es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

قَنَاةُ أَبِي الْعَبَّاسِ الْأَثَرِيِّ الْوَلَوِيِّ (Abul Abas Nur)

قَنَاةُ أَبِي الْعَبَّاسِ الْأَثَرِيِّ الْوَلَوِيِّ (Abul Abas Nur)

Ir al canal en Telegram

قَالَ عَبْدُ اللَّهِ بْنُ مَسْعُودٍ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ: الْجَمَاعَةُ مَا وَافَقَ الْحَقَّ وَإِنْ كُنْتَ وَحْدَكَ، فَإِنَّكَ أَنْتَ الْجَمَاعَةُ حِينَئِذٍ.

Mostrar más
El país no está especificadoLa categoría no está especificada
916
Suscriptores
Sin datos24 horas
-67 días
+5630 días

Cargando datos

Canales Similares
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
oct '26
octubre '26
+93
en 10 canales
septiembre '26
+926
en 2 canales
Fecha
Crecimiento de Suscriptores
Menciones
Canales
15 octubre0
14 octubre0
13 octubre+2
12 octubre0
11 octubre+1
10 octubre+2
09 octubre+1
08 octubre+11
07 octubre+6
06 octubre+21
05 octubre+10
04 octubre+4
03 octubre+8
02 octubre+25
01 octubre+2
Publicaciones del Canal
እባብ ለመደ ተብሎ በኪስ አይያዝም በዳይ ይቅርታ ጠየቀ ተብሎም ወዳጅ አይደረግም

2
ፖድካስት ቁጥር -①- በዒልም መንገድ ላይ! 🎙(በ ኡስታዝ ዓብዱ ረዛቅ እና በ ወንድም አቡ ሱፍያን የተደረገ ፖድካስት) 1. ጀማሪ ተማሪ ኪታብ ሲቀራ ምን ላይ ትኩረት ማድረግ አለበት። የተለያዩ ሸርሆችን ማንበብ አለበት ወይንስ መትኑ ላይ ብቻ ነው ትኩረት ሚያደርገው? (00:00) 2. የምንማራቸው የእውቀት ዘርፎች ቅደም ተከተላቸው ቢነገረን? (02:09) 3. ማንኛውንም የዒልም አይነት መማር ግዴታ ነውን? (04:47) 4. ልብን ማርጠብ ከዒልም ጋር ግንኙነት አለውን? (05:44) 5. ዒልም ስንማር እንደት መነየት አለብን? እንዴትስ ኒያችንን ማስተካከል እንችላለን? (06:47) 6. ቁርኣን ሒፍዝ ጀምሮ ይከብዳል ወይም በተለያዩ ሰበቦች  ለሚያቋርጡ ሰዎች ምን ምክር ትሰጠናለህ? (09:48) 7. ዒልም በመፈለግ ብዙ ግዜ አሳልፋለሁ፣ ደርሶችንም እከታተላለሁ፣ ግን አይገባኝም። እንዴት ማድረግ አለብኝ? ምን ትመክረኛለህ? (12:35) 8. የትኛው የሀገራችን ቦታ ነው የጠራ የአህሉ ሱና ኡስታዞች የምናገኘው፣ ከቢድዐ፣ ከመውሊድ፣ ከቀብር ሺርካ ሺርክ የጠራ የት ይገኛል? (14:50) 9. ለአንድ  የ 18 አመት ገደማ ልጅ … በአሁኑ ሰአት በኦንላይን በቴሌግራም ላይ ቂርአት መማር ይሻላል ወይስ ደረሳ ሆኖ ገጠር ሂዶ መማር ይሻላል? (15:51) 10. ያወቅነውን/ የተማርነውን እንዴት ነው ወደ ተግባር መቀየር የምንችለው? (19:52) 11. አንድ ሰው ቁርአ፣ ኪታብ እየቀራ ዳዕዋዎችን እያዳመጠ መፅሀፍቶችን እያነበበ ነገር ግን ህይወቱ  ላይ ለውጥ የማይታይበት አላህን ፊሪ የማይሆንበት ኢማኑ እየቀነሰ የሚሄድበት ምክንያቱና ችግሩ ምንድን ነው መፍትሄውስ? (22:14) 12. ቁርኣን ነዞር ሳይቀሩ ኪታብ የሚቀሩ አሉ ይህ ትክክል ነውን? (24:23) 13. ፊቅህ እና ሐዲሥ እንዴት እንማር በቅደም ተከተል ብታብራራልኝ? (29:07) 14. አደብ ለጧሊበል ዒልም ምን ያህል አስፈላጊ ነው? (32:13) 15. ተምረን ያሳለፍነውን እንዴት ሙራጀዓ እናድርግ? (38:32) 16. ኪታብ ስንቀራ የሆነ አገላለፅ ከከበደን ምን እናድርግ? (43:25) 17. ብዙም ያልቀራ ሰው ወደ ሌላ ሀገር ለዒልም መጓዙ ይመከራል? (50:04) 18. የወላጆች ፍቃድ ሳይኖር ለዒልም ፍለጋ ከሀገር መውጣት እንዴት ይታያል? (52:52) 19. ለዒልም እንቅፉት የሚሆኑ ነገራቶች የተወሰኑት ቢዘረዘሩ፣ እንድንርቃቸው? (55:37) 20. ትክክለኛውን ዒልም ለማገኘት ምን ማድረግ አለብኝ? በአጭር ጊዜ ጥሩ ግንዛቤ እንዲኖረኝ የሚረዳኝን ነገር ጠቁሙኝ? (1:03:48) 21. ቁርኣን የሚሐፍዝ ሰው መጠበቅ ያለበት አዳቦች ምን ምን ናቸው? (1:06:55) 22. ዒልምን መፈለግ ከስራ ጋር እንዴት አንድ ላይ ማስሄድ ይቻላል? (1:09:15) 23. የማንበብ ችሎታችንን እንዴት ማዳበር እንችላለን? እንዴት እናንብብ? (1:13:39) 24. አንድ ጀማሪ ተማሪ በረድ ላይ ቢዚ መሆን አለበትን? (1:19:48) 25. ጧሊበል ዒልም ለጊዜው ምን አይነት እይታ ሊኖረው ይገባል? (1:24:33) 26. በጦለበል ዒልም ላይ ፀንቶ ለመቀጠል የሚያግዙ ነጥቦች ምን ምን ናቸው? (1:27:22) 27. እኛ አሁን ሀገር ውጭ ሁነን ከኦንላይን እየተማርን ለወደፊት በተሻለ ሁኔታ እንማረዋለን ብለን ኪታቦችን መግዛታችን - አሁን ባለመጠቀማችንና በማስቀመጣችን ተጠያቂ እንሆናለን? (1:29:04) 28. የቀሩትን ኪታብ ሙራጀዓ ሲያደርጉ ሌሎችን በሚወሰውስ መልኩ ድምፅን ከፍ ማድረግ እንዴት ነው? (1:30:40) = ስለ ቀልባችን/ የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/Sle_qelbachn1
19
3
ሴት ልጅን መጨበጥ ... بسم الله الرحمن الرحيم እጅግ በጣም አዛኝና ሩህሩህ በሆነው በአላህ ስም እጀምራለሁ። ﺱ : ﻣﺎ ﺣﻜﻢ ﻣﺼﺎﻓﺤﺔ ﺍﻟﻄﺎﻟﺐ ﻟﺰﻣﻴﻠﺘﻪ ﻓﻲ ﺍﻟﺪﺭﺍﺳﺔ؟ ﻭﻣﺎﺫﺍ ﻳﻔﻌﻞ ﻟﻮ ﻣﺪﺕ ﻳﺪﻫﺎ ﻟﻠﺴﻼﻡ ﻋﻠﻴﻪ؟ ጥያቄ ፦ አንድ ተማሪ በትምህርት ቦታ ላይ ፤ ጓደኛውን (ሴት ተማሪን) መጨበጡ ሸሪዓዊ ፍርዱ ምንድነው? ሰላም ልትለው እጇን ከዘረጋችስ ምን ያድርግ❓ 📚 ﺝ : ﻻ ﺗﺠﻮﺯ ﺍﻟﺪﺭﺍﺳﺔ ﺍﻟﻤﺨﺘﻠﻄﺔ ﻣﻊ ﺍﻟﻔﺘﻴﺎﺕ ﻓﻲ ﻣﺤﻞ ﻭﺍﺣﺪ، ﺃﻭ ﻓﻲ ﻣﺪﺭﺳﺔ ﻭﺍﺣﺪﺓ، ﺃﻭ ﻓﻲ ﻛﺮﺍﺱ ﻭﺍﺣﺪﺓ، ﺑﻞ ﻫﺬﺍ ﻣﻦ ﺃﻋﻈﻢ ﺃﺳﺒﺎﺏ ﺍﻟﻔﺘﻨﺔ، ﻓﻼ ﻳﺠﻮﺯ ﻟﻠﻄﺎﻟﺐ ﻭﻻ ﻟﻠﻄﺎﻟﺒﺔ ﻫﺬﺍ ﺍﻻﺷﺘﺮﺍﻙ، ﻟﻤﺎ ﻓﻴﻪ ﻣﻦ ﺍﻟﻔﺘﻦ . ﻭﻟﻴﺲ ﻟﻠﻤﺴﻠﻢ ﺃﻥ ﻳﺼﺎﻓﺢ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﺍﻷﺟﻨﺒﻴﺔ ﻋﻨﻪ ﻭﻟﻮ ﻣﺪﺕ ﻳﺪﻫﺎ ﺇﻟﻴﻪ، ﻭﻳﺨﺒﺮﻫﺎ ﺃﻥ ﺍﻟﻤﺼﺎﻓﺤﺔ ﻻ ﺗﺠﻮﺯ ﻟﻠﺮﺟﺎﻝ ﺍﻷﺟﺎﻧﺐ؛ ﻟﻤﺎ ﺛﺒﺖ ﻋﻦ ﺍﻟﻨﺒﻲ ﷺ ﺃﻧﻪ ﻗﺎﻝ ﺣﻴﻦ ﺑﻴﻌﺘﻪ ﻟﻠﻨﺴﺎﺀ : ﺇﻧﻲ ﻻ ﺃﺻﺎﻓﺢ ﺍﻟﻨﺴﺎﺀ . ﻭﺛﺒﺖ ﻋﻦ ﻋﺎﺋﺸﺔ - ﺭﺿﻲ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻨﻬﺎ - ﺃﻧﻬﺎ ﻗﺎﻟﺖ : ‏( ﻭﺍﻟﻠﻪ ﻣﺎ ﻣﺴﺖ ﻳﺪ ﺭﺳﻮﻝ ﺍﻟﻠﻪ ﷺ ﻳﺪ ﺍﻣﺮﺃﺓ ﻗﻂ، ﻣﺎ ﻛﺎﻥ ﻳﺒﺎﻳﻌﻬﻦ ﺇﻻ ﺑﺎﻟﻜﻼﻡ ‏) ﻭﻗﺪ ﻗﺎﻝ ﺍﻟﻠﻪ : ﻟَﻘَﺪْ ﻛَﺎﻥَ ﻟَﻜُﻢْ ﻓِﻲ ﺭَﺳُﻮﻝِ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﺃُﺳْﻮَﺓٌ ﺣَﺴَﻨَﺔٌ ﻟِﻤَﻦْ ﻛَﺎﻥَ ﻳَﺮْﺟُﻮ ﺍﻟﻠَّﻪَ ﻭَﺍﻟْﻴَﻮْﻡَ ﺍﻟْﺂﺧِﺮَ ﻭَﺫَﻛَﺮَ ﺍﻟﻠَّﻪَ ﻛَﺜِﻴﺮًﺍ ‏[ ﺍﻷﺣﺰﺍﺏ 21: ‏] ﻭﻷﻥ ﺍﻟﻤﺼﺎﻓﺤﺔ ﻟﻠﻨﺴﺎﺀ ﻣﻦ ﻏﻴﺮ ﻣﺤﺎﺭﻣﻬﻦ ﻣﻦ ﻭﺳﺎﺋﻞ ﺍﻟﻔﺘﻨﺔ ﻟﻠﻄﺮﻓﻴﻦ، ﻓﻮﺟﺐ ﺗﺮﻛﻬﺎ . ﺃﻣﺎ ﺍﻟﺴﻼﻡ ﺍﻟﺸﺮﻋﻲ ﺍﻟﺬﻱ ﻟﻴﺲ ﻓﻴﻪ ﻓﺘﻨﺔ ﻭﻣﻦ ﺩﻭﻥ ﻣﺼﺎﻓﺤﺔ ﻭﻻ ﺭﻳﺒﺔ ﻭﻻ ﺧﻀﻮﻉ ﺑﺎﻟﻘﻮﻝ ﻭﻣﻊ ﺍﻟﺤﺠﺎﺏ ﻭﻋﺪﻡ ﺍﻟﺨﻠﻮﺓ، ﻓﻼ ﺑﺄﺱ ﺑﻪ، ﻟﻘﻮﻝ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﺰ ﻭﺟﻞ : ﻳَﺎ ﻧِﺴَﺎﺀَ ﺍﻟﻨَّﺒِﻲِّ ﻟَﺴْﺘُﻦَّ ﻛَﺄَﺣَﺪٍ ﻣِﻦَ ﺍﻟﻨِّﺴَﺎﺀِ ﺇِﻥِ ﺍﺗَّﻘَﻴْﺘُﻦَّ ﻓَﻼ ﺗَﺨْﻀَﻌْﻦَ ﺑِﺎﻟْﻘَﻮْﻝِ ﻓَﻴَﻄْﻤَﻊَ ﺍﻟَّﺬِﻱ ﻓِﻲ ﻗَﻠْﺒِﻪِ ﻣَﺮَﺽٌ ﻭَﻗُﻠْﻦَ ﻗَﻮْﻟًﺎ ﻣَﻌْﺮُﻭﻓًﺎ ‏[ ﺍﻷﺣﺰﺍﺏ 32: ‏] ﻭﻷﻥ ﺍﻟﻨﺴﺎﺀ ﻓﻲ ﻋﻬﺪ ﺍﻟﻨﺒﻲ ﷺ ﻛﻦ ﻳﺴﻠﻤﻦ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﻳﺴﺘﻔﺘﻴﻨﻪ ﻓﻴﻤﺎ ﻳﺸﻜﻞ ﻋﻠﻴﻬﻦ، ﻭﻫﻜﺬﺍ ﻛﺎﻧﺖ ﺍﻟﻨﺴﺎﺀ ﻳﺴﺘﻔﺘﻴﻦ ﺃﺻﺤﺎﺏ ﺭﺳﻮﻝ ﺍﻟﻠﻪ ﷺ ﻓﻴﻤﺎ ﻳﺸﻜﻞ ﻋﻠﻴﻬﻦ . ﺃﻣﺎ ﻣﺼﺎﻓﺤﺔ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻟﻠﻨﺴﺎﺀ ﻭﻟﻤﺤﺎﺭﻣﻬﺎ ﻣﻦ ﺍﻟﺮﺟﺎﻝ ﻛﺄﺑﻴﻬﺎ ﻭﺃﺧﻴﻬﺎ ﻭﻋﻤﻬﺎ ﻭﻏﻴﺮﻫﻢ ﻣﻦ ﺍﻟﻤﺤﺎﺭﻡ، ﻓﻠﻴﺲ ﻓﻲ ﺫﻟﻚ ﺑﺄﺱ . ﻭﺍﻟﻠﻪ ﻭﻟﻲ ﺍﻟﺘﻮﻓﻴﻖ‏. ﻧﺸﺮﺕ ﺑﺎﻟﻤﺠﻠﺔ ﺍﻟﻌﺮﺑﻴﺔ ﻓﻲ ﺑﺎﺏ " ﻓﺎﺳﺄﻟﻮﺍ ﺃﻫﻞ ﺍﻟﺬﻛﺮ ." ‏( ﻣﺠﻤﻮﻉ ﻓﺘﺎﻭﻯ ﻭﻣﻘﺎﻻﺕ ﺍﻟﺸﻴﺦ ﺍﺑﻦ ﺑﺎﺯ : /4 247 ‏) ﺍﻷﺧﻼﻕ ﺍﻟﻤﺬﻣﻮﻣﺔ ﺍﻟﻨﻈﺮ ﻭﺍﻟﺨﻠﻮﺓ ﻭﺍﻻﺧﺘﻼﻁ መልስ ፦ ኢማም ኢብን ባዝ የማይጠገበውን ምክር (ምላሽ) እንደሚከተለው ሳይሸፋፍኑ ለገሱ!!! 📚 በአንድ ቦታ ላይ ወይም በአንድ ትምህርት ቤት ወይም በአንድ ወንበር ላይ ከሴቶች ጋር በመቀላቀል መማር አይቻልም።❗ እንደሁም ይህ (መደባለቅ) ፈተናን ከሚያመጡ ትላልቅ ምክንያቶች ውስጥ ነው። ለወንድ ተማሪም ይሁን ለሴት ተማሪ የዚህ አይነት መጋራት (አብሮ መሆን) መቀላቀል አይቻልም። ምክንያቱም፦ በውስጡ ብዙ ፈተና ስላለ ነው። አንድ ሙስሊም የሆነ አካል "አጂነብይ" (በትዳር ሊጣመራት የተፈቀደችለት) የሆነችን ሴት መጨበጥ የለበትም። እጇን እንኳን ልትጨብጠው በሚል ብትዘረጋለት ፤ "አጂነብይ" ወንድን መጨበጥ እንደሌለባት ይንገራት። ምክንያቱም ፦ ከነብዩ (صلى الله عليه وسلم) ተረጋግጦ በመጣ ሐዲስ ላይ ፦ ከሰሃቦቻቸው ጋር "ሙባዓያ" (ቃል ኪዳን) በተገባቡ ጊዜ ፤ የሴቶቹ ቦታ ላይ « እኔ ሴትን አልጨብጥም አሉ‼️» ዐኢሻ (አላህ ስራዋን ይውደድላትና) ከርሷ ተረጋግጦ በመጣ ሐዲስ አለች ፦ (( "ወላሂ" (በአላህ ይሁንብኝ !!! በፍጹም ! የአላህ መልህክተኛ እጅ የሴትን እጅ አልነካችም‼️ሴቶቹን በንግግር ቢሆን እንጂ ቃል የሚግባቡ አልነበረም። " )) በእርግጥም አላህ እንዲህ ብሏል ፦ (( " ለእናንተ አላህንና የመጨረሻውን ቀን የሚከጅል ለሆነ ሰው ፤ አላህንም በብዙ ለሚያወሳ ፤ በአላህ መልዕክተኛ መልካም መከተል አልላችሁ። " )) [አል-አሕዛብ 21] ለጋብቻ የተፈቀዱ የሆኑ ሴቶችን መጨበጥ ሁለቱንም አካሎች ወደ ፈተና ከሚያደርሱ ነገሮች ውስጥ ነው። (መጨባበጥን) መተው ግድ ይሆናል። ሸሪዓዊ ሰላምታ ከሆነ ግን ፦ 👉 በንግግር ሰዓት መለሳለስና መቅለስለስ የሌለበት ከሆነ ፤ 👉 ከመጨባበጥ ውጪ ከሆነ ፤ 👉 በሒጃብ ከመሸፈን ጋር ከሆነ ፤ 👉 ሴቲቱና ወንዱ ለብቻቸው ካለመገለል ጋር ከሆነ በዚህ ላይ ችግር የለውም። አሸናፊና የላቀ ለሆነው "አላህ" ንግግር ሲባል ፦ (( " የነብዩ ሴቶች ሆይ ! ከሴቶች እንደ ማናቸውም አይደላችሁም ፤ አላህን ብትፈሩ (ትበልጣላችሁ) ፤ ያ በልቡ ውስጥበሽታ ያለበት እንዳይከጅል በንግግር አትለስልሱም ፤ መልካምንም ንግግር ተናገሩ። " )) [ሱረቱል አል-አሕዛብ 32] በነብዩ (صلى الله عليه وسلم) ዘመን ሴቶቹ "ለነብዩ" ሰላምታን ያቀርቡ (ያወርዱ) ነበር ። ያስቸገራቸውን ጉዳይም ይጠይቁሃቸው ነበር። ልክ እንደዚሁ የነብዩን ባልደረቦች/ሰሃቦችን/ ሴቶቹ ባስቸገራቸው ነገር ላይ ይጠይቋቸው ነበር። ሴት ልጅ ፦ ሴትን ፥ ከወንድ በትዳር ልትጣመራቸው ያልተፈቀዱላትን ወንዶች ፦ አባቷን ፣ ወንድሟን ፣ አጎቷን ... የመሳሰሉትን ቤተሰቦቿን "መሐሪሞቿን" ብትጨብጥ ችግር የለውም። መገጠም ወዳጅና (ረዳት) በሆነው አላህ ነው !!! [መጅሙዓ ፈታዋ (ኢብን ባዝ) 247/4] ...https://t.me/TABRAKEE
24
4
​السَّلَامُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللهِ وَبَرَكَاتُهُ ​በ 2019 ዓ.ል በወልድያ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ አድስ ገቢ ሙስሊም ተማሪዎች በሙሉ!! ​ዩኒቨርሲቲያችን ወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ጥቅምት 9 እና 10 አዲስ የፍሬሽማን ተማሪዎችን  ጥሪ ማድረጉ ይታወቃል። በመሆኑም ​የወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀማዓ ለሁላችሁም የ «እንኳን ደህና መጣችሁ!» መልዕክቱን እያስተላለፈ ፣ ወደ ግቢ በምትገቡበትና በምትደርሱበት ወቅት ምንም ዓይነት እንግልትና ምቾት የሚነሳ ነገር እንዳይገጥማችሁ ሙሉ ዝግጅቱን ያጠናቀቀ መሆኑን ሲገልጽ በታላቅ ደስታ ነው። ​በመሆኑም ስለ ዩኒቨርሲቲው፣ ስላለው ሁኔታና ማንኛውም ዓይነት አካዳሚያዊ ወይም ዲናዊ መረጃ ለሚፈልግ አዲስ  ተማሪ ከታች በተቀመጡት የስልክ ቁጥሮች በመደወል ሙሉ እገዛና መረጃ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን በታላቅ ደስታ እንገልጻለን፦ ​ 📞 ለወንድሞች የመረጃና እገዛ መስመሮች፦ • ​📲 ወንድም መስዑድ ሰይድ፦ 0975292817 • ​📲 ወንድም ዑመር አወል፦ 0946505128 • ​📲 ወንድም ሙሀመድ ሀሰን፦ 0924033273 • ​📲 ወንድም ሀቢብ ማህሙድ፦ 0903830776 • ​📲 ወንድም  ሙሀመድ አወል (Qafar)፦ 099 337 5010 ​ • ​📲 ወንድም  ሙኒር ሙሀመድ  (Afan oromo)፦ +251946878432 ​ 📢 ልዩ ማሳሰቢያ ለእህቶቻችን፦ ​እህቶቻችን ቀጥታ የአጋዥ እህቶችን ስልክ ቁጥር ለማግኘት በ📲 0990333299  በመደወል ማግኘት ትችላላችሁ፦ ​📌 ወደ ኸይር ያመላከተ የሰሪውን ያክል ምንዳ ያገኛል ! የቻናል ባለቤት የሆናችሁ  ይህ መልዕክት አዲስ ለሚገቡትና እርዳታ ለሚፈልጉት ወንድምና እህቶቻችን ሁሉ እንዲደርስ Share በማድረግ አጅሩን እንዲትጋሩ በትህትና እንጠይቃለን። ​✨ የጀማዓችን ይፋዊ ቴሌግራም ቻናል፦ 👉 https://t.me/wdumuslimstu ​​✨ የጀማዓችን ይፋዊ ቴሌግራም ግሩፕ፦ 👉 https://t.me/WDUMStudent وَالسَّلَامُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللهِ وَبَرَكَاتُهُ
27
5
ጥያቄ ?   📮📮   ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ እውነት/ ሀሰት በማለት መልሱ ። ለመጀመሪያ ግዜ ሳሙና ያዘጋጀው ነብይ ነብዩሏህ ሱለይማን ነው ።
13
6
غريب وعجيب! ذكر  ابن كثير عند حديثه عن وفيات سنة ثلاثمئة للهجرة ، محمد بن يحيى قال: "وكان يُعرف محمد بن يحيى هذا بحامل كفنه ، وسبب ذلك ما ذكره الخطيب البغدادي ، قال: بلغني أنَّه تُوفِّي فغسِّل وكُفِّن وصُلِّيَ عليه ودُفن، فلمَّا كان الليل جاءه نبَّاش ، ففتح عليه قبره ،  فلمَّا حلَّ عنه كفنه استوى جالساً ، وفرَّ النبَّاش هاربًا من الفزع،  ونهض محمد بن يحيى هذا ، وأخذ معه كفنه وخرج من القبر ، وقصدً منزله ، فوجد أهله وهم يبكون عليه ، فدقَّ عليهم الباب ، فقالوا: مَن هذا؟ فقال: أنا فلان. فقالوا: يا هذا ، لا يحلُّ لك أن تزيدنا حزنًا إلى حزننا. فقال : افتحوا ، فواللّه أنا فلان ، فعرفوا صوته ، وفتحوا له ، فلما رأوه فرحوا به فرحًا شديداً ، وأبدل اللّه حزنهم سروراً ، وذكرَ لهم ما كان من أمره ،  وكأنه كان قد أصابته سكتة ، ولم يكن قد مات حقيقة، فقدَّر اللّه بحوله وقدرته وقوَّته له هذا النبَّاش ، ففتح عليه قبره، فكان ذلك سبب حياته بعد ذلك مدة، ثم كانت وفاته في هذه السنة." البداية والنهاية / لابن كثير إذا ارادالله لك الخير جائك من حيث لاتشعر.
10
7
متى تبرأ ذمم العلماء من الرد على المخالف؟ بيان لمنهج أهل السنة في فقه الردود و التحذير من أهل البدع قال إبراهيم الرحيلي : ﴿ الرد على المخالف من فروض الكفايات فإذا قام به أحد العلماء وتحقق المقصود الشرعي برده على المخالف وتحذير اﻷمة ، فقد برئت ذمم العلماء بذلك على ماهو مقرر عند العلماء في سائر فروض الكفايات ﴾ قال العلامة ربيع السنة : نعم إذا تحقق المقصود الشرعي برد هذا الواحد فقد برئت ذمة الباقين من المسلمين ،لكن إذا لم يتحقق المقصود الشرعي برد الواحد على المخالف بأن يعاند هذا المبتدع المردود عليه ، وبأن يوجد في الساحة أناس من أدعياء العلم يدعمون المردود عليه ويفرحون بردوده الظالمة الباطلة على ذلك العالم الراد للبدع والأباطيل ويوجد علماء ساكتون لم يبينوا خطأ وأباطيل المردود عليه ، بل يستغل المردود عليه هذا السكوت ويوهم الناس أن هؤلاء الساكتين معه ويؤيدونه ، ويوهمهم بأنه لو كان على الباطل لأدانوه ، فإنه حينئذ قطعا يجب على العلماء الساكتين أن يبينو للناس الحق نصيحة لله ولكتابه ولرسوله ولأئمة المسلمين وعامتهم. ونصرة للحق وحسما لمادة الفتن و الاختلاف التي نشأت عن السكوت أو التأييد المبطن لصاحب الباطل اللذين أديا إلى عدم تحقق المقصود الذي يسقط الحرج عن الباقين. ولا يجوز أن يقال : فقد برئت ذمم الباقين. فإذا لم يتحقق المقصود برد واحد أو عشرة من العلماء لم تبرأ ذمة بقية العلماء حتى ينهضوا أو ينهض منهم من يتحقق به المقصود وتنطفئ بهم الفتنة وبأن يظهر الحق للناس طلاب العلم والعوام كما يظهر لهم الباطل. فالقول بتحقق المقصود والحال هذه ، والبلبلة والاضطراب الشديد قائمين أمر عجيب وأعجب منه قول القائل ﴿ فقد برئت ذمة العلماء ﴾ وكان يجب على الدكتور إبراهيم والعلماء الساكتين وغيرهم أن يتحركوا لمواجهة الفتنة أو الفتن الضاربة أطنابها وأن يكون هذا الواقع المؤلم حافزا لهم على القيام بالواجب الكفائي. ولا يبعد أن يكون سبب هذه الفتنة الكبيرة وما ترتب عليها هو سكوت الساكتين الذين يرفضون أن يقوموا بهذا الواجب الكفائي الذي لم يتحقق المقصود منه برد شخص واحد ، وتأمل فقه أهل السنة السابقين وقيامهم مجتمعين بهذا الواجب العظيم. بيان مافي نصيحة إبراهيم الرحيلي من الخلل واﻹخلال ص ٦٢/٦١ #ربيع_السنة #ربيع_المدخلي
9
8
*تأثر وبكاء سماحة الشيخ أبوزيد محمد حمزة رحمه الله وهو يحكي قصة نبشه لقبر البر أبو البتول ..* ........ (البر أبو البتول) صاحب
*تأثر وبكاء سماحة الشيخ أبوزيد محمد حمزة رحمه الله وهو يحكي قصة نبشه لقبر البر أبو البتول ..* ........ (البر أبو البتول) صاحب قبة كان يُعبد من دون الله، يُستغاث به، وينذر له .. وقد تم نبش القبر بإيعاز من الرئيس جعفر نميري رحمه الله .. قام الشيخ أبوزيد رحمه الله بهدم القبة القابعة داخل مباني البرلمان ونقل الرفات .. وذكر الشيخ أبوزيد أنه - وللتمويه - قام بحفر خمس قبور ودفن الرفات في إحداها ..
10
9
◾️ቅመው የተቃሙ‼️ ➖➖➖➖➖➖➖ ጫትን መውደዳቸው ይገርማል ይደንቃል ሰው እንዴት ጠላቱን ልቡ ላይ ያትማል ካልገደልከኝ ብሎ ደጃፋን ይጠናል ስንት ወንዶች አይተናል ቅመው የተቃሙ መንገድ ለቀው ጠፍተው ጠመው የጠመሙ። 🔘ጫት፦ ብክነት ድህነትን መከራን ያወርሳል አመንምኖ አድርቆ ውበትን ያረግፋል አእምሮን በማወክ ማስተዋል ያግዳል እንቅልፍም ያሳጣል እረፍትን ይነሳል ከአላማ አሰነካሎ ቦዘኔ ያደርጋል 🔘ጫት፦ ጎጂ ለመሆኑ አያጠራጥርም አኮላሽ መኾኑም አያከራክርም በሽታ መሆኑን ዘንግተው ስተው ስንቶቹ ተመገቡት መድሀኒት ነው ብለው። ድብርት ያስወግዳል ብለው የሚሉት ዘላቂ አይደለም ይጠፋል በቅፅበት ድብርት የለቀቀ ቢመስል ለጊዜው ምርቃናው ሲጠፋ ጭንቀት ነው ሚወረው ወዳጄ ልምከርህ ስማኝ አድምጠኝ ጫት መቃምን ራቅ ጎጂ ነው እመነኝ ከኪሳራ ውጪ ምንም ትርፍ አታገኝ የሕመም መድሐኒት መጠኑ ልኬቱ እንደ በሽታው አይነት ይለያል ብርታቱ ጉንጩን ሞልቶ የሚቅም የጫት ሱሰኛ ቀንም እረፍት የለው ለሊትም አይተኛ የቂማ መዘዙ ቢያወጉት አያልቅም ጉዳቱን ጥፋቱን ቃሚውም አይክድም የጫትን ጉዳት የሚቃወም ካለ ወይ በሽተኛ ነው ወይ የተታለለ ይህ በእንዲህ እያለ… ሱናን ለመከተል አሻፍርኝ ያለው በሺርክ በቢድዓ የሚጨማለቀው ልብሱን በማስረዘም መንገድ የሚጠርገው ፂሙን እየላጨ ሴት ልጅ የመሰለው የሼሆቹ ሙሪድ ያ የጫት ምርኮኛው ሸሊላ እያለ ድቤ የሚወግረው በሀቅ ላይ መፅናት ልቡ እቢ ያለው ለሸሪአ እውቀት ምንም ግድ የሌለው ሰላቱ መስጅድ ላይ ሄዶ የማይሰግደው… ተዉሂድን ያዝ ሲሉት ሰበብ ሲደርድር ምስኪን ሲለምነው ብር የለኝ የሚል ኑሮ ተወደደ ብሎ የሚያማርር ለጫት ግን ያወጣል በቀን መቶ ሀምሳ ብር ደግሞም ብሎ ይላል ጌታየ ምን ነካህ ሀብት እፍልጋለሀ ተው ስጠኝ እባክህ ከሰው በታች ሆኘ እዳልቀር ከምድርህ ብሎ ይፍክራል ጫቴን እየበላሁ አንተን እንድዛህ ጫት የቃመ ጊዜ ምድሩ የሚጠበው አለምን በሙሉ የያዘ እሚመስለው ፎቁን ሱቁን ሁሉ የተቆጣጠርው ውሰዱ እያለ የሚያከፋፍለው በቅዠት ሲዋልል ውሎ የሚያመሸው ስካሩ ሲለቅ ግን ያ ሁሉ ባዶ ነው። ✍️ ቢንት አሕመድ
10
10
ሁለት የተዋደዱ ሰዎች ሁሉ በመጨረሻ ይለያያሉ። ከመለያየት በስተቀር ያለው ሁሉ ቀላል ነው።የምንወዳቸውን ሰዎች አንድ በአንድ ማጣታችን፣ ምንም ቅርበት ለዘላለም እንደማይቆይ ያስተምረናል። አንዳንድ ሰዎች ከአጠገባችን ቢለዩም፣ ትዝታቸው ከልባችን አይለይም። መለያየት የሕይወት ክፍል ቢሆንም፣ መቀበሉ ግን ሁሌም ቀላል አይሆንም። ለገጠመን ሐዘን አላህ የሚወደውን ነገር እንጂ ሌላን አንልም። #ትዝብት
15
11
ዛሬም እንደ ትናንት ሽርክን ይዋጋሉ፡ ተውሒድን ሱና ጋር ሁሌ ይሰብካሉ፡ ማነው ኢትዮጲያ ውስጥ ኢኽዋንን የወቃው⁉️ አህባሽ የረገጠ እስኪከፈት ላንቃው⁉️ ማነው በሀበሻ ወጣቱን ያነቃው⁉️ t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi
10
12
Sin texto...
39
13
ስለ መርዛማ ነሽዳ እና መንዙማ   የተደረጉ በውድ እና በሱና ኡስታዞች  ሙሓደራወች ስብሰብ በቀላሉ ለማገኘት👇👇👇👇👇👇 የተለያዩ መሳጭ ዳእዋወች ርዕሶቹ ከዚህ በታች ናቸው ርዕሱን አንዲ ብቻ በመካት  ማዳመጥ ይችላሉ ❶ ነሽዳ በኢስላም እይታ ❷ ጦለዕል አለይና በድሩ ➌ ረመዳን እና ነሽዳ ➍ስንኩን አንሱት ነብዩ ➎ነብዩ ባትመጡማ ➏ሙሀመድ አወል ሀምዛ ➐ዞር በልልኝ የሀድራው ጠላት ➑ ያቀመር መካ ልቤ በእርሶ ➒ሶለዋት አለ ነቢ ➓በማንሲንቆ መንዙማ ❶❶ይቅርብኝ ጀነት ❶➋በቁረአን ሙዚቃ ❶➌አብሬት ክፍል ❶ ❶➍አብሬት ክፍል ➋ ❶➎ቃጥባሪ ነሽዳ ❶➏መገን ነቢ የሁሉ ቀላቢ ❶➐ መንዙማ ድብቅ መርዝ ❶➑ሁው ሁው ሁው ሁው ❶➒መንዙማ ➋0የሽርክ መንዙማ ➋❶መንዙማ እና EBC ➋➋መንዙማ ጉድ ➋➌ ጫት እና መንዙማ ➋➍መንዙማ ➋➎ ሙዚቃ እና ነሽዳ ➋➏ነብዩ ኢሳ እና አብሬት ➋➐የሱፉዮች መንዙማ እጅ ከፍንጅ በሚል ርዕስ በተከታታይ ክፍል መርዛማ መንዙማ በድምፅ የታገዘ ነው በኡስታዝ ሳዳት ከማል ሀፊዘሁሏህ ክፍል ❶                 ክፍል ➋➊ ክፍል ❷                 ከፍል ➋➋ ክፍል ➌                 ክፍል ➋➌ ክፍል ➍                 ክፍል ❷➍ ክፍል➎                  ክፍል❷➎ ክፍል ➏                ክፍል ❷➏ ክፍል➐                 ክፍል ❷➐ ክፍል➑                 ክፍል❷➑ ክፍል ➒                 ክፍል➋➒ ክፍል ➓                 ክፍል➌0 ክፍል ❶➊             ክፍል ➌➊ ክፍል ❶❷              ክፍል➌➋ ክፍል ➊➌              ክፍል➌➌ ክፍል ❶➍              ክፍል➌➍ ክፍል ➊➎             ክፍል ➌➎ ክፍል ❶➏             ክፍል ➌➏ ክፍል ➊➐             ክፍል ➌➐ ክፍል ❶➑             ክፍል ➌➑ ክፍል ➊➒ ክፍል ➋0 የአህባሾች መንዙማ በሚል ርዕስ በተከታታይ ክፍል መርዛማ መንዙማ በድምፅ የታገዘ ነው በኡስታዝ አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን ሀፊዘሁሏህ ክፍል➊              ክፍል ➐ ክፍል➋               ክፍል➑ ክፍል➌               ክፍል ➒ ክፍል➍               ክፍል ➓ ክፍል➎                ክፍል ❶❶ ክፍል➏                 ክፍል ❶❷ ጥናተ መንዙማ በሚል ርዕስ በተከታታይ ክፍል መርዛማ መንዙማ በድምፅ የታገዘ ነው በኡስታዝ ሳዳት ከማል ሀፊዘሁሏህ ክፍል➊              ክፍል➋               ክፍል➌               ክፍል➍               ክፍል➎                ክፍል➏ ክፍል ➐ ክፍል ➑ ክፍል ➒  የሙሐመድ አወል የሺርክ መንዙማዎች በሚል ርዕስ በተከታታይ ክፍል መርዛማ መንዙማ በድምፅ የታገዘ ነው በኡስታዝ አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን ሀፊዘሁሏህ ከክፍል ❶--➋0 ታገኝላችሁ ተጫኑኝ              ይደመጥይደመጥበጣምአስፈላጊወሳኝነው የሽርክ ስንኝ  በሚል ርዕስ በተከታታይ ክፍል መርዛማ መንዙማ በድምፅ የታገዘ ነው በኡስታዝ ሳዳት ከማል ሀፊዘሁሏህ ከክፍል ❶--❶➏ታገኝላችሁ ተጫኑኝ
17
14
➡️ ተመልከቱ በቃ እነዚህ ሰዎች ለየላቸው ጭራሽ ID'ካርድ ማዘጋጀት ጀመራችሁ نعوذ بالله من الغلو والخذلان ሚዛናዊነት የጎደለው በእልህ የተሞላ የغሉው ውጤት ማሳያ ፍርድ ነው!! ከ
➡️ ተመልከቱ በቃ እነዚህ ሰዎች ለየላቸው ጭራሽ ID'ካርድ ማዘጋጀት ጀመራችሁ نعوذ بالله من الغلو والخذلان ሚዛናዊነት የጎደለው በእልህ የተሞላ የغሉው ውጤት ማሳያ ፍርድ ነው!! ከንደዚህ አይነት እውር ድንበር አላፊነት አላህ ይጠብቀን። https://t.me/Umu_Reyan_channel_No1
11
15
👆 ተመልከት ይህን በምርቃና እንደመጣለት የሚያወራ ሰውየ!! ⚠️ እርሱን ያልመሰሉ ሰዎችን የመጥላት ስሜቱ እዚህ ደረጃ አድርሶታል! መካሪ ያጣ ሽማግሌ! 👇 የሚናገረውን ስማ እስቲ !! 👉ነቢያቸው የመን!! 👉 አምላካቸው የመን!! 👉 ኢማማቸው የመን!! ነው እያሌ ጋሼ!! نعوذ بالله من الغلو والخذلان 👆 ሚዛናዊነት የጎደለው በእልህ የተሞላ የغሉው ውጤት ማሳያ ፍርድ ነው!! ከንደዚህ አይነት እውር ድንበር አላፊነት አላህ ይጠብቀን። وعين الرضا عن كل عيب كليلة كما أن عين السخط تبدي المساوي ሰውየው ከጩኸት ውጪ በመረጃ መናገር የማይችል ተራ ለፍላፊ መሆኑን በግልፅ እያሳወቀን ነው።
17
16
Sin texto...
18
17
ተዘጋበት ጊዜ ውስጥ መደረጉ ነው፡፡ ከነዚህ መስፈርቶች አንዱን ያጓደለ ተውበቱ ትክክለኛ አይደለም፡፡ ይህንን መነሻ በማድረግ ሃሜት ላይ በወደቅን ቁጥር እውነተኛ የሆነን ተውበት ብናደርግ በቀጣይ ተመሳሳይ ጣጣ ውስጥ ላለመግባት እንጠነቀቃለን፡፡ ⑨ ከወንድም ክብር ላይ መከላከል ያለውን ፋይዳ ማሰብ፡- ወንድምህ ሲታማ ከሱ መከላከልህ ላንተ ትልቅ ሽልማት አለው፡፡ ነብዩ ﷺ “ከወንድሙ ክብር ላይ የተከላከለ አላህ በቂያማ ቀን ከፊቱ እሳትን ያርቅለታል” ይላሉ፡፡ ስለዚህ ይሄ ሽልማት እንዳያመልጥህ ከወንድምህ ተከላከል፡፡ አንድ ሽልማት፡፡ ይሄ ተግባርህ ሃሜት ላይ የሚወድቅ ወንድምህንም ከጥፋት ስለሚያቅበው ሌላም ሽልማት አለህ፡፡ ያለበለዚያ ግን ከአፍታ በኋላ እራስህን የሃሜቱ አካል ሆነህ ልታገኘው ትችላለህ፡፡ ①∅ ሆደ ሰፊ መሆን፡- ለሃሜት ከሚገፉን ነገሮች አንዱ በሌሎች ላይ የሚኖረን ቅሬታ ነው፡፡ ታጋሽና ይቅር ባይ ብንሆን ግን ስለሰዎች ክፉ እንዳናስብና በክፉ እንዳናነሳቸው ይረዳናል፡፡ ①① ሃሜት የሚፈቀድባቸውን ሁኔታዎች ጠንቅቆ መለየት፡- የሰዎችን ድክመት ወይም ጥፋት መናገር የሚፈቀድባቸው ወይም ግዴታ የሚሆንባቸው ውስን ሁኔታዎች እንዳሉ የሚታወቅ ነው፡፡ እነዚያ ሁኔታዎች ለአስገዳጅ ምክንያት ብቻ የሚፈቀዱ ስለሆነ ያለ አግባብ እየመነዘርናቸው እንዳይሆን መጠንቀቅ አንዱ ከሃሜት መራቂያ ስልት ነው፡፡ አንዳንዱ በሸሪዐዊ ምክንያቶች አስታኮ የግል ቂሙን የሚያወራርድ፣ ተያያዥነት በሌላቸው ግለሰባዊ ጉዳዮች ውስጥ ዘልቆ የሚገባ፣ አልፎም አካላዊቅርፅን ሳይቀር እያነሳ የሚያንቋሽሽ ያጋጥማል፡፡ ለዚህ አይነቱ ጥፋት እራስን መሸወድ ካልሆነ በስተቀር ሃሜት የሚፈቀድባቸውን ሁኔታዎች ማጣቀስ አያዋጣም፡፡ የአላህ ሶላትና ሰላም በነብያችን ላይ ይሁን።      @IbnuMunewor
13
18
ከሃሜት ለመራቅ የሚያግዙ #11 ነጥቦች፦ 👉 አላህ ያደለው በጣም ጥቂት ሰው ካልሆነ በስተቀር ከሃሜት ወንጀል የሚተርፍ የለም፡፡ እንዲያውም “እነ እከሌ ሃሜተኞች ናቸው” እያሉ ሌሎችን የሚወነጅሉ ሰዎች እራሱ በአብዛሀኛው እራሳቸውም ሃሜተኞች ናቸው፡፡ ልዩነቱ ለሃሜት የሚገፋው ምክንያትና የሚታማው አካል መለያየት ብቻ ነው፡፡ #ስለዚህ ይሄ ችግር አብዛሀኞቻችን የተዘፈቅንበት ነው፡፡ በዚህ ረገድ አጋዥ የመሰሉኝን ጥቂት ነጥቦች እንደሚከተለው አሰፍራለሁ፡፡ ① የሃሜትን ምንነት መረዳት፡-   ብዙ ሰዎች ሰዎችን እያሙ ነገር ግን “ይሄ እውነት ነው፤ ሃሜት አይደለም” ሲሉ ይደመጣሉ፡፡ ይሄ ስለሃሜት ያላቸውን የግንዛቤ ክፍተት የሚያሳይ ነው፡፡ ሃሜት ማለት ነብዩ ﷺ እንደገለፁት “ወንድምህን በሚጠላው ነገር ማውሳትህ ነው፡፡” “የማነሳው ነገር ከወንድሜ ዘንድ ካለስ?” ተብለው ሲጠየቁ “የምትለው ነገር ከወንድምህ ዘንድ ከኖረ በርግጥም አምተኸዋል፡፡ የምትለው ነገር ከሌለበት ግን በእርግጥም ቀጥፈህበታል” አሉ፡፡ [ሙስሊም የዘገቡት] አንዳንዱ ወንድሙን እያማ “ይሄ ከፊቱም የምናገረው ነው” ይላል፡፡ ይሄ ግን ሐቂቃውን አይቀይረውም፡፡ እንዲያውም ከፊቱ እየተናገረ ቅስሙን ሲሰብር ወይ ተጨማሪ ወንጀል ይደርባል፡፡ አለያ ደግሞ ተጣልቶ ፊትና ያቀጣጥላል፡፡ እንዲያውም አንዳንዱ “ይሄ ከፊቱም የምናገረው ነው” የሚለው ሃሜተኛ እንዳይባል ለአድማጮቹ የሚሰጠው ጉቦ ነው እንጂ ውሸቱን ነው የሚያወራው፡፡ ጉዳዩን ከሚታማው ሰው ዘንድ ቢያወራ እንኳን በሌለበት በሚያወራው መልኩ አይሆንም፡፡ ② የሃሜትን አስከፊነት መገንዘብ፡- አብዛሃኞቻችን ሃሜት ምን ያክል #አስከፊ እንደሆነ በሚገባ አናውቅም፡፡ አንድ ሁለት ምሳሌ ብቻ ብንመለከት የጉዳዩን አስፈሪነት ቁልጭ አድርጎ ያሳየናል፡፡ ምሳሌ አንድ፡- የመጀመሪያው ሃሜት ልክ የሞተ ወንድምን ስጋ እንደመብላት ነው የሚለው ቁርዓናዊ መልእክት ነው፡፡ ትኩረት ብንሰጠው ይሄ እጅግ ቀፋፊ ነገር ነው፡፡ እስኪ አስቡት አንድ ጨካኝ ገዢ “ሰዎችን በሃይል እየደበደበ የሞቱ ሰዎችን ስጋ እንዲበሉ አደረጋቸው” የሚል ዜና ከምስል ጋር ብንመለከት ምን ይሰማናል?! ሰቅጫጭ ነው አይደል?! የሆኑ ሰዎች የሰው ስጋ እየመተሩ፣ እየዘለዘሉ ሲበሉ ብንመለከትስ ምን ይሰማናል?! በቃ ጌታችንም ሃሜት ማለት የሞተ ወንድምን ስጋ እንመብላት ነው አለን፡፡ ሰው ባማን ቁጥር በአይነ ህሊናችን ጥርሳችን የተቦጫጨቀ የሰው ስጋ እንደያዘ ወይም እያኘከ እንደሆነ ብንስለው ዘግናኝ ምስል ይታየናል፡፡ ኢብኑ ዐባስ ረዲየላሁ ዐንሁ እንዲህ ይላሉ፡- “አላህ ይህን ምሳሌ የሰጠው የሞተን መመገብ አፀያፊ የሆነ ሐራም ስለሆነ ነው፡፡ ሃሜትም እንዲሁ በሃይማኖት የተወገዘ፣ ከነፍስ ዘንድ የሚያፀይፍ ነው፡፡” ምሳሌ ሁለት፡- ነብዩ ﷺ እንዲህ ማለታቸው ነው፡፡ “በእርግጥም አንድ ሰው ደንታ ሳይሰጠው በተናገረው ንግግር ሰባ አመት ወደ ጀሀነም ይምዘገዘጋል!!” አልባኒ ሶሒሕ ብለውታል፡፡ ምሳሌ ሶስት፡- ነብዩ ﷺ በሁለት ቀብሮች ዘንድ አለፉ፡፡ ሰዎቹ በቀብራቸው ውስጥ የሚቀጡ ናቸው፡፡ “አንዱ ሰዎችን ያማ የነበረ ነው” አሉ፡፡ [ሶሒሑል ኣደብ አልሙፍረድ፡ 275] እነዚህ ምሳሌ ብቻ ናቸው፡፡ ሌሎችም አስፈሪ መረጃዎችን አልፎ አልፎ ብንመልከትና ደዕዋዎችን ብናዳምጥ ጠቃሚ ነው፡፡ ③ ለሃሜት የሚያጋልጡን መንገዶችን መለየት፡- በአብዛሀኛው ለሃሜት የሚያጋልጡን መንገዶች የሚከተሉት ናቸው፡- ስራ መፍታት፡- ስራ ፈቶች በብዛት ሃሜተኞች ናቸው፡፡ እራሳችንን በስራ መጥመድ አንድ ከሃሜት መራቂያ ብልሃት ነው፡፡ ስለሆነም አእምሯችንን ስለሰዎች ከማሰብ ዞር በሚያደርጉን ስራዎች ላይ መጥመድ ፋይዳው ድርብርብ ነው፡፡ በተጨማሪም ቁርኣን በመቅራት፣ ዚክር በማድረግ፣ ጠቃሚ ፅሁፎችን በማንበብ፣ ሙሓዶራዎችን ወይም ደዕዋዎችን በማዳመጥ ትርፍ ጊዜያችን ከሃሜት በመራቅ በጠቃሚ ነገር ላይ ማሳለፍ እንችላለን፡፡ ዑለማዎቻችን እንደሚሉት ምላስ በጥሩ ነገር ካልጠመድናት ያለ ጥርጥር በመጥፎ ነገር መጠመዷ አይቀርም፡፡ ወሬ ማብዛት፡- ወሬው የበዛ ሰው ያለ ጥርጥር ለጥፋት የቀረበ ነው፡፡ ነብዩ ﷺ “ዝም ያለ ተረፈ” ይላሉ፡፡ ስለዚህ በዝምታ ውስጥ ያሉ ፋይዳዎችን ልናስተነትን ይገባል፡፡ ባጭሩ ወሬ መቀነሳችን ለሃሜት ከምንጋለጥባቸው መንገዶች ዋናውን መቀነስ ነው፡፡ የጓደኛ ጣጣ፡- መቼም ሃሜት የጋራ ወንጀል ነው፡፡ ሃሜት የሰማ ሰው በመቃወሙ የሚከተል አደጋ ካልኖረ በስተቀር መቃወም ግዴታው ነው፡፡ ይህን ያልቻለ ቢያንስ በልቡ ሊጠላ ይገባዋል፡፡ ያለበለዚያ አድማጩም እንደተናጋሪው ተጠያቂ ነው፡፡ መቼም እራሳችንም ሆንን ጓደኛችን በቀላሉ ነገሮችን ወደ ሃሜት የሚለውጥ አይጠፋም፡፡ ይህን ችግር አሰተውሎ ለህክምናው መታገል ብልሃት ነው፡፡ ችግሩ ከኛ ከሆነ ተቅዋን መላበስ ሁነኛ መፍተሄ ነው፡፡ ከጓደኞቻችንም ለዚህ ጥፋት የሚያጋልጡንን ከቻልን ግልፅ መመካከር ኖሮ ተያይዞ ከጥፋት በመራቅ ወደ ኸይር መጓዝ፡፡ ካልሆነ ግን በመራቅም ቢሆን ቢያንስ እራስን ከጥፋት ማትረፍ ትልቅ ብልሃት ነው፡፡ ይሄ ውሳኔ ለአንዳንዶቻችን ትልቅ መስዋእትነት ሊጠይቅ ቢችልም የሚከተለውን መዘዝ ማሰባችን ጉዳዩን ያቀለዋል፡፡ የልብ መድረቅ፡- እንዲያውም ቁልፉ እዚህ ላይ ነው፡፡ ስለዚህ ተቅዋችን ይጨምር ዘንድ ልንታገል ይገባል፡፡ ④ ሙራቀባ፦ (በእያንዳንዱ እንቅስቃሴያችን ላይ ዘወትር አላህን ማሰብ)፡- “ከሱ ዘንድ ረቂብና ዐቲድ ቢኖሩ እንጂ አንድም ንግግር አይናገርም” የሚለውን አስፈሪ ቁርኣናዊ መልእክት ማሰብ ጥሩ ነው፡፡ ⑤ ነፍስን መቆጣርና መተሳሰብ፡- ህይወትን በግምት መግፋት አይገባም፡፡ ለራሳችን ከሐራም ነገሮች ያለንን ርቀት፣ ከግዴታ ነገሮች ያለንን መዘነጋት የምንገመግምበት ፋታ ልንሰጥ ይገባል፡፡ ካልሆነ ግን እራሳችንን ሳናስተውለው በቀላሉ ከማንመለስበት ርቀት ላይ ልናገኘው እንችላለን፡፡ ⑥ የመልካም ቀደምቶችን አርአያ መከተል፡- ሌላው ከሃሜት መራቂያ ብልሃት ነው፡፡ በዚህ ረገድ የሰለፎች አቋም ምን ይመስል እንደነበር ተግባራዊ ተሞክሮዎችን ማጥናት ጠቃሚ ዘዴ ነው፡፡ ምን ያክል ሃሜትን ይፀየፉ እንደነበር፣ ለሃሜተኛ ምን አይነት መልስ ይሰጡ እንደነበር መመልከት፡፡ ይሄ ለሚያስተውል ሁሉ በራሱ ማንነት እንዲሸማቀቅ በማድረግ በተጨባጭ የሚታይ ውጤት የሚያስከትል ስለሆነ ትኩረት ሊሰጠው የሚገባ ዘዴ ነው፡፡ ⑦ ዱዓ፡- አላህ ምላሳችንን ከሃሜት እንዲጠብቅልን መማፀን አንዱ ከሃሜት መራቂያ መንገድ ነው፡፡ ⑧ እውነተኛ ተውበት፡- ለምንፈፅመው የሃሜት ጥፋት እንዲሁ የዋዛ ፈዛዛ “አስተግፊሩላህ” ሳይሆን መስፈርት የሚያሟላ እውነተኛ ተውበት ማድረግ ያስፈልጋል፡፡ አንድ ሰው ያለ አግባብ የወሰደው የሰው ሐቅ ካለ በዚህ ጥፋቱ ከአላህ ፊት እንዳይጠየቅ የሚያስፈልጉ የተውበት መስፈርቶች አሉ፡፡ እነሱም አንደኛ፡- አላህን ብቻ በማሰብ መመለስ- ኢኽላስ፡፡ አላህን አስቦ እስካልተመለሰ ድረስ ከጥፋቱ መራቁ ብቻውን ቀድሞ ከተፈፀመው ጥፋት ከመጠየቅ አያተርፈውም፡፡ ሁለተኛ፡- ስለፈፀመው ጥፋት መፀፀት (ጉዳዩን አቅልሎ ሊያይ አይገባምና) ሶስተኛ፡- ከጥፋቱ ሙሉ ለሙሉ መራቅ (የሰው ሐቅ ካበት መመለስ) አራተኛ፡- ዳግም ወደዚያ ጥፋት ላይመለስ ቁርጠኛ ውሳኔ ማድረግ አምስተኛ፡- ተውበቱ የተውበት በር ባል
10
19
ኢብኑ ዑሰይሚን አላህ ይዘንላቸዉ እና እንድህ ይላሉ "أنه إذا كثرت الأحزاب في الأمة فلا تنتم إلى حزب، فقد ظهرت طوائف من قديم الزمان مثل الخوارج والمعتزلة والجهمية والرافضة، ثم ظهرت أخيرًا إخوانيون وسلفيون وتبليغيون وما أشبه ذلك، فكل هذه الفرق اجعلها على اليسار وعليك بالأمام وهو ما أرشد إليه النبي في قوله: فَعَلَيْكُمْ بِسْنِي وَسُنَّةِ الْخُلَفَاءِ الرَّاشِدِينَ . የሙስሊም  ቡድኖች ከበዙ ወደ ማንም ቡድን አትቀላቀል፤ ከጥንት ጀምሮ እንደ ኸዋሪጅ፣ ሙዕተዚላ፣ ጀህሚያ እና ራፊዷ የመሳሰሉ ክፍሎች(ጀመዓወች) ታይተዋል፤ ከዚያም በኋላ የኢኽዋኖች፣ ሰለፍዮች፣ ተብሊጊዎች እና የመሳሰሉት ታይተዋል፤ ስለዚህ እነዚህን ቡድኖች ሁሉ በግራ በኩል ተዉዋቸው እና አንተ ወደፊት (ቀጥተኛው መንገድ) ላይ ፅና፤ ይህም ነቢዩ (ሱ.ዐ.ወ) ያመላከቱት ነው፡- «የኔን ሱና እና በቅን መንገድ የተመሩ ምትኮችን ሱና ያዙ» በማለት። ولا شك أن الواجب على جميع المسلمين أن يكون مذهبهم مذهب السلف لا الانتماء إلى حزب معين يسمى السلفيين، فهناك طريق السلف وهناكحزب يسمى السلفيون والمطلوب اتباع السلف، إلا أن الإخوة السلفيين هم أقرب الفرق إلى الصواب ولكن مشكلتهم كغيرهم أن بعض هذه الفرق يضلل بعضًا ويبدعه ويفسقه، ونحن لا ننكر هذا إذا كانوا مستحقين، لكننا ننكر معالجة هذه البدع بهذه الطريقة، والواجب أن يجتمع رؤساء هذه الفرق، ويقولون بيننا كتاب الله عز وجل وسنة رسوله فلنتحاكم إليها لا إلى الأهواء والآراء، ولا إلى فلان أو فلان، فكل يخطئ ويصيب مهما بلغ من العلم والعبادة ولكن العصمة في دين الإسلام.. ያለምንም ጥርጥር በሁሉም ሙስሊሞች ላይ ግደታዉ ፣አካሄዳቸዉ የቀደምቶች አካሄድ እንጂ 'ሰለፊዎች' የሚባል የተወሰነ ፓርቲ (ወይም ቡድን) አባል መሆን አይደለም። በመሆኑም የሰልፍ መንገድ አለ፣ 'ሰለፊዎች' የሚባል ፓርቲም አለ፤ የሚፈለገው ግን የሰልፍን መንገድ መከተል ነው። ነገር ግን ሰለፊ ወንድሞች ከቡድኖች ሁሉ ወደ እውነት የቀረቡ ናቸው፤ ችግራቸው ግን እንደ ሌሎች ሁሉ ከእነዚህ ቡድኖች መካከል አንዳንዶቹ ሌሎችን ስተዋል፣ ሙብተድዕ ፣ ወይም ፋሲቅ ማለታቸው ነው። እኛም ይህ የሚገባቸው ከሆነ እንሱን አንቃወምም፣ ነገር ግን እነዚህን ፈጠራዎች (ቢድዓዎች) በዚህ መንገድ ማከቸውን(ማስተካከላቸዉን) እንቃወማለን። የነዚህ ቡድን መሪዎች  መሰብሰብ እና 'በእኛ መካከል የአላህ መጽሐፍ እና የነቢዩ ሱና አለ፤ ወደ እነርሱ እንጂ ወደ ፍላጎቶችና ሐሳቦች፣ ወይም ወደ እገሌ እና እገሌ ፍላን ( አመለካከት)አንመለስም' ማለት ይገባቸዋል፤ ምክንያቱም የቱንም ያህል በእውቀትና በአምልኮ የገፋ ቢሆንም እያንዳንዱ ሰው ይሳሳታል፣ ትክክልም ይሆናል፤ ጥበቃ (ዒስማ) ግን በእስልምና ሃይማኖት ውስጥ ብቻ ነው የሚገኘው።" شرح أربعين النووية በወንድም አቡበከር ሰዒድ https://t.me/wdumuslimstu https://t.me/wdumuslimstu https://t.me/wdumuslimstu
10
20
ሀብት ለጊዜው ዓይንን ያደምቃል ዲንና አኽላቅ ግን ለዘላቂ ሕይወት ብርሃን ይሆናሉ። በትዳር መንገድ ላይ ቁሳቁስና ገንዘብ አካፋይ እንጂ የመሠረት ያህል ጥንካሬ የላቸውም። ትዳር ማለት የሁለት ነፍሶች ውህደት እና የሁለት ልቦች ሰላም ወደ አላህ የሚያደርስ መንፈሳዊ ጉዞ ነው። ​አላህ በታላቁ ቃሉ ውስጥ ትዳርን ሲገልጽ በገንዘብና በቁሳቁስ መለኪያ ሳይሆን በሰላምና በመረጋጋት ነው የገለፀው ለዚህም(لتسكنوا) የሚለውን ቃል ተጠቀመ ይህም ማለት ልብ ከውጭ ዓለም ውዥንብር አርፋ የምትታደስበት ነፍስ የምትረጋጋበት ማለት ነው። ገንዘብ አልጋ ይገዛል እንጂ እውነተኛ እንቅልፍና መረጋጋትን አይገዛም። ቁሳቁስ ትልልቅ ቪላዎችን ይገነባል የልብ ሰላምን ግን የሚገነቡት መወዳህ እና ረሕማ ናቸው። እነዚህ ደግሞ የሚመነጩት ከአላህ ዲን እና ከመልካም አኽላቅ ብቻ ነው። ​ነብዩ ﷺ የትዳር መሠረት ምን መሆን እንዳለበት ሲያስተምሩ ከቁሳቁስ ባሻገር ያለው እውነተኛ ሀብት ዲን መሆኑን በግልጽ አስምረውበታል። ሴት ልጅ ለአራት ነገሮች ስትባል ትገባለች ለሀብቷ ለዘሯ ለውበቷ እና ለዲኗ የዲን ባለቤት የሆነችውን ያዝ ያ ካልሆነ እጆችህ ይክሰሩ:: ቡኻሪና ሙስሊም በሌላም ሀዲስ ነብዩ ﷺ ልጆቻችንን ለምን አይነት ሰው መዳር እንዳለብን ሲናገሩ እንዲህ ብለዋል:- ዲኑንና አኽላቁን የምትወዱት ሰው ለእጮኛነት ከመጣችሁ አግቡት ይህንን ካላደረጋችሁ በምድር ላይ ትልቅ ፈተናና ታላቅ ብልሹነት ይከሰታል። ቲርሚዚ ​ነቢዩ ﷺ ሀብቱ ስንት ነው? በሉ አልሉም «ዲኑና አኽላቁ እንዴት ነው በሉ» አሉ እንጂ። ምክንያቱም ገንዘብ በሌሊት መጥቶ በጠዋት ሊጠፋ የሚችል አላፊ ነገር ነው። ዲን ያለው ሰው ግን በሀብት ጊዜ አላህን ያመሰግናል በችግር ጊዜ ይታገሳል። ሚስቱን ቢወዳት ያከብራታል ባይወዳት እንኳ አላህን ስለሚፈራ አይበድላትም አያዋርዳትም ሀቋን ይጠብቃል በቀጥተኛው መንገድ ላይ ያግዛታል:: ​የቀደምት መልካም ሰለፎች ለትዳር አጋር መረጣ የነበራቸው ሚዛን ቁሳቁሳዊ ሳይሆን ዲናዊ ነበር። ​አንድ ሰው ወደ ታላቁ ዓሊም ሐሰን አል-በስሪ መጥቶ፦ ሴት ልጅ አለችኝ ብዙ ሰዎች ለእጮኛነት ጠይቀዋታል፤ ለማን ልዳራት? ብሎ ጠየቃቸው እሳቸውም እንዲህ አሉት:- ​አላህን የሚፈራን ሰው አጋባት ምክንያቱም ቢወዳት ያከብራታል ቢጠላት እንኳ አላህን ስለሚፈራ አይበድላትም። ከእዚህ ጋር በተያያዘ አንድ ድንቅ ታሪክን ማውሳት እንችላለን:: ​የዐብዱላህ ኢብኑ ሙባረክ አባት ሙባረክ በአንድ ባለሀብት የአትክልት ስፍራ ውስጥ ተቀጣሪ ዘበኛ ነበር። የቦታው ባለቤት አንድ ቀን መጥቶ ጣፋጭ ሮማን እንዲያመጣለት ጠየቀው። ሙባረክ ያመጣለት ሮማን ግን መራራ ሆነ። ባለቤቱም ተናዶ እዚህ ሁሉት አመት እየሰራህ ጣፋጩንና መራራውን አታውቅም እንዴ አለው። ሙባረክም ጌታዬ ሆይ አንተ እንድጠብቅ እንጂ እንድቀምስ አልፈቀድክልኝም ስለዚህ አንድም ፍሬ ቀምሼ አላውቅም አለው። ​ባለቤቱ በሙባረክ አላህን ፈሪነትና ታማኝነት እጅግ ተደነቀ። ባለቤቱ አንዲት ውብና ሀብታም ልጅ ነበረችው። ከየአቅጣጫው ያሉ ሀብታሞችና ባለስልጣናት ለትዳር ይጠይቋት ነበር። ባለቤቱ ሙባረክን ልጄን ለማን ብድራት ይሻላል ብሎ ጠየቀው። ​ሙባረክም እንዲህ አለው፦ ​የጃሂልያ ሰዎች ለትዳር ዘርን ይመረጡ ነበር አይሁዶች ሀብትን ይመረጣሉ ነሷራዎች ውበትን ይመረጣሉ የዚህ ኡመት ሙስሊሞች ግን ዲንና አኽላቅን ይመረጣሉ። ስለዚህ የምትከተለውን ምረጥ:: ​ባለቤቱ የሙባረክን ጥበብና አላህ ፈሪነት አይቶ ውድ ልጁን ለደሃው ዘበኛ ለሙባረክ ዳረለት። አላህም ከዚህ ትዳር ለኡመቱ ታላቅ ብርሃን የሆኑትን ዐብዱላህ ኢብኑ ሙባረክን ሰጣቸው:: ምን ግዜም ቢሆን አላህን ከሚፈራ ሰው የሚወጣው ዘር ከአላህ እገዛ ጋር የተባረከ እና በኸይር ላይ ያለ ነው:: ​ሀብት ውበት የትዳርን በር ያደምቃሉ የቤቱን ምሰሶ ግን አያቆሙም። የቤቱን ምሰሶ አጽንተው የሚያቆሙት ማዕበል ሲነሳ መርከቧን የሚያጸኗት የባል እና የሚስት ሶብር እና መልካም አኽላቅ ብቻ ናቸው። ይህ ደሞ የሚገኘው ትዳር መጀመሪያ ላይ አላህን በመፍራት እና በአኽላቅ ላይ ከተመሰረተ ነው:: ​ገንዘብ ተለዋዋጭ ነው ዛሬ ያለ ነገ ሊጠፋ ይችላል። ውበት አላፊ ነው በዕድሜና በጊዜ ሂደት ይረግፋል። ዲንና አኽላቅ ግን ዘላቂ ሀብቶች ናቸው! ​ዲን ያለው/ላት አጋር ወደ ጀነት የሚያቀናን መንገድ ይመራል በኢባዳ በመልካም ስራ ያግዛል በችግር ጊዜ እንደ አለት ይቆማል። ​አኽላቅ ያለው/ላት ድካም ይረዳል ስህተት በጥበብ በሶብር ያልፋል ቤትን በፈገግታና በሰላም ይሞላል። ​ስለዚህ ለትዳር ዋነኛው መሰረት ልናረግ የሚገባን ዲን እና አኽላቅ ነው:: በእዚህ ግዜ እየተስተዋለ ያለው ግን በወርቅና በብር ትዳር እየተመዘነ ዲን እና አኽላቅ እየተዘነጋ ነው:: ​ትዳርን በወርቅና በብር ሚዛን ሳይሆን በዲን በአኽላቅ ሚዛን መመዘን በሰላም በሙሀባ የተሞላ ሕይወት ለመኖር ዋና ቁልፍ ነው። ​አኽላቅ የሌለውን በሀብቱ ማግባት ወይም በውበቷ ተማርኮ ብቻ ማግባት መርዛም እባብን በወርቅ ሰንሰለት አጋይጦ እንደመያዝ ነው። ወርቁ ያምራል መርዙ ግን ገዳይ ነው። ዲን እና አኽላቅ መሰረታችን ይሁን!!! كتبه الفقير إلى عفو ربه ابو عبدالله https://t.me/Abbu_Abdillah
16