ተርቲል 𝗢𝗻𝗹𝗶𝗻𝗲 ቁርአን አካዳሚ📘
Ir al canal en Telegram
📖 ተርቲል ኦንላይን ቁርአን አካዳሚ 🌙 🕌 የቁርአን ንባብና ተጅዊድ ትምህርት 🌍 በኦንላይን ከየትም ቦታ 💚 ቁርአንን እንማር፣ በቁርአን እንብራ! ➡️ ለመመዝገብ 🗨️ @Terteel_Acadamy
Mostrar másEl país no está especificadoLa categoría no está especificada
594
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días
Cargando datos
Canales Similares
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
octubre '26oct '26
octubre '26
+600
en 67 canales
| Fecha | Crecimiento de Suscriptores | Menciones | Canales | |
| 22 octubre | 0 |
Publicaciones del Canal
ኢላሂ
እረዳኝ በራህመትህ ደካማ ነኝ እኔ፣
ስንቅ ያላዘጋጄሁ ያልሰራሁ ለዲኔ፣
አግዘኝ ዒላሂ ልሁን ያንተ ባሪያ፣
ነፍሴ እንዳትጓጓ ለዚች ጠፊ ዱኒያ፣
ያላንተ የለኝም መሄጃም መጠጊያ፣
አንተ የወደድከዉ የጀነት ነዉና፣
ልመናዬን ስማኝ ዒላሂ
| 2 | ነገ ሐሙስ ነዉ የቻለ ይፁም
ያልቻለ ምን ያርግ.........?
Comment | 193 |
| 3 | ጌታዬ አርግልኝ ያንንም ያንንም 🤲
ትልቅ ጌታ ያለው ትንሽ አይለምንም ☝️
. | 269 |
| 4 | ህይወት ምን አስተማራቹህ?
. | 319 |
| 5 | Ya Allah
በእዝነትህ ልንቃ ምራኝ መንገዱን
እንዳዉቅህ አስችለኝ ልያዘዉ ገመዱን
. | 375 |
| 6 | የቀን ስንቅ ለቀልብዎ💜
𝐐𝐮𝐫'𝐚𝐧 𝐅𝐨𝐫 𝐘𝐨𝐮𝐫 🫀
صباح الخير | 343 |
| 7 | ✅ ተከታታይ የተጅዊድ ትምህርት
ክፍል ⓶
➛ አልኢስቲአዛ እና በስመላህ
➥ አልኢስቲአዛ
የተጅዊድ ምሁራኖች ማንኛውም ሰው ቁርአን ለማንበብ በሚፈልግበት ጊዜ አኡዙ
ቢላሂ ብሎ መጀመሩ አስፈላጊ ነው ይላሉ። ምክንያቱም አላህ ሱብሃነሁ ወተአላ በሱረቱ አንነህል ላይ እንዲህ ስለሚል ነው።
<<ቁርአንን ባነበብክ ጊዜ እርጉም ከሆነው ሰይጣን በአላህ ስም ተጠበቅ፣>>
◉ኢስቲአዛ የምትደበቅበትና ግልፅ የምጦንበት ቦታ
➛ ኢስቲአዛን በአራት ቦታዎች ላይ በድብቅ ማንበብ ይወደዳል።
1. የሚያነበው ሰው በድብቅ(ድምፁን ዝቅ አድርጎ) በሚያነብበት ጊዜ
2. የሚያነበው ሰው እየጮኸኸና ብቻውን በሚሆንበት ጊዜ
3. ሶላት ውስጥ ሆኖ በሚያነብበት ጊዜ
4. የሚያነበው ሰው በሀለቃ መካከል ከሆነና ሀለቀተል ቁርአኑን ጀማሪ ካልሆነ ኢስቲአዛን ድምፅን ዝቅ አድርጎ ማንበብ ይወደዳል።
➛ኢስቲአዛ ግልፅ መሆኑ የሚወደድበት ቦታ
ኢስቲአዛ በሶስት ቦታዎች ላይ ድምፅን ከፍ አድርጎ ማንበብ ይወደዳል።
1. አንባቢው እየጮኸ የሚያነብ ከሆነና ቂርአቱን የሚያዳምጥ ሰው ካለ
2. በዝግጅት መክፈቻ ጊዜ
3. በሀለቀተል ቁርአን መካከል ሀለቀተል ቁርአኑን ጀማሪ ከሆነ ድምፅን ከፍ አድርጎ ማንበብ ይወደዳል።
ይቀጥላል...
📩 ለመመዝገብ፦
👉 @Terteel_Acadamy
💰 ወርሃዊ ክፍያ፦ 500 ብር | 365 |
| 8 | ጊዜው ሲደርስ ሁሉም ነገር ያምራል፣ ልቡን በትዕግስት ያሸበርምቀ ሰው መጨረሻው ሁሌም አሸናፊ ነው 🥀
ትንሽ صبر 🌸 | 369 |
| 9 | 📖🌙 ተርቲል ኦንላይን ቁርአን አካዳሚ
✨ ቁርአንን ከመሠረቱ ይማሩ!
🌙 እስከ ረመዳን ድረስ ሙሉ ቁርአንን ለማንበብ ጉዞዎን ይጀምሩ!
📚 የምንሰጣቸው ትምህርቶች፦
🔹 ቃዒደቱ ኑራኒያ
🔹 ነዘር ከተጅዊድ ጋር
🔹 የተሟላ የተጅዊድ ትምህርት
🔹 ሂፍዝ ከሙራጀዓ ጋር
💰 ወርሃዊ ክፍያ፦ 500 ብር
📅 በሳምንት 6 ቀን (ከጁምዓ ውጪ)
👥 ጥቂት ተማሪዎችን ብቻ እንቀበላለን!
📩 ለመመዝገብ፦
👉 @Terteel_Acadamy
🤍 ቁርአንን በትክክል እንማር! | 386 |
| 10 | ✅ ተከታታይ የተጅዊድ ትምህርት
ክፍል ⓵
بسم الله الرحمن الرحيم
➛ ተጅዊድ ማለት ምን ማለት ነው?
➥ ተጅዊድ የሚለው ቃል እንደ ዐረብኛ ቋንቋ "ማሳመር" የሚል ትርጓሜ ያለው ሲሆን እንደ ተጅዊድ ሙህራኖች ደግሞ "ለእያንዳንዱ ፊደል የሚገባውን መብት በመስጠት ድምጽን አሳምሮ መቅራት" የሚል ትርጉም ይሰጠዋል።
➛ ተጅዊድን መማር ለምን?
➥ ተጅዊድ የምንማርበት ዋነኛ አላማው የአላህ ቁርአን በምናነብበት ግዜ ምላሳችንን ከስህተት ለመጠበቅ ነው።
➛ ተጅዊድን የመማር ጥቅም?
➥ ተጅዊድን መማር በዋነኝነት የአላህ ውዴታ እንድናገኝ ያደርጋል።
➛ ተጅዊድን መማር ሁክሙ/ፍርዱ ምንድን ነው?
➥ የተጅዊድን ሁክም በተመለከተ ዑለማዎች ለሁለት ከፍለው ያዩታል
⓵ ተጅዊድን መማር ፦ ተጅዊድን በትምህርት ደረጃ መማር ፈርዱል ኪፋያ ነው። ፈርዱል ኪፋያ ማለት ከማህበረሰቡ ውስጥ ውስን ሰዎች ከተገበሩት ሌሎች የማይጠየቁበት ማለት ነው።
⓶ በተጅዊድ መቅራት፦ ቁርአን በምንቀራበት ወቅት ተጅዊድን ጠብቆ መቅራት ፈርዱል ዐይን ነው። ፈርዱል ዐይን ማለት በእያንዳንዱ ሰው ላይ ግዴታ የሆነ ማለት ነው።
ይቀጥላል... | 396 |
| 11 | Allah ለፈተናው ሰብርን ፣ ለዱዓችን ምላሹን ፣ ለህይወታችን ደግሞ በረካን ይስጠን
. | 408 |
| 12 | ወንጀሎችን ከመላመዳችን ብዛት ሃራምነታቸውንም ዘነጋን💔
. | 433 |
| 13 | ¶ ተርቲል 𝗢𝗻𝗹𝗶𝗻𝗲 ቁርአን አካዳሚ📘
👉 ለጀማሪዎች እስከ ረመዳን ሙሉ ቁርአን እንዲያነቡ የማድረግ ጉዞ ጀምረናል
👉 በመረጡት ቋንቋ ቁርኣን እኛ ጋር ይማሩ
✍ የምንፈልገው ትንሽ ተማሪ ብቻ ነዉ ፍጠኑ
⏺️
ቃኢደቱ ኑራኒያ ለጀማሪዎች
⏺️ነዘር ከመሰረታዊ ተጅዊድ ጋር
⏺️የተሟላ የተጅዊድ ትምህርት
⏺️የቁርዐን ሂፍዝ ከሙራጀዐ ጋር።
🆕 ወርሓዊ ክፍያ 500 ብር
🗨️ለመመዝገብ እና ለበለጠ መረጃ
@Terteel_Acadamy | 469 |
| 14 | መሰረታዊ የተጅዊድ ትምህርቶችን በተከታታይ ክፍል በጽሁፍ መልኩ ለመጀመር አስበናል .. ምን ትላላቹ | 449 |
| 15 | ⌛️ɪɴsʜᴀ ᴀʟʟᴀʜ⌛️
ጊዜው ሲደርስ ፌትህን ለማየት የጠሉ ሰዎች ጀርባህን ለማየት ይናፍቃሉ 🧡
ብቻ ትንሽ صبر
.
👉 Online Quran ለመመዝገብ
@Terteel_Acadamy | 448 |
| 16 | ላ ተቅነጡ፣
ላ ተሕዘኑ፣
ላ ተይአሱ፣
ላ ተሂኑ፣
ላ ተኻፉ፣
አብሽሩ...... ይላል።
ይህን የሚለን የፈጠረን አምላካችን ነው። በተለያዩ የቀርኣን አንቀጾች ውስጥ ያገኟቸዋል።
ሱብሓነከ ረቢ።
ሰዎች "አይዟችሁ፣ አብሽሩ.. " ሲሉን ምን ያህል እንፅናናለን፣ እንበረታለን??? አላህ እንዲህ ሲለንስ...
~ ተስፋ አትቁረጡ
~ አትዘኑ
~ አትድከሙ
~ አትስነፉ
~ አትፍሩ
~ አይዟችሁ፣ በመልካም ተበሰሩ
.
.
👉 Online Quran ለመመዝገብ
@Terteel_Acadamy | 496 |
| 17 | ለሰከንድ እንኳን በማይተዉሽ
አላህ ላይ ብቻ ተማመኚ❤️🩹
. | 430 |
| 18 | كُلُّ نَفْسٍ ذَائِقَةُ الْمَوْتِ وَإِنَّمَا تُوَفَّوْنَ أُجُورَكُمْ يَوْمَ الْقِيَامَةِ فَمَن زُحْزِحَ عَنِ النَّارِ وَأُدْخِلَ الْجَنَّةَ فَقَدْ فَازَ وَمَا الْحَيَاةُ الدُّنْيَا إِلَّا مَتَاعُ الْغُرُورِ(185)
آل عمران
ማንኛዋም ነፍስ ሞትን ቀማሽ ናት። ማንም ሰው በቅርቢቱ ዓለም መታለል የለበትም። በትንሳኤው ዕለት የሥራችሁ ምንዳ ምንም ሳይጓደል ሙሉ ሆኖ ይከፈላችኋል። ታዲያ አላህ ከእሳት ያራቀው እና ጀነትም ያስገባው የሚመኘውን መልካም አገኘ (ስኬታማ ሆነ)፤ ከሚፈራውም ዳነ። የዱንያ ህይወት ጠፊ ሸቀጥ እንጂ ሌላ አይደለም፤ በመሆኑም የተሞኘ ካልሆነ በስተቀር ልቡን በእርሷ ላይ አያንጠለጥልም። | 490 |
| 19 | Sin texto... | 427 |
