es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

قَنَاةُ أَبِي الْعَبَّاسِ الْأَثَرِيِّ الْوَلَوِيِّ (Abul Abas Nur)

قَنَاةُ أَبِي الْعَبَّاسِ الْأَثَرِيِّ الْوَلَوِيِّ (Abul Abas Nur)

Ir al canal en Telegram

قَالَ عَبْدُ اللَّهِ بْنُ مَسْعُودٍ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ: الْجَمَاعَةُ مَا وَافَقَ الْحَقَّ وَإِنْ كُنْتَ وَحْدَكَ، فَإِنَّكَ أَنْتَ الْجَمَاعَةُ حِينَئِذٍ.

Mostrar más
El país no está especificadoLa categoría no está especificada
913
Suscriptores
-324 horas
-177 días
+5330 días
Archivo de publicaciones
ነገ እሁድ ረቢዑል ኣኺር 16/1448 (መስከረም 17/2019) የደዕዋ ፕሮግራም ይኖራል፣ ኢንሻአላህ።
ነገ እሁድ ረቢዑል ኣኺር 16/1448 (መስከረም 17/2019) የደዕዋ ፕሮግራም ይኖራል፣ ኢንሻአላህ።

🟢አርቴፊሻሉን AI ተጠቅመው የራሳቸው ፅሁፍ አስመስለው � سؤال وجواب � ↞ ما نصيحتكم للدعاة الذين يستعملون الذكاء الاصطناعي في كتابة الردود والمقالات وينشرونها بأسمائهم؟ ▫️إجابة الشيخ العلامة أ .د: عبد الله بن عبد الرحيم البخاري حفظه الله ونفع بعلمه 🎙مقتطف من الدرس التاسع من شرح «الأربعون في الأحكام» الذكاء الاصطناعي Artificial Intelligence (AI) አርቴፊሻሉን AI ተጠቅመው የራሳቸው ፅሁፍ አስመስለው የሚለቁ ዳዒይ ተብዬዎች ረድ እና ሌላም ፅሁፍ ይፅፋሉ የሚገርመው አርቴው ከተሳሳተ እነርሱም ከነ ስህተቱ በጭፍን ተቅሊድ ይለቁታል ወይም ፕሮፋይል ያደርጉታል። ያልሆነውን አስመስለው ያቀርቡታል። እነዚህን ዳዒይ ተብዬ አብረቅራቂዎችን ተጠንቀቁ። የዲን ሿሿ እንዳይሰሯችሁ። አንዳንድ ዳቦ ቤቶች ደጅ ላይ የተለጠፈው ያማረ ዳቦ ቢጤ ነው።ፍቶውን የሚመስል ዳቦ ያመርታሉን!? ጠይቋቸው https://t.me/Abulabas1444 https://t.me/Abulabas1444.

• � سؤال وجواب � ↞ ما نصيحتكم للدعاة الذين يستعملون الذكاء الاصطناعي في كتابة الردود والمقالات وينشرونها بأسمائهم؟ ▫️إجابة الشيخ العلامة أ .د: عبد الله بن عبد الرحيم البخاري حفظه الله ونفع بعلمه 🎙مقتطف من الدرس التاسع من شرح «الأربعون في الأحكام» • https://t.me/dr_elbukhary/5261 •

ለመንጋዎቹ አድርሱልኝ⁉️ ---------------------- ውብ መንሀጃችንን በውብ የምንስላት፡ ዘወትር ጧት ማታ የምናዜምላት፡ እኛ ንፁሀን ነን ለማለት አይደለም፡ ወንጀለኛ በሉን ስደቡን ግደለም፡ አጥላሉን ስደቡን ለኛ አትጨነቁ፡ ግን ደግሞ በዚህ ልክ አትጨማለቁ፡ በመንጋ ጫጫታ ሀቅን አትልቀቁ፡ አይበጅም አሏህ ዘንድ አይጠቅምም ሀቂቃ፡ የሀሰት ትርክቱ ይበቃናል በቃ፡ ሁሌም አትዋሹባት በተዋበው ስሟ፡ እሷን አታጠልሹ ፅኑ ነው አቋሟ፡ በህጓ ባንፀናም እንሞትላታለን፡ ከራሳችን በላይ ለሷ ክብር አለን፡ ......ደግሞ... መንሀጅ ተረድቶ ሐቅን ላወቀው፡ በክፉ ፀባይ ሰው ለሚንቀው፡ ዱዐዕ አድርጉለት ምላሱ ልቡን እንድታረቀው፡ .....ይገርማል ብቻ...! በምላስ የቆሙ በሀሳብ የሞቱ፡ ትልልቅ ህፃናት ስለበረከቱ፡ እስኪ ለመንጋዎች መዳኒት አምርቱ፡ መንሀጅ ገብቶኛል የሚለን አካል፡ በየትም ሔዶ ፊትና ያቦካል፡ ታዲያ ይሔ ሰው ለህክምና ወደት ይላካል⁉️ ጀረህ ወተዕዲል፤ ገብቶኛል የሚል በስሜት ሰክሮ እየደለቀ፡ መንጋ ሰብስቦ፤ ያልበላውን ሲያክ ጥፍሩ ላለቀ፡ ማን አለ እንደዚህ ከክብር ማማ ወደታች ወርዶ ለስሜቱ ሲል የተዋደቀ፡ ማን አለ ታውቃላችሁ⁉️ አንዳንዱ ጥፍራም በአፉ ይለካል፡ ገደል ለመግባት ጣራ ይነካል፡ በየትም ቦታ ፊትናን ይሰብካል፡ ሐቅ ሲነገር አ'ትሽሽ አትደንብር፡ ቢመርም ዋጠው ለመንሀጅ ክብር፡ ....በኑረዲን አል-ዓረብ.... t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi

ስለ ነገ…  ለሌሎች ስለመኖር… እናትና አባቱን ስለማስደሰት፣ ስለቤተቦቹ እጣፈንታ፣ ስለ ጓደኞቹ ስኬት  እያሰበ ሌሊቱን በሚያጋምስ ሩህ ሁሉ የአላህ ሰላም ይስፈን። ልባቸው እንዴት ያለ ምርጥ ልብ ነው !? t.me/abdu_rheman_aman t.me/abdu_rheman_aman

ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅዑን አላህ ጀነተል ፊርደውስን ይወፈሰቃቸው

💥تعزية في الشهداء الثلاثة من فضيلة شيخنا المحدث/ #علي_بن_أحمد_الرازحي -حفظه الله تعالى- إلى أهالي وأقارب ومحبي الإخوة -الراحلين الدعاة إلى الله عز وجل-/ وضاح السنفاني ويونس وأخيه عبدالرحمن الرياشيين، رحمهم الله تعالى💥 الحمد لله رب العالمين، وأشهد أن لا إله إلا الله وحده لا شريك له، وأشهد أن محمدًا عبده ورسوله، أما بعد: فمن أبي الحسن #علي_بن_أحمد_الرازحي إلى أهل وأقارب الإخوة الدعاة إلى الله: وضاح بن عبد الله السنفاني، ويونس الرياشي، وأخيه عبد الرَّحمن الرياشي، وكافة أسرهم وأقاربهم، وجميع محبيهم، وفقهم الله جميعًا لكل خير، لقد وصلنا نبأ وفاة هؤلاء الثُّلَّة الطيبة المباركة من طلبة العلم، والدُّعاة إلى الله، الَّذين قد عرفناهم بالرَّغبة في طلب العلم، والنشاط فيه، والدعوة إلى الله، والذين خُتم لهم بخاتمة حسنة، حيث أنَّه جاءتهم المنيَّة إثر حادث وهم خارجون في سبيل الله دعوة إلى الله وذلك في يومنا هذا الجمعة، بتاريخ: 14/ربيع الآخر/1448، الموافق: 25/9/2026، وإني لأحسبهم صادقين مخلصين فيما هم فيه، من الطلب والدَّعوة، والله حسيبهم ولا أزكِّي على الله أحدًا، وعلامة ذلك ما كتبه الله لهم من الوفاة الطيبة، والخاتمة الحسنة؛ فنقول لكل من وجد فقدهم: «لِلَّه مَا أَخَذَ وَلَهُ مَا أَعْطَى، وَكُلُّ شَيْءٍ عِنْدَهُ بِأَجَلٍ مُسَمًّى، فَلْتَصْبِرُوا وَلْتَحْتَسِبُوا» «اللهم أخلف أهاليهم وأقاربهم في مفقوديهم بالخير، وبارك لكافة أسرهم، وارزقهم الصبر والاحتساب»، ونسأل الله عز وجل أن يرحمهم، ويغفر لهم، ويوسع لهم في مدخلهم، ويرفع درجتهم في عليين بمنه وكرمه، ونسأله بمنه وكرمه أن يخلف لأهلهم بخير خلف، وأن يلهمهم الصبر، ويرزقهم الصَّلاح، ونبشِّر أهلهم وأقاربهم بأنَّ هذه الخاتمة الحسنة شاهدة على ما سلف منهم من الخير، ومُبشرة بما هم مُقدمون عليه من الخير؛ فقد أخرج أحمد عَنْ عَبْدِ اللهِ بْنِ عَمْرٍو رضي الله عنهما، عَنِ النَّبِيِّ صلى الله عليه وعلى آله وسلم، قَالَ: «مَا مِنْ مُسْلِمٍ يَمُوتُ يَوْمَ الْجُمُعَةِ أَوْ لَيْلَةَ الْجُمُعَةِ إِلَّا وَقَاهُ اللهُ فِتْنَةَ الْقَبْرِ». وقد ذهب طائفة من محققي أهل العلم إلى أنَّ الَّذين يموتون بحوادث السَّيَّارات يدخلون في الشهداء؛ لحديث جابر بن عتيك رضي الله عنه، قال: قال رسولُ الله صلى الله عليه وعلى آله وسلم،: «الشَّهَادَةُ سبعٌ سوى القتلِ في سبيل الله: المَطْعونُ شهيدٌ، والغَرِقُ شهيدٌ، وصاحبُ ذاتِ الجَنْبِ شهيدٌ، والمَبطُونُ شهيدٌ، وصاحِبُ الحريق شهيدٌ، والذي يموت تحت الهَدْمِ شهيدٌ، والمرأةُ تموت بجُمْعٍ شهيدٌ» أخرجه أحمد، وأبو داود، وغيرهما، وذلك أنَّ من مات بسبب الحوادث يدخل تحت قوله: «والَّذي يموت تحت الهدم شهيد»، فهنيئًا لهم، ونسأل الله أن يتقبلهم بقبول حسن، وأن يرفع درجاتهم لديه، مع النبيين والصديقين، والشهداء، والصالحين، وحسن أولئك رفيقًا، اللهم اخلفنا في طُلابنا الفضلاء المذكورين بخير في الدنيا والآخرة. أخوكم: أبو الحسن #علي_بن_أحمد_الرازحي 14/ربيع الآخر/1448هـ https://t.me/AliAlrazihi/13053 ــــــ

💥خطبة جمعة💥 ٣٩- التمسك بالتوحيد والسنة وأثره في الأمن للشيخ محمد بن هادي المدخلي ألقاها فضيلته في جامع عتبة بن غزوان رضي الله عنه بالدمام، ١٧ شوال ١٤٣٧هـ اليوتيوب: https://youtu.be/KauPNryDTdg?si=5rUMdlT_tuiOQ8v2 للتحميل mp3 من التليجرام: https://t.me/AbuQusaiAlMadani/2816 لتحميل تفريغ الخطبة: https://t.me/AbuQusaiAlMadani/2817 لمتابعة الخطب اضغط على هذا الوسم: #خطب_شيخنا_محمد_بن_هادي انشر واشترك في قناتنا ويصلك الجديد

Repost from N/a
ሱፍያን ኢብኑ ዑየይና ረሂመሁላህ እንድህ ይላሉ፦ 👉ዱዓ ማድረግን አትተው። ስለራሳችሁ የምታውቁት ድክመት፣ ጉድለት ወይም ኃጢዓት ዱዓዕ ከማድረግ አይከልክላችሁ። #ኢብሊስ ከፍጡራኖች ሁሉ የከፋ ከመሆኑ ጋር አላህ ዱዓውን ተቀብሎለታል። = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/AbulBuhari46 https://t.me/AbulBuhari46.

⚠️ ዘረኝነት በሰለፊዮች መካከል ቦታ የሌለው የጃሂሊያ ባህሪ ነው⁉️ ♦️አንድ ሙስሊም በሌላ ሙስሊም ላይ በዘሩ፣ በጎሳው፣ በቤተሰቡ፣ በአገሩ፣ በቋንቋው ወይም በቀለሙ ምክንያት ሲበልጥ እና ሲያንስ ማድረግ ሲጀምር፣ ይህ የእስልምና መለኪያ አይደለም። አላህ ለሰዎች የሰጠው የዘርና የጎሳ ልዩነት ራሱ ችግር አይደለም። ችግሩ የሚጀምረው ይህንን ልዩነት ለመኩራራት፣ ለመናቅና ለመከፋፈል መጠቀም ስንጀምር ነው። 📖 የአላህ መለኪያ ልንከተል ይገባል። አላህ سبحانه وتعالى እንዲህ ይላል፦ ﴿يَا أَيُّهَا النَّاسُ إِنَّا خَلَقْنَاكُمْ مِنْ ذَكَرٍ وَأُنْثَىٰ وَجَعَلْنَاكُمْ شُعُوبًا وَقَبَائِلَ لِتَعَارَفُوا ۚ إِنَّ أَكْرَمَكُمْ عِنْدَ اللَّهِ أَتْقَاكُمْ﴾ “እናንተ ሰዎች ሆይ! እኛ ከወንድና ከሴት ፈጠርናችሁ፤ እርስ በርሳችሁ እንድትተዋወቁም ሕዝቦችና ጎሳዎች አደረግናችሁ። ከእናንተ በአላህ ዘንድ የተከበረው በጣም የሚፈራው ነው።” (ሱረቱል ሑጁራት 49፥13) ተመልከቱ፤ አላህ “ልትበላሉ ልትከፋፈሉ” አላለም፤ “لِتَعَارَفُوا — እርስ በርሳችሁ እንድትተዋወቁ” ነው ያለው። ከዚያም የክብር መለኪያውን ግልጽ አደረገ፦ ﴿إِنَّ أَكْرَمَكُمْ عِنْدَ اللَّهِ أَتْقَاكُمْ﴾ “በአላህ ዘንድ ከእናንተ የተከበረው በጣም የተቀደሰው (ተቀዋ ያለው) ነው።” ስለዚህ አንድ ሰው ከየት እንደመጣ ከመጠየቅ በፊት፣ ከአላህ ጋር ያለው ግንኙነቱ ነው የሚመዘነው። 🌿ነቢዩ ﷺ የጃሂሊያ ጥሪ ብለው የገሰጹት አንድ ጊዜ ከሙሐጂሮች አንዱ ከአንሷሮች አንዱን ተጣሉ። ከዚያም እያንዳንዱ ቡድን ወገኑን ለመጥራት ጀመረ፦ ⚠️“ያሙሐጂሮች ሆይ!” ⚠️“የአንሷሮች ሆይ!” ብለው ሁሉም ዘሩን ተጣራ። ይህ ለነቢዩ ﷺ ሲደርስ፣ እንዲህ ብለው ገሰጹ፦ «دَعُوهَا فَإِنَّهَا مُنْتِنَةٌ» “ተዉት፤ እርሷ የሚያስጠላ ቆሻሻ ነገር ናት!”አሉ ከዚያም፦ «أَبِدَعْوَى الْجَاهِلِيَّةِ وَأَنَا بَيْنَ أَظْهُرِكُمْ؟» “እኔ በመካከላችሁ እያለሁ የጃሂሊያን ጥሪ ትጠራላችሁን?”ብለዋል። በጣም ተቆጡ ፊታቸው አስከሚቀያየር ድረስ። ይህ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው። ♦️ሙሐጂር የሚለው እንኳ የክብር የእስልምና ስም ነው። ♦️አንሷሪ የሚለውም እንዲሁ የክብር ስም ነው። ነገር ግን እነዚህ ስሞች የቡድን ጥላቻና የጭፍን ወገንተኝነት መሣሪያ ሲሆኑ፣ ነቢዩ ﷺ የጃሂሊያ ጥሪ ብለው ገሰጹት። 🌿 ሰለፊይ ነን ካልን ይህን እንማር የሰለፎች መንገድ በኪታብና ሱና ላይ መቆም ነው። ስለዚህ የሱና ሰው ከእውነት ጋር ይቆማል፤ እውነት ከማንም ጋር ቢሆን። የራሳችን ዘር ስለሆነ ብቻ በደልን አንደግፍም። ◆ የራሳችን አገር ስለሆነ ብቻ ስህተትን አንከተልም። ◆ የራሳችን ቡድን ስለሆነ ብቻ አንደግፍም። እና ከሌላ ዘር የመጣ ሰው ስለሆነ ብቻ አንንቅም። 🔹መለኪያው እውነት ነው። 🔹መለኪያው ተቀዋ ነው። 🔹መለኪያው ሱና ነው። 🔹መለኪያው እስልምና ነው። አንድ ሰው ከእኛ የተለየ ዘር ቢሆንም የእምነት ወንድማችን/እህታችን ነው። ⚠️ በተለይ ሰለፊይ ለእህቶቻችን የምታሳዩት የዘር መከፋፈል መጣም የሚያሳዝን ነው። እህቶቼ ሆይ፣ በዘር ምክንያት እርስ በርሳችሁ እንዳትጣሉ። “እኔ ከዚህ ነኝ፣ እሷ ከዚያ ናት” እኔ አማራ ነኝ እሷ ኦሮሞ ናት እኔ ትግሬ ነኝ እሷ ስልጤ ናት" ብሎ በመከፋፈል የሙስሊምን የእህቶቻችሁን ልብ አትስበሩ። ⚠️አንዲት እህት ከሌላ ዘር መሆኗ ከእኛ ያነሰች አያደርጋትም። ⚠️አንዲት እህት ቋንቋችንን በደንብ ስለማትናገር ያነሰች አይደለችም። ⚠️አንዲት እህት ከሌላ ጎሳ ስለሆነች ከእኛ ያነሰች አይደለችም። ⚠️እኛ ሁላችንም የአደም ልጆች ነን፤ ⚠️ አደምም ከአፈር ነው። የትኛዋ እህት ከአላህ ዘንድ የተሻለች እንደሆነች የሚያውቀው አላህ ብቻ ነው። ምናልባት እኛ የምንንቃት እህት ከእኛ የበለጠ በአላህ ዘንድ ክብር ያላት ሊሆን ይችላል።በዘር ከማንቋሽሽ  ተጠንቀቁ። ⚠️ የሰለፊያ እህትነት ከዘር በላይ ነው አንዲት እህት ከእኛ ጋር በተውሒድ፣ በሱና በሰለፊያ መንሐጅ በመልካም አምልኮ ላይ ከቆመች፣ የሚያገናኘን ነገር ከሚለየን በጣም ይበልጣል። 🔸እኛ አንድ ጎሳ ስላልሆንን አንጠላላም። 🔸አንድ ቋንቋ ስላልተናገርን አንከፋፈልም። 🔸አንድ አገር ስላልሆነች አንናቃትም። 🔸የሚያገናኘን ላ ኢላሃ ኢለላህ ነው። 🔸የሚያገናኘን ኪታቡ ነው። 🔸የሚያገናኘን ሱናው ነው። 🔸የሚያገናኘን ነቢዩ ﷺ ነው። ይህ ከሁሉም የበለጠ የሚያስተሳስር ነው። ⚠️ ዘረኝነት በአንድ ቀን አይጀምርም መጀመሪያ፦ “የእኛ ሰዎች ናቸው” ይላል። ከዚያ፦ “እነሱ እንደኛ አይደሉም” ይላል። ቀጥሎ፦ “እነሱን አትቀርቧቸው” ይላል። በመጨረሻም የሙስሊም ልብ በሌላ ሙስሊም ላይ በጥላቻ ይሞላል። እንዲህ ያለው መንገድ የሚያስፈራ ነው። ምክንያቱም ነቢዩ ﷺ የጎሳ ወይም የቡድን ድጋፍ በደልን ለመደገፍ ሲሆን የጃሂሊያ ባህሪ መሆኑን ገልጸዋል። ⚠️ ስለዚህ እህቶቼ ሆይ… ●እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ። ●እርስ በርሳችሁ ተሳሰቡ። ●እርስ በርሳችሁ ተሸፋፈኑ። ●እርስ በርሳችሁ ዱዓ አድርጉ። ●አንዲት እህት ስትሳሳት በዘርዋ አትውቀሷት፤ በስህተቷ ምክር ስጧትጅ። ●አንዲት እህት ስትበረታ በዘርዋ አትቀኑባት፤ በመልካምነቷ ደስ ይበላችሁ። ●አንዲት እህት ስትወድቅ አትገፏት፤ እጇን ያዙ። ሰለፊይ ማለት የራሳችንን ወገን በተሳሳተ ነገር ላይ መደገፍ አይደለም፤ እውነትን መደገፍና በመመካከር ነው። የእውነት ወገንተኝነት ከጎሳ ወገንተኝነት ይለያል። 🌿 ጎሳችን ለመተዋወቅ ነው፤ ለመኩራራት አይደለም። 🌿 ዘራችን ለመለያየት ነው፤ ለመናቅ አይደለም። 🌿 ልዩነታችን የአላህ ፍጥረት ነው፤ የጥላቻ ምክንያት አይደለም። 🌿 መለኪያችን ዘር ሳይሆን ተቀዋ ነው። ኢላሒ...! በሙስሊሞች ልቦች መካከል ፍቅርንና አንድነትን ስጥ፤ የጃሂሊያ ዘረኝነትንና ጭፍን ወገንተኝነትን ከልቦቻችን አስወግድ። اللَّهُمَّ أَلِّفْ بَيْنَ قُلُوبِنَا، وَأَصْلِحْ ذَاتَ بَيْنِنَا، وَاهْدِنَا سُبُلَ السَّلَامِ. አላህ ሆይ፣ ልቦቻችንን አቀራርብ፣ መካከላችንን አስተካክል፣ ወደ ሰላም መንገዶችም ምራን። 🤍 እኛ የተለያዩ ጎሳዎች ልጆች ልንሆን እንችላለን፤ ግን አንድ ቂብላ፣ አንድ ኪታብ፣ አንድ ነቢይ ﷺ እና አንድ ዲን አለን። ይህን የሚያህል ትልቅ አንድነት ለትንሽ የዘር ልዩነት አንሸጠው። t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

🌿 بِسْمِ اللهِ الرَّحْمَنِ الرَّحِيمِ 🌿 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🎙️✨ አስደሳች ዜና ለእውቀት ፈላጊዎች! ✨🎙️ 📚 ለወሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችና በአካባቢው ላሉ የእውቀት ፈላጊዎች የተዘጋጀ አዲስ የደርስ ፕሮግራም! ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 📖 አዲስ የሚጀመረው ኪታብ፦ الإرشاد إلى صحيح الاعتقاد والرد على أهل الشرك والإلحاد *(ኢርሻዱ ኢላ ሶሂሂል እዕቲቃድ)* ✍️ የኪታቡ አዘጋጅ፦ فضيلة الشيخ العلامة صالح بن فوزان بن عبد الله الفوزان حفظه الله *(ሸይኽ ሷሊህ ኢብኑ ፉውዛን አል-ፉውዛን - ሀፊዘሁላህ)* 🎙️ ትምህርቱን የሚሰጡት፦ አቡ ዑሠይሚን ዒዙዲን حفظه الله ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🏰 የትምህርቱ ቦታ፦ 🕌 ወሎ ዩኒቨርሲቲ ሰለፊያ ተማሪዎች መስጅድ መስጅደል አዝር አሻጋሪ / መስጂደ ሱና በላይ        📍 ጅብሪል ጎራ 🕐 የትምህርቱ ቀንና ሰዓት፦ 📅 ከጁምዓ ቀን ውጭ በሁሉም ቀናት ⏰ ከዐስር ሶላት በኋላ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ⚠️📢 ተንቢህ! ተንቢህ! ተንቢህ! 📢⚠️ 🔔 ይህንን የእውቀት እድል እንዳታሳልፉ! 📖 ﴿وَقُلْ رَبِّ زِدْنِي عِلْمًا﴾ «ጌታዬ ሆይ! እውቀቴን ጨምርልኝ» [ጣሃ፡ 114] 📚 የእውቀት ፈላጊ ሆይ! እውቀት የሚጨመረው በመፈለግ ነው፤ ይህን ዕድል አታሳፍ/ፊ! 🔥 📚 እውቀትን መፈለግ የሙስሊም ታላቅ ግዴታ ነው። 🤲 እንግዲህ በመገኘት እንማር፣ እንጠቀም እና ለሌሎችም እናስተላልፍ። 📢 ማስታወቂያውን ለሌሎች የእውቀት ፈላጊዎችም አጋሩ! 🌸 አላህ ከእውቀት የሚጠቅመን ያድርገን። ቦታው ግልፅ ላልሆነላችሁ ብቻ
📩 @abuabdellahinshaallah1
🤲 بارك الله فيكم ونفع بكم የቴሌግራም ቻናል፦ ¤t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi

ዱኒያን የምንወዳት በሷ ውስጥ የአኼራ ድልድይ ስላለ ነው። ታዲያ «ውቂያኖስን ያለ ጀልባ መሻገር እደማይቻል ሁሉ አኼራ ያለ መልካም ስራ መሻገር» አይቻልምና እናስምርበት!

نغمة جديدة في التزهيد من المنهج! من العجيب أن ترى بعض الحزبيين أو أشباههم ينشرون لأشخاص عُرف عنهم مخالفة أصول أهل السنة وقواعدهم، فإذا أنكر عليهم أحد قالوا: ومن الذي حذّر منه من العلماء؟! وكأن منهج أهل السنة لا يُعرف إلا بقائمة أسماء، ولا يُحكم على المخالف إلا إذا صدر فيه تحذيرٌ خاصٌّ باسمه! وهذا فهمٌ فاسد للمنهج؛ فإن العلماء لم يقولوا: لا يُعرف الخطأ إلا بتحذيرٍ خاص من كل شخص بعينه، وإنما وضعوا قواعد وضوابط عامة، فمن خالفها وانتهكها عُرف بذلك خطؤه، ويُوزن بميزان تلك القواعد، ولا يتوقف الحكم على انتظار تحذيرٍ خاص باسمه. ومثل هذا كمن يقول: أين الدليل من القرآن على تحريم المخدرات؟ فنقول: ليس من شرط الأحكام أن يُذكر كل فرد من أفرادها باسمه؛ فالقرآن جاء بقواعد كلية وأصول عامة تندرج تحتها النوازل والمستجدات. وهكذا منهج السلف: جاءت نصوصه وقواعده بأصول وضوابط عامة، يُعرف بها الحق من الباطل، والسني من المبتدع، والموافق من المخالف. ثم إن العلماء لا يمكن أن يتصدوا لبيان حال كل شخص في كل زمان ومكان؛ فالناس يتفاوتون، والوقائع تختلف، والمخالفات تتعدد، ولذلك كانت القواعد العامة والضوابط الكلية من أعظم ما يُعرف به المنهج وتُوزن به الأقوال والأشخاص. فلا تجعلوا عبارة: "من الذي حذّر منه؟" وسيلةً لتزهيد الناس من المنهج، ولا تجعلوا عدم صدور تحذير خاص من عالم بعينه حجةً لتبرئة كل مخالف. واللهُ الموفق والمُستعان. #عبدالملك_الإبي

• أصدرَ سماحةُ العلّامةُ الفقيه الشّيخُ الدّكتور صالح بن فُوزان الفوزان حفظه الله ورعاه المُفتي العامّ للمملكة العربيّة السّع
• أصدرَ سماحةُ العلّامةُ الفقيه الشّيخُ الدّكتور صالح بن فُوزان الفوزان حفظه الله ورعاه المُفتي العامّ للمملكة العربيّة السّعودية،بياناً للمُرابطينَ مِنْ جنودنا عَسكرِ الإيمانِ وجُندِ القرآن،وقواتِ التّحالُفِ،فجَاء بياناً جامعاً نافعاً مانعاً،لِمَنْ أرادَ معرفَةَ الحقِّ وأهلِه والباطلَ ودُعاتِه،وفسادَ عقيدةِ الرّافضة الحُوثيّين وإفسادهم. فجزى اللهُ سماحتَه عن الإسلامِ والسُّنّةِ خيراً،ونفعنا بعلومه،اللهمّ آمين • https://t.me/dr_elbukhary/5267 •

+1
ሙሐደራ 242 መተዛዘን የ እውነተኛ አማኞች ምልክት 🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ሓቲም ) https://t.me/UstazKedirAhmed

​عَمَى الْبَصَرِ أَمْ عَمَى الْبَصِيرَةِ؟ ​هَلْ سَمِعْتُمْ قِصَّةَ رَجُلٍ دَخَلَ الْمَسْجِدَ، وَكَانَ النَّاسُ يَصِفُونَهُ بِالْمَجْنُونِ؟ صَعِدَ إِلَى الْمِنْبَرِ، وَنَظَرَ إِلَى الْحَاضِرِينَ، ثُمَّ قَالَ: ​«لَيْسَ الْأَعْمَى مَنْ فَقَدَ بَصَرَهُ، وَلَكِنَّ الْأَعْمَى مَنْ فَقَدَ بَصِيرَتَهُ. الْأَعْمَى مَنْ يُصَلِّي وَلَا يَظْهَرُ أَثَرُ صَلَاتِهِ فِي أَخْلَاقِهِ، وَيَصُومُ عَنِ الطَّعَامِ وَلَا يَصُومُ عَنِ الْحَرَامِ، وَيَسْجُدُ لِلَّهِ ثُمَّ يَتَكَبَّرُ عَلَى عِبَادِهِ، وَيَرَى الْمُحْتَاجَ وَالْمَظْلُومَ ثُمَّ يُعْرِضُ عَنْهُ. الْأَعْمَى مَنْ يَعْرِفُ الْحَقَّ ثُمَّ يَتْرُكُهُ، وَيَعْرِفُ الْبَاطِلَ ثُمَّ يَتَّبِعُهُ. الْأَعْمَى مَنْ يَحْفَظُ كَلِمَاتِ الدِّينِ وَلَا يَعْمَلُ بِهَا. الْأَعْمَى مَنْ يَطْلُبُ الْعَفْوَ مِنَ اللَّهِ وَلَا يَعْفُو عَنْ عِبَادِهِ. الْأَعْمَى مَنْ يُظْهِرُ الصَّلَاحَ أَمَامَ النَّاسِ وَيُخْفِي سُوءَ الْأَخْلَاقِ فِي قَلْبِهِ. فَمَنْ عَمِيَ عَنْ هَذِهِ الْمَعَانِي فِي الدُّنْيَا، فَهُوَ فِي الْآخِرَةِ أَعْمَى وَأَضَلُّ سَبِيلًا». ​ثُمَّ قَالَ بِهُدُوءٍ: «أَقِيمُوا الصَّلَاةَ». وَنَزَلَ مِنَ الْمِنْبَرِ، فَسَادَ الصَّمْتُ الْمَسْجِدَ، وَأَخَذَ كُلُّ شَخْصٍ يُفَتِّشُ فِي قَلْبِهِ قَبْلَ أَنْ يَنْظُرَ إِلَى غَيْرِهِ. وَكَانَتْ كَلِمَاتُهُ لَمْ تَكُنْ مَوْعِظَةً لِلنَّاسِ فَقَطْ، بَلْ كَانَتْ مِرْآةً وَقَفَ أَمَامَهَا كُلُّ وَاحِدٍ مِنْهُمْ، وَاحِدٌ مِنْهُمْ. فَلَمْ يَعُدْ أَحَدٌ يَنْظُرُ إِلَى الرَّجُلِ الَّذِي كَانُوا يَصِفُونَهُ بِالْمَجْنُونِ، بَلْ أَصْبَحَ كُلُّ وَاحِدٍ يَسْأَلُ نَفْسَهُ: أَفِي قَلْبِي أَنَا عَمًى لَا أَرَاهُ؟ وَمُنْذُ ذَلِكَ الْيَوْمِ، بَقِيَتْ كَلِمَاتُهُ فِي قُلُوبِ الْحَاضِرِينَ، لِأَنَّ بَعْضَ الْكَلِمَاتِ لَا تُسْمَعُ بِالْأُذُنِ فَتَقْلِبُ وَتُوقِظُ مَا كَانَ نَائِمًا فِيهِ. ​فَرُبَّ مَوْعِظَةٍ عَظِيمَةٍ تَأْتِي مِنْ حَيْثُ لَا نَحْتَسِبُ، وَرُبَّ كَلِمَةٍ قَصِيرَةٍ تُوقِظُ قَلْبًا غَافِلًا، وَرُبَّ مَنْ يَظُنُّهُ النَّاسُ جَاهِلًا يَحْمِلُ فِي قَلْبِهِ حِكْمَةً عَظِيمَةً، وَالْعِبْرَةُ لَيْسَتْ فِي مَنْ قَالَ، بَلْ فِي مَا قِيلَ. ​وَنَخْتِمُ بِدُعَاءِ يُونُسَ عَلَيْهِ السَّلَامُ: ﴿لَّا إِلَٰهَ إِلَّا أَنتَ سُبْحَانَكَ إِنِّي كُنتُ مِنَ الظَّالِمِينَ﴾ ​ ​የዓይን ዕውርነት ወይስ የልብ (የበሲራ) ዕውርነት? ​ሰዎች "እብድ" ይሉት የነበረ አንድ ሰው ወደ መስጊድ ስለገባበት ታሪክ ሰምታችኋል? ወደ ሚንበሩ (መድረኩ) ወጣ፣ የተሰበሰቡትን ተመለከተና እንዲህ አለ፦ ​«ዕውር ማለት ዓይነ-ብርሃኑን ያጣ አይደለም፤ ይልቁንም ዕውር ማለት የልብ ብርሃኑን (በሲራውን) ያጣ ነው። ዕውር ማለት ይሰግዳል። ነገር ግን የሶላቱ አሰር (ተፅዕኖ) በሥነ-ምግባሩ ላይ የማይታይበት ነው፤ ከምግብ ይጾማል ነገር ግን ከሐራም (ከእርም ነገር) አይጾምም፤ ለአላህ ይሰግዳል ከዚያም በባሮቹ ላይ ይኮራል፤ ችግረኛውንና የተበደለውን ያያል ከዚያም ፊቱን ያዞርበታል። ዕውር ማለት እውነትን አውቆ የሚተዋት፣ ባጢልን (ሐሰትን) አውቆ የሚከተላት ነው። ዕውር ማለት የዲን ቃላትን ይሸመድዳል ነገር ግን አይሰራባቸውም። ዕውር ማለት ከአላህ ምሕረትን ይለምናል ነገር ግን ለባሮቹ ይቅርታ አያደርግም። ዕውር ማለት በሰዎች ፊት ደግነትን (ደግ መስሎ) ያሳያል፣ በልቡ ውስጥ ግን መጥፎ ሥነ-ምግባርን ይሸሽጋል። በዚህች ዓለም ከእነዚህ ትርጉሞች ዕውር የሆነ ሰው፣ በጨረሻይቱም ዓለም (በአኼራም) ዕውርና መንገድን የበለጠ የተሳሳተ ነው»። ​ከዚያም በጸጥታ «ሶላትን አቁሙ (ስገዱ)» አለና ከሚንበሩ ወረደ። በመስጊዱ ውስጥ ጸጥታ ሰፈነ፤ እያንዳንዱም ሰው ወደ ሌላው ከመመልከቱ በፊት የራሱን ልብ መፈተሽ ጀመረ። ቃላቱም ለሰዎች ምክር ብቻ አልነበሩም፤ ይልቁንም እያንዳንዳቸው በፊቱ የቆሙበት መስታወት ነበሩ። ማንም ሰው «እብድ» ይሉት ወደነበረው ሰው አይመለከትም ነበር፤ ይልቁንም እያንዳንዱ ሰው «በእኔ ልብ ውስጥ የማላየው ዕውርነት አለን?» ብሎ ራሱን ይጠይቅ ጀመር። ከዛች ቀን ጀምሮ ቃላቱ በተሰበሰቡት ሰዎች ልብ ውስጥ ቀሩ፤ ምክንያቱም ቃላት በጆሮ የማይሰሙ ነገር ግን ልብን የሚገለብጡና ተኝቶ የነበረውን የሚያነቁ ናቸውና። ​ብዙ ታላቅ ምክር ባልጠበቅነው መንገድ ይመጣል፤ ብዙ አጭር ቃል ዘንጊ ልብን ታነቃለች፤ ሰዎች መሃይም እንደሆነ የሚያስቡት ብዙ ሰው በልቡ ውስጥ ታላቅ ጥበብን ተሸክሞ ይገኛል። ቁምነገሩ በሚናገረው ሰው ላይ ሳይሆን በተነገረው ነገር ላይ ነው። ​በዩኑስ (ዐለይሂ ሰላም) ዱዓ እንጨርስ፦ «ከአንተ በቀር ሌላ አምላክ የለም፤ ጥራት ይገባህ፤ እኔ በእርግጥ ከበደለኞች ነበርኩ» ከኮሜቶች ሰፈር

ኢኽላስ ካለ የማህበራዊ ሚዲያ ጽሑፍ ተራ ነገር አይደለም። አንዳንድ ጊዜ የምንጽፋት አንዲት አጭር መልዕክት የተሰበረን ልብ የመጠገን፣ ሰውን ከሐራም የመመለስ ትልቅ ኃይል አላት። ዛሬ እኔ ፖስት የለኝም፤ ቦታው የእናንተ ነው! ከ5 መስመር ያልበለጠችውን ጠቃሚ ምክራችሁን ኮሜንት ላይ አስቀምጡልኝና ለኸይር ሥራችሁ ሰበብ ልሁን።😊

የጁሙዐህ ኹጥባ ርዕስ፦ በከሀድዎች የመመሳሰል አደጋ 🏙በደሴ ከተማ  🕌ጂብሪል ጎራ መስጂድ 🎙አቡ ዑሠይሚን ዒዘዲን የቴሌግራም ቻናል፦ ¤t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi