es
Feedback
Abu Hayder Aliy

Abu Hayder Aliy

Ir al canal en Telegram

نشرالكتاب والسنة وقول العلمآء بائذن الله الباري بأبي حيدر علي إبن سليمان إبن أحمد الولغاوي

Mostrar más
El país no está especificadoLa categoría no está especificada
545
Suscriptores
+124 horas
+37 días
+4730 días
Archivo de publicaciones
Repost from N/a
ፈጥኖ የመለስ Add የሚለውን በመንካት ምርጥ ቻናል ይሸለማል ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• ቁርአን የተሰጠው ለነቢ ዳዉድ {ዓ. ሳ} ነዉ

የኢትዮጵያ ታሪክ ከጥንት ጀምሮ የጦርነት ታሪክ ነው። ዘፈኑም፣ ቀረርቶውም፣ ተረትና ምሳሌውም እንዳለ ከመG ደል ጋር በተያያዙ መልእክቶች የታጨቀ ነው። ህዝቡም ሰርቶ ከመለወጥ፣ ኑሮን ከማሸነፍ በላይ ጦረኝነትን እና ገዳ ^ ይነትን እንደ ጀግንነት የሚቆጥር ነው። አባትሽ አይገ^ ድል ወንድምሽ አይገ^ ድል አርሶ ያብላሽ እንጂ ሆድሽ እንዳይጎድል። አገራቸው ወዲያ ዳርቻ ቀበሌ ተበድሮ ገ^ ዳይ ጥይት እንደ ጥሬ ወንድ ልጅ ተወልዶ ካልሆነ እንዳባቱ፣ ስጡት አመልማሎ ይፍተል እንደናቱ በሀገራችን ከህግና ስርዓት፣ ከመልካም መኗኗር በላይ ጉልበተኝነት ነው የሚያስከብረው። ጉልበተኛ ወገን የሌለው ሰው አንገቱን ደፍቶ ነው የሚኖረው። ሁሉም ለጦርኝነቱ ምክንያት ቢደረድርም እውነታው ግን የህዝቡ ባህልና ስሪት ከጦረኝነት ጋር በጥብቅ የተሳሰረ ነው። ይሄ በአራቱም የሀገሪቱ አቅጣጫዎች ያለ የነበረ ያልተቀየረ እውነታ ነው። ከየትኛው ጉዳይ በላይ በጦርነት ላይ ይረባረባል። ከየትኛውም ጉዳይ በላይ የጦርነት ዜና ይመስጠዋል፣ ያነፈንፋል። በርግጥ ጦረኝነት የዓለም ታሪክ ነው። ግን ዛሬ ላይ ሃገራት የህዝባቸውን አመለካከት እየቀየሩ ውስጣዊ ሰላም በማስፈን ተረጋግተው እየኖሩ ነው። እኛ ግን እዚያው ነን። የጦርነት አዙሪት ውስጥ ስንማቅቅ እንኖራለን። አንዱ መዓት ጠባሳ ጥሎ ሲያልፍ ደግሞ ሌላው ይጀምራል። አሳማሚ እውነት። = የቴሌግራም ቻናል https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

Repost from N/a
ፈጥኖ የመለስ Add የሚለውን በመንካት ምርጥ ቻናል ይሸለማል ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• ቁርአን የተሰጠው ለነቢ ዳዉድ {ዓ. ሳ} ነዉ

🌿 ትዕግሥት (الصبر) አልረሱል ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ «وَمَنْ يَتَصَبَّرْ يُصَبِّرْهُ اللَّهُ، وَمَا أُعْطِيَ أَحَدٌ عَطَاءً خَيْرًا وَأَوْسَعَ مِنَ الصَّبْرِ» “ማንም ሰው ትዕግሥትን ለመለማመድ (ሊታገስ) የሚጥር አላህ ያስታግሰዋል፤ ለማንም ሰው ከትዕግሥት የበለጠና የሰፋ ስጦታ አልተሰጠም።” — ቡኻሪና ሙስሊም አላህም እንዲህ ይላል፦ ﴿إِنَّمَا يُوَفَّى الصَّابِرُونَ أَجْرَهُمْ بِغَيْرِ حِسَابٍ﴾ “ታጋሾች ምንዳቸውን ያለ ሂሳብ በሙሉ ይሰጣሉ።” [الزمر: 10] ስለዚህ ወንድሜና እህቴ፣ በሕይወትህ የሚመጣው ፈተና ሁሉ የአላህ ቁጣ ነው ማለት አይደለም። አንዳንዴ ፈተናው ደረጃህን ለማሳደግ፣ ወንጀልህን /ኃጢአትህን ለማስወገድ፣ ወደ አላህም ይበልጥ እንድትቀርብ ምክንያት ይሆናል። አላህ እንዲህ ይላል፦ ﴿وَلَنَبْلُوَنَّكُمْ بِشَيْءٍ مِنَ الْخَوْفِ وَالْجُوعِ وَنَقْصٍ مِنَ الْأَمْوَالِ وَالْأَنْفُسِ وَالثَّمَرَاتِ ۗ وَبَشِّرِ الصَّابِرِينَ﴾ “በፍርሃት፣ በረሃብ፣ በገንዘብ፣ በነፍስና በፍሬ እጥረት/በአዝመራ እንፈትናችኋለን፤ ታጋሾችንም አብስር።” [البقرة: 155] ትዕግሥት ማለት ችግር ሲመጣ ምንም ስሜት አለመኖር አይደለም። ልብህ ቢያዝንም እንኳን የአላህን ውሳኔ በመቀበል፣ ከኃጢአት በመራቅ፣ አላህን በመታዘዝ መቆየት ነው። ስለዚህ ችግር ሲመጣ፦ “ይህም ያልፋል፤ አላህ ከእኔ ጋር ነው፤ አላህ የሚያደርገው ለእኔ የተሻለ ነው” ብለህ በአላህ ላይ ተመካ። ﴿إِنَّ اللَّهَ مَعَ الصَّابِرِينَ﴾ “በእርግጥ አላህ ከታጋሾች ጋር ነው።” [البقرة: 153] https://t.me/abu_hayder_aliy https://t.me/abu_hayder_aliy

ነገ ሀሙስ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ሌሎችን ያስታውስ!!!! "ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው፣ ያንን መልካም ስራ እንደሰራው ሰው አይነት ምንዳ (አጅር) አለው።" https://t.me/abu_hayd
ነገ ሀሙስ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ሌሎችን ያስታውስ!!!! "ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው፣ ያንን መልካም ስራ እንደሰራው ሰው አይነት ምንዳ (አጅር) አለው።" https://t.me/abu_hayder_aliy

መፅሐፍ በማንበብ ብቻ ራሳችሁን ጨምሮ ለቤተሰብም የምታገኙትን የኡምራ ሽልማት እድል ልታስመልጡ ነው ?? ?? ?? ? 🆕አዲሱና የተሻሻለው የሡልማሒራ🔐⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ 🔣🔠🔠🔠🔠🔠
መፅሐፍ በማንበብ ብቻ ራሳችሁን  ጨምሮ ለቤተሰብም  የምታገኙትን የኡምራ ሽልማት እድል ልታስመልጡ  ነው ?? ?? ?? ? 🆕አዲሱና የተሻሻለው የሡልማሒራ🔐⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ 🔣🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔣 አፕሊኬሽን ምን አዲስ ነገሮችን ይዟል? 1️⃣​የተወዳዳሪዎች መረጃ💻 መከታተያዳሽቦርድ፦ (student bord) ተሳታፊዎች የውድድር ሂደታቸውንና የግል መረጃቸውን በግልጽ የሚከታተሉበት ሰሌዳ ተዘጋጅቷል። 2️⃣​የቀጥታ ደረጃ ሰንጠረዥ🔝 (Leaderboard)፦ የንባብ ሂደቱን በግንባር ቀደምትነት እየመሩ ያሉ 50 ተመዝጋቢዎችን ደረጃ በቅጽበት ያሳያል። 3️⃣​የቀጥታ መልእክት ማሳወቂያ🔔 (Instant Notifications)፦ ከአዘጋጆች የሚላኩ ማናቸውንም አዳዲስ መረጃዎችና ማስታወቂያዎች በወቅቱ ይደርሳችኋል። 4️⃣ ​የነፃ መጻሕፍት ቤተ-መጽሐፍት (Free Books Section)፦ በየጊዜው አዳዲስ ነፃ መጻሕፍት የሚጨመሩበት ልዩ ክፍል ተዘጋጅቶበታል። 5️⃣​ ቀጥተኛ የገፅ መሸጋገሪያ (Jump to Page)፦ የፈለጉትን የገፅ ቁጥር በመጻፍ /በማንሸራተት ፣በቀጥታ ወደፈለጉት ገፅ መሄድ ያስችላል። 6️⃣​ፈጣን የቃላት ፍለጋ (Advanced Search Bar)፦ የሚፈልጉትን ቃል በመጻፍ በመጽሐፉ ውስጥ በቀላሉ የመፈለግ አማራጭ ተካቷል። ⬇️የንባብ ውድድሩን ለመመዝገብ⬇️ 📊 🌐https://sulmahira.et/register?ref=010 ለበለጠ መረጃና በቀጥታ ለመመዝገብ🤌🏻 0946248626     @Muhadil234 0942189967     @Su_lle2

ተጫጭተናል ማለት ተጋብተናል ማለት አይደለም! ~ በነገራችን ላይ...እጮኝነት ማለት ኒካህ አይደለም! እጮኝነት ማለት «ወደፊት ልንጋባ አስበናል» የሚል የተስፋ ቃል ብቻ ነው። ኒካህ እስከሌለ ድረስ
ተጫጭተናል ማለት ተጋብተናል ማለት አይደለም! ~ በነገራችን ላይ...እጮኝነት ማለት ኒካህ አይደለም! እጮኝነት ማለት «ወደፊት ልንጋባ አስበናል» የሚል የተስፋ ቃል ብቻ ነው። ኒካህ እስከሌለ ድረስ እሷ ላንተ አጅነቢይ ናት፤ አንተም ለእሷ ባዕድ ወንድ ነህ። ብዙዎች አያስተውሉትም እንጂ፣ በርካታ ትዳሮች ገና በጠዋቱ የሚፈርሱት፣ የተሳኩ እንዳይሆኑ የሚቀሰፉት ከተጫጩ በኋላ በሚሰሩት ስህተት ምክንያት ነው። ሸይጧን ወደ ዝሙት የሚያስገባው በአንድ ጀምበር አይደለም፤ ደረጃ በደረጃ ነው። ➔ መጀመሪያ «እሱኮ የወደፊት ባልሽ ነው ማውራት ትችላላችሁ» ይላችኋል። ➔ ቀጥሎ ከእኩለ ሌሊት የስልክ ወሬዎች ጋር ድንበር የለሽ የፍቅር ቃላት ይጀመራሉ። ➔ ከዚያም በአይንም፣ በልብም፣ በምላስም ዝሙት ውስጥ ትወድቃላችሁ። ➔ በመጨረሻም ገደቡ ተሰብሮ አካላዊ ዝሙት ላይ ይደረሳል። ታድያ በአላህ ቁጣና በሀራም የተበከለ ግንኙነት በምን ሂሳብ ሰላማዊ ትዳርን ሊወልድ ይችላል?! ፍቅር ልክ እንደ ንፁህ ፍሬ ነው። ሰዓቱን ሳይጠብቁ ጥሬውን በሀራም የለቀሙት እንደሆነ፣ ሰርጉ ቀን ሲደርስ የሚበላ ጣፋጭ ፍሬ አይገኝም። ለትዳር የተጠበቀው ናፍቆት፣ ክብርና ሀያዕ በእጮኝነት ዘመን ይሟጠጣል። ሰርግ ተብሎ ወደ አንድ ቤት ሲገቡ ፍቅሩ አልቋል፤ ወንጀሉ ልብን አድርቆታል፤ በረካውም ርቋል። መጨረሻው ወይ በፀፀት ማልቀስ፣ ወይ በትንሽ ነገር መጣላትና ወደ ፍቺ መሮጥ ይሆናል። እሳትን እቅፍ ውስጥ አስገብቶ «አይፈጅም» አይባልም። ወጣትነት፣ ስሜት እና የሸይጧን ጉትጎታ ተደምረው እንዳያጠፏችሁ ብልሆች ሁኑ! ◇ ከተዋደዳችሁና ቤተሰብ ከወሰነ — ወዲያው ኒካህ እሰሩ! ◇ «ሰርግ ለማዘጋጀት ጊዜ ይፈልጋል፣ ቤት አልተሟላም፣ ድግስ አለብን...» የሚሉ ሰበቦች የሸይጧን ቀዳዳዎች ናቸው። ድግሱና ሰርጉ አመቺ በሆነ ቀን፣ አቅም ሲፈቅድ ይሁን፤ ነገር ግን ኒካሁ አስቀድሞ ይታሰር! ◇ ኒካህ የታሰረለት ግንኙነት ጥበቃ አለው፤ የአላህ እዝነትና በረካ አለበት። ወንጀል የለም፣ ፍርሃት የለም፣ የሕሊና ፀፀት የለም። መልእክቱ ግልጽ ነው! የወደፊት ህይወታችሁን በሀራም መሰረት ላይ አትገንቡ። ሀላል ሲዘገይ ለሀራም በር ይከፈታል። ፍቅራችሁ ሳይረክስ፣ ክብራችሁ ሳይጎድፍ፣ የነገው ትዳራችሁ መርገምት ሳይሆን በረካ እንዲሆን ከፈለጋችሁ እጮኝነትን አሳጥሩ፤ ኒካህን አስቀድሙ! -- t.me/Sle_qelbachn1 t.me/Sle_qelbachn1

🌀 ለኢስላማዊ ቻናል ባለቤቶች በሙሉ👇 👉ኑ በነፃ 💯 ቻናል እናሳድጋለን ፈጥነው ያስመዝግቡ 📥 🧩 የመጀመሪያ Wave 👇 300 Subscribers 400 Subscribers 500 Subscribers 300 በላይ ለማሳደግ አናግሩኝ  ... ........  👇👇........... ...... @Ziyad_DS1 🧩 ሁለተኛ Wave 👇 600 Subscribers 800 Subscribers 1000 Subscribers 500 በላይ ለማሳደግ አናግሩኝ  ... ........  👇👇........... ...... @Ziyad_DS2    🧩ሶስተኛ Wave 1k በላይ ብቻ 👇 🎯 1+ subscribers✅ 🎯 2+ subscribers✅ 🎯 5+ subscribers✅ 🎯 10k+ subscribers✅ 🌀 1000 በላይ ለማሳደግ አናግሩኝ  ... ........  👇👇........... ...... @Ziyad_DS ISLAMIC WAVER

🔥 ከእሳት እጠንቀቅ! ውድ የአላህ ባሮች ሆይ! ይህች በዓለም ላይ የምናያት እሳት ምንም እንኳን ኃይለኛ ብትሆንም፣ የጀሀነም እሳት ከዚህ በእጅጉ የከፋች ናት። ስለዚህ ወደ ጀሀነም እሳት ከሚያደርሱ
🔥 ከእሳት እጠንቀቅ! ውድ የአላህ ባሮች ሆይ! ይህች በዓለም ላይ የምናያት እሳት ምንም እንኳን ኃይለኛ ብትሆንም፣ የጀሀነም እሳት ከዚህ በእጅጉ የከፋች ናት። ስለዚህ ወደ ጀሀነም እሳት ከሚያደርሱ ኃጢአቶችም መጠንቀቅ ይገባል። አላህ سبحانه وتعالى እንዲህ ይላል፦ ﴿فَاتَّقُوا النَّارَ الَّتِي وَقُودُهَا النَّاسُ وَالْحِجَارَةُ﴾ “ነዳጇ(መቀጣጠያዋ) ሰዎችና ድንጋዮች የሆኑትን እሳት ተጠንቀቁ።” [አል-በቀራህ፡ 24] እንዲሁም አላህ እንዲህ ይላል፦ ﴿يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا قُوا أَنفُسَكُمْ وَأَهْلِيكُمْ نَارًا﴾ “እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ራሳችሁንና ቤተሰቦቻችሁን ከእሳት ጠብቁ።” [አት-ተሕሪም፡ 6] ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ «اتَّقُوا النَّارَ وَلَوْ بِشِقِّ تَمْرَةٍ» “እሳትን ተጠንቀቁ፣ የተምርን ግማሽ በመስጠት ቢሆንም እንኳን።” [ቡኻሪና ሙስሊም] اللهم أجرنا من النار، اللهم أجرنا من النار، اللهم أجرنا من النار، وأدخلنا الجنة مع الأبرار، برحمتك يا عزيز يا غفار. አላህ ሆይ! ከእሳት አድነን፤ ከእሳት አድነን፤ ከእሳት አድነን፤ ከበጎዎች ጋር ጀነት አስገባን። አንተ በምሕረት የተከበርክ እና ብዙ ይቅር ባይ ነህ አደራህን ይቅር በለን ! አሚን።

الإمامُ الأوزاعيُّ رحمه الله قال: «مَن أطالَ قيامَ الليلِ وأكثَرَ منه، يسَّرَ اللهُ عليه قيامَ يومِ القيامةِ.» ኢማሙል_ዓውዛዒይ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ  : - «ሌሊት (በዒባዳ) መቆምን ያስረዘመና ያበዛ ሰው አሏህ የቂያማ እለት ያለውን መቆም ያገራለታል።» 📚 ۞ سـيـر أعـلام النبـلاء【7/119】۞

إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّا إِلَيْهِ رَاجِعُونَ ይህንን የመሰለ ልብ የሚነካ ድምፅ ከእንግዲህ አንሰማውም ብንል፣ ማን አምኖ ይቀበላል? ያ አላህ… አላህ እዝነቱን ያውርድባቸው እነሱማ በደግነት ኖረው፣ በመልካም ሥራ አሳልፈው አለፉ አላህ መልካም ሥራቸውን ተቀብሎ በጀነት ያክብራቸው። የእኛ ነገር ግን እውነትም ያሳዝናል… ዕድሜያችን እየጨመረ ነው ቀናቶቻችንም እያለፉ ነው እኛ ግን ዛሬም እዚያው ነን ምንም ለውጥ የለንም። እነሱ ሄዱ… ሥራቸው ግን ቀረ። እኛ ገና እዚህ ነን… የምንሰራው ግን ምንድነው? ከባድ ነው… አላህ ይዘንልን ከዝንጋታችን ያንቃን የቀረልንን ጊዜ በመልካም ሥራ እንድንጠቀምበት ይርዳን መጨረሻችነንም ያሳምርልን።
«የዑለማዎችና የሷሊሆች መሞት የቂያማ መቅረብ ምልክት ነው»
የመስጂደል ሀራም ሙአዚን የነበሩት ሼክ ኢብራሂም አል-መደኒ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። አላህ ይርሃማቸው መቃብራቸውን ከጀነት ገነቶች አንዱ ያድርግላቸው።

አሏህን መፍራት ነው ... መማር ብቻ አይደለም ሩቅ ቦታ 'ሚያደርሰው ማስተማርም አይደል ሰው የሚቀድሰው አሏህን መፍራት ነው የሚያረግ ሙሉ ሰው ! https://t.me/MerkezulimamiAhmed

እስኪ ልብ እነበል ወላሂ ሀቂቃ ዛሬ አብዛኛዎቻን በእንዱኒያ ምቾትን ለማግኜት የምንሯሯጥ ብዙ የተሟላ ነገሮች እያሉን ከእነከሌ በላይ ለመሆን እርበእርሳችን በምቀኚኘት እና በሂስድ ውስጥ ገብተናል በምን ምክንይት ብትሉኚ በእዱኒያ ጥቅም ሱባሀ አላህ ነገር ግን የኦላማዎች ሁኔታ ከቀድምቶችም አንስቶ ብንያው ታሪካቸው ይህን ተመሳሳይ ሁኔታ ነበር በማይመች ሁኔታ ሆነው መሆናቸውን ማንም ሳያቅ ሙሉ ህይወታቸው ዲን በማስተማር የተለያዩ ኩቱቦችን በመግዛት እና በመፃፍ ተውሂድ ፡ የበላይ እንዲሆን ነበር እንድሚቸውን የሚፈጁት በጣም ልብ የሚነካ መልእክት ወላሂ አላህ ይዘንል ያረቢ https://t.me/abu_hayder_aliy

የሰዎችን ስህተት በመፈለግ ጊዜ ከማጥፋት ይልቅ፣ የራስህን ድክመቶች አርም፤ የሌሎችን ብቻ መከታተል የመጥፎ ዕድል ምልክት ነው!» https://t.me/abu_hayder_aliy
የሰዎችን ስህተት በመፈለግ ጊዜ ከማጥፋት ይልቅ፣ የራስህን ድክመቶች አርም፤ የሌሎችን ብቻ መከታተል የመጥፎ ዕድል ምልክት ነው!» https://t.me/abu_hayder_aliy

📢ታላቅ የነፍስ አድን ጥሪ ለወንድማችን መስዑድ አወል ይህ በፎቶ ላይ የምትመለከቱት ለጋ ወጣት ወንድማችን መስዑድ አወል ይባላል። የ16 አመት ልጅ ሲሆን ተወልዶ ያደገው በኦሮሚያ ልዩ ዞን ከሚሴ ከ
+1
📢ታላቅ የነፍስ አድን ጥሪ ለወንድማችን መስዑድ አወል ይህ በፎቶ ላይ የምትመለከቱት ለጋ ወጣት ወንድማችን መስዑድ አወል ይባላል። የ16 አመት ልጅ ሲሆን ተወልዶ ያደገው በኦሮሚያ ልዩ ዞን ከሚሴ ከተማ ሲሆን እንደማንኛውም ሰው ህይወቱን ለመለወጥ በማሰብ ከቤት ከወጣ ወር ከአስራ አምስት ቀን ሆኖታል እሱም ወደ ሳዑዲ ለመሄድ በበረሃ ጉዞ የጀመረ ቢሆንም አሏህን በማይፈሩ እና አጭበርባሪ ደላሎች አማካኝነት ወደ ሊቢያ የወሰዱት ሲሆን፣አሁን ላይ በከፍተኛ ሁኔታ ታስሮ እና ተዘቅዝቆ እየተደበደበ ህይወት ውጭ ህይወት ግቢ ላይ ይገኛል።ለዚህ ወንድማችን አጋቾች የጠየኩት ገንዘብ ሶስት ሚሊየን(3,000 000) ብር ቢሆንም ቤተሰብ ያለውን በሙሉ አሟጦ 500 000 ሺ ብር አጊንተዋል።ነገር ግን አጋቾቹ ሙሉው ገንዘብ የማይገባላቸው ከሆነ ወንድማችንን  እንደሚገሉት እየነገሩን ይገኛሉ። እና የተከበራቹህ የሱና ወንድም እህቶቸ የተቻላችሁን በማድረግ ወንድማችንን ከሞት ቤተሰቡን ደግሞ ከጭንቀት ትገላግሉን ዘንድ በአሏህ ስም ሁላችሁም በቻላችሁ አቅም እንድትረዱን እንጠይቃቹሀለን።ባረከሏሁ ፊኩም! 🔹ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት👇 1000365388184 ስም፡Saliha Hassen Endris 🔹ደውለው ስለልጁ ሁኔታ ለመጠየቅና ለመርዳት የቤተሰብ ስልክ 📞 0945697003 📞 0943725521

اللَّهُمَّ أَصْلِحْ قُلُوبَنَا، وَاسْتُرْ عُيُوبَنَا، وَاغْفِرْ ذُنُوبَنَا، وَأَحْسِنْ خَاتِمَتَنَا، يَا رَبَّ الْعَالَمِينَ.
اللَّهُمَّ أَصْلِحْ قُلُوبَنَا، وَاسْتُرْ عُيُوبَنَا، وَاغْفِرْ ذُنُوبَنَا، وَأَحْسِنْ خَاتِمَتَنَا، يَا رَبَّ الْعَالَمِينَ. አላህ ሆይ! ልቦቻችንን አስተካክልልን፣ ጉድለቶቻችንን ሸፍንልን፣ ኃጢአቶቻችንን ማርልን፣ መጨረሻችንንም አሳምርልን መልካም አድርግልን! 🤲

በሰዎች (በፍጥረታት) ኃይልና ክብርን የፈለገ ሰው በውርደታቸው ይዋረዳል፤» በአል-ረሕማን (በአላህ) ኃይልና ክብርን የፈለገ ግን የተከበረ ሆኖ ይኖራል።» https://t.me/abu_hayder_ali
በሰዎች (በፍጥረታት) ኃይልና ክብርን የፈለገ ሰው በውርደታቸው ይዋረዳል፤» በአል-ረሕማን (በአላህ) ኃይልና ክብርን የፈለገ ግን የተከበረ ሆኖ ይኖራል።» https://t.me/abu_hayder_aliy

photo content
+1

👆👆☝️ ይነበብልኝ ያጀመዓ '