አልሉ፡፡ ከነርሱም ስለቱን የፈጸመ (ለሃይማኖቱ የተገደለ) አልለ፤ ከነርሱም ገና የሚጠባበቅ አልለ፡፡ (የገቡበትን ቃል) መለወጥንም አልለወጡም፡፡"
146
10
ጉረባእ ነሺዳ አህመድ አል አጃሚ https://youtu.be/fBwygEWCyOc?si=bteNpcbFo9SV8Cer
162
11
«ኢኽላስና ኢማም አልበና ረሂመሁሏህ» ታላቁ ዳዒ ሸይኽ አብዱልበዲዕ ሰቀር የኢኽዋነል አልሙስሊሚን መስራች ስለሆኑት ኢማም ሐሰን አልበና ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፡- “በወጣትነቴ መጀመሪያ ላይ ካይሮ
«ኢኽላስና ኢማም አልበና ረሂመሁሏህ» ታላቁ ዳዒ ሸይኽ አብዱልበዲዕ ሰቀር የኢኽዋነል አልሙስሊሚን መስራች ስለሆኑት ኢማም ሐሰን አልበና ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፡- “በወጣትነቴ መጀመሪያ ላይ ካይሮ በሚገኘው የሙስሊም ወንድማማቾች ማህበር ጠቅላይ ቢሮ ውስጥ እሰራ ነበር፣ ኢማም አል-በና ደግሞ ሳምንታዊ "የማክሰኞ ት/ት" ይሰጡ ነበር። ከሁሉም የግብፅ ከተሞች በሺህ የሚቆጠሩ ሰዎች ዳዕዋውን ለመታደም ይጎርፉ ነበር፣ ቦታው ሰፊ ቢሆንም በየሳምንቱ በህዝብ ማዕበል ይጨናነቅ ነበር። አንድ ምሽት ትምህርቱ አልቆ ሰዎቹ ከሄዱ በኋላ ሸይኽ አል-በና ሳይሄዱ ቀሩ እኔም ቀረሁ። በዓይናቸው የሐዘን ቃላትን እያነበብኩ ነበርና ጠጋ ብዬ "ኸይረን ኢንሻአሏህ፤ ምነው ሙሐደራው ተጠናቅቆ የለ’ንዴ ምን አቆየህዎ?!" ስል ጠየቅኳቸው ለረጅም ጊዜ በጥሞና ከተመለከቱኝ በኃላ "አብዱልበዲዕ.. ወደቤት በጋሪ የምመለስበት ሳንቲም አለህ እንዴ?" ሲሉኝ እምባ ቀደመኝ። እርሱን ለማዳመጥ ህዝብ ከየከተማው የሚተምለት ሰውዬ ወደ ቤቱ የሚመለስበት ሳንቲም እንኳን የሌለው… ምንኛ ኢኽላስን የተጎናፀፈ ኢማም ቢሆን ነው!? አላህ ይርሀመው።» ©Ezedin baba
133
12
በበርካታ የዳዕዋ መድረኮች በሚያቀርባቸው ሁለንተናን ሰቅዘው የሚይዙ ትምህርቶቹ በስፋት የምናውቀው ጥዑመ ልሳኑ ዳዒ ዶክተር ሰምሃር ተክሌ፤ ቤተል በሚገኘው አዲሱ የሙጀመዕ አት-ተቅዋ መስጂድ ለታዳሚዎ
በበርካታ የዳዕዋ መድረኮች በሚያቀርባቸው ሁለንተናን ሰቅዘው የሚይዙ ትምህርቶቹ በስፋት የምናውቀው ጥዑመ ልሳኑ ዳዒ ዶክተር ሰምሃር ተክሌ፤ ቤተል በሚገኘው አዲሱ የሙጀመዕ አት-ተቅዋ መስጂድ ለታዳሚዎች ዒልምን እየዘሩ ከሚገኙ ተወዳጅ ኡስታዞች መካከል አንዱ ሲሆን፤ በዕለት ተዕለት እንቅስቃሴዎቻችን በእጅጉ የሚያስፈልጉንን የአምልኮ፣ የሸሪዓ ድንጋጌዎችና ፊቅሃዊ ብያኔዎችን ከያዘው "አቢ ሹጃእ" ኪታብ ሰፋ ካሉ ማብራሪያዎች ጋር በማጣመር ግሩም በሆነ መንገድ ደርስ (ትምህርት) እየሰጠ ይገኛል፡፡ ለሁለንተናዊ ከፍታ የሚተጋው ጣቢያችን ሚንበር ቲቪም፤ አዲስ በጀመረው "ሚንበሩል ዒልም" ፕሮግራሙ ይህንን እጅግ ጠቃሚ የሆኑ ትምህርቶችን የያዘውን የ "አቢ ሹጃእ" ደርስ (ትምህርት) ክፍል ሶስት ዝግጅቱን ዛሬ ምሽት ከ12፡30 ጀምሮ ለውድ ተመልካቾቹ ያቀርባል! #ሚንበሩል_ዒልም #አቢ_ሹጃእ #ክፍል_3 #ዶክተር_ሰምሃር_ተክሌ ዕለተ ረቡዕ ሐምሌ 17 - 2016 | ሙሐረም 18 - 1446
140
13
URLA Cohort-3 Fellowship Announcement Call.pdf
124
14
وفي حديث الرسول في أهل اليمن: "أتاكم أهل اليمن، هم أرق أفئدة وألين قلوباً، الإيمان يمان والحكمة يمانية". #فلسطين_مع_اليمن #فل
وفي حديث الرسول في أهل اليمن: "أتاكم أهل اليمن، هم أرق أفئدة وألين قلوباً، الإيمان يمان والحكمة يمانية". #فلسطين_مع_اليمن #فلسطين_مع_اليمن
172
15
No text...
147
16
ተከብቤ ቆስያለሁ። እነዚህ የመጨረሻ ጊዜዎቼ ናቸው። ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ። ይቅር በይኝ እናቴ ፣ በእኔ ደስ ይበልሽ። አቤቱ ጌታዬ ሆይ ደስ ይበልኝ። ወንድሜ ሀሪዝ ሸሂድ ሆኗል ኢንሻአላህ እሱን ለመቀላቀል ተስፋ አደርጋለሁ። እናትና አባቴ እወዳችሁአለሁ ኢንሻአላህ በቂያማ ቀን ሸፈአ እሆናችኋለሁ። አልሀምዱሊላህ የዓለማት ጌታ። ፈጅርን ሰግጃለሁ፣ ሱረቱል ካህፍን አንብቤአለሁ የማለዳ አዝካርን አድርጌአለሁ። ከ ኋላዬ የሚሰማዉ የጽዮናውያን ሰው አልባ አውሮፕላኖች ድምፅ ነው… ከአላህ በስተቀር ሌላ አምላክ እንደሌለ እመሰክራለሁ እንዲሁም መሐመድ የሱ መልእክተኛ ናቸው። ጓደኞቼ፣ ውዶቼ፣ ይቅርታ አድርጉልኝ...” - በዌስት ባንክ የሚገኘው የአልቃሳም ብርጌድ አዛዥሃማም ሀሻሽ የመጨረሻዎቹ ጊዜያት እሱ ቢያንስ 17 የእስራኤል ወታደሮች የተገደሉበት በሰኔ 27 ቀን በጄኒን አድፍጦ ጀርባ ዋና አቀናባሪ ነበር።
145
17
.....ይህ መጽሃፍ በዘመናዊው የአመራር ሳይንስ እውቀትን ከታላቁ ነብዩ ሙሐመድ (ሶ.ዐ.ወ) የአመራር ምሳሌዎች እና የሰሃባዎች ታሪክ ጋር ያዋህዳል። በደንብ ከተመዘገበው ከታወቀ ዘመናዊ አመራር ሞዴ+2
.....ይህ መጽሃፍ በዘመናዊው የአመራር ሳይንስ እውቀትን ከታላቁ ነብዩ ሙሐመድ (ሶ.ዐ.ወ) የአመራር ምሳሌዎች እና የሰሃባዎች ታሪክ ጋር ያዋህዳል። በደንብ ከተመዘገበው ከታወቀ ዘመናዊ አመራር ሞዴል በመነሳት ከሀዲስ እና ሲራህ ማስረጃዎችን አሰባስቧል። አንባቢዎች በግል እና ለሙስሊሙ ማህበረሰብ በጣም የተሻለ አመራር እንዲሰጡ ለመርዳት ያግዛል..... Prophet Muhammad (SAW): The Hallmark of Leadership ነቢዩ ሙሐመድ (ሶ.ዐ.ወ)፡ የመሪነት ልክ እሁድ ጧት ሀምሌ 14 በዋልያ መጽሀፍት በፈይሰል ከማል ይዳሰሳል ©m.neja shukur
171
18
ይህ የክረምት ስልጠና ፓኬጅ ብዙ አማራጮች የያዘ ነው ዛሬም ለመመዝገብ አልረፈደም https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdGOaw8DOliLcws37JJO92xtzfWTIoTT
ይህ የክረምት ስልጠና ፓኬጅ ብዙ አማራጮች የያዘ ነው ዛሬም ለመመዝገብ አልረፈደም https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdGOaw8DOliLcws37JJO92xtzfWTIoTTXjN145lL2UVgGMwkA/viewform?usp=pp_url
195
19
ከ20 በላይ ቀጣሪ ተቋማት የሚታደሙበት በርካታ ምሁራን ምሁራዊ ተሞክሮአቸውን የሚያካፍሉበት ዱዓቶች በተገኙበት ለአቻ የለሽ ትግላችሁ እውቅና እና ሽልማት የሚበረከትበት ቀረዊዪን የ 2016 ከፍተኛ ት
ከ20 በላይ ቀጣሪ ተቋማት የሚታደሙበት በርካታ ምሁራን ምሁራዊ ተሞክሮአቸውን የሚያካፍሉበት ዱዓቶች በተገኙበት ለአቻ የለሽ ትግላችሁ እውቅና እና ሽልማት የሚበረከትበት ቀረዊዪን የ 2016 ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ምረቃ መርሐግብር ሊከወን አንድ ቀን ብቻ ቀረው:: በዚህ መሰናዶ ላይ ለመሳተፍ ያልተመዘገባችሁ ተመራቂ ሙስሊም ተማሪዎች ከታች በተቀመጠው link ይሳተፉ ከነገ ውጪ ሊያገኙት በማይቻለው የስራ ዕድል ተጠቃሚ ይሁኑ!! 👇👇ለመመዝገብ 👇👇 https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSegfoiYgIh3pZTCAv_CAFyfXiUbjqXhUAQaB271OfmzkyS4DQ/viewform?usp=sf_link ለበለጠ መረጃ 0973081726 ይደውሉ አልያም ቴሌግራም ገፃችንን ይጎብኙ https://t.me/ms_league
179
20
በዛሬው እለት    የፆዮናዊ ወታደርን ከሩቅ በስናይፐር ቅልብ ያደረገው የ ከታኢብ ቀሳም ወታደር በወረቀት እጅ ፅሁፍ  ያጋራው وسنبقى على جبل الرّماة .. وخلفنا صوت النّبيّ يردد.. لا تبرحوا.. لا تبرحوا በእሁድ ጦርነት ተራራው ላይ የነበረውን ክስተት የሚያስታውስ መልእክት ነው" በጀበሉ ሩማት ተራራ እንዘልቃለን ...ከኋላችን የነብዩን (ሰ.ዐ.ወ) ድምፅ ተደጋግሞ ይሰማል..እንዳትወርዱ ..እንዳትወርዱ (ቦታችሁ ላይ ፅኑ!)
187