es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

የሰለፊዮች መገናኛ በሐይቅ ملتقى السلفيين في حيق

የሰለፊዮች መገናኛ በሐይቅ ملتقى السلفيين في حيق

Ir al canal en Telegram

. የሰለፊዮች መገናኛ [ በሐይቅ ]

Mostrar más
Buy Ad
1 513
Suscriptores
-224 horas
-67 días
-4330 días

Cargando datos

Canales Similares
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
oct '26
octubre '26
+11
en 5 canales
septiembre '26
+17
en 11 canales
Get PRO
agosto '26
+30
en 5 canales
Get PRO
julio '26
+25
en 12 canales
Get PRO
junio '26
+81
en 23 canales
Get PRO
mayo '26
+85
en 27 canales
Get PRO
abril '26
+282
en 32 canales
Get PRO
marzo '26
+171
en 46 canales
Get PRO
febrero '26
+260
en 41 canales
Get PRO
enero '26
+610
en 56 canales
Get PRO
diciembre '25
+820
en 31 canales
Fecha
Crecimiento de Suscriptores
Menciones
Canales
19 octubre0
18 octubre+1
17 octubre0
16 octubre0
15 octubre+1
14 octubre+1
13 octubre+3
12 octubre+1
11 octubre0
10 octubre0
09 octubre0
08 octubre0
07 octubre0
06 octubre0
05 octubre0
04 octubre0
03 octubre+1
02 octubre+1
01 octubre+2
Publicaciones del Canal
አቂቃ ሁለት አመት ወይም ሶስት አመት እስከ አምስት አመት ከዘገየ ይወድቃል(አለማዉጣት ይቻላል ወይስ ግዴታ ማዉጣት አለብኝ? መልስ አቂቃ ሱና ነዉ ዋጅብ አይደለም አቂቃ ካወጣ አጅር አለዉ ለተወለደዉም ለልጁም ይጠቅመዋል ከተወዉ ግዴታ አይደለም 👇👇👇 ተንቢህ አቂቃ አቂቃ ማረድ ያለበት አባቱ ነዉ እናቱ ከፈለገች ትችላለች ወንድ ከሆነ የተወለደዉ 2 በግ(ፍየል ሴት ከሆነች 1 በግ(ፍየል የሚታረድበት ቀን በላጩ በ7ኛ ቀን ካልቻለ በ14ኛዉ ቀን ካልቻለ በ21 ካለቻለ በፈለገዉ ቀን አቂቃ የታረደዉን ከፊሉን እሱ እና ቤተሰቡ ይበላል ከፊሉን ጓደኞቹን ያበላል ከፊሉን ይሶደቃል ግርዛት ወንድ ከሆነ በ7ኛዉ ቀን መገረዝ እንደተወለደ በተወለደዉ ልጅ በቀኝ ጆሮዉ አዛን ማድረግ ኢቃም የሚለዉ መቃል አለበት ኢቃም የሚለዉ ዶኢፍ ነዉ የሚሉ ኡለሞች አሉ የልጅ ስም ማዉጣት የአባት ሀቅ ነዉ ባል እና ሚስት ተመካክረዉ ጡሩ ስም ሊያወጡ ይገባል 👇👇👇👇 https://t.me/HuzeyfaAhmed

2
Sin texto...
136
3
ቀልብ የፅድቅም የጥፋትም የእዝ ማዕከል ~ ጀነት ነፍስ በምትጠላቸው ነገሮች ተከባለች፤ ጀሀነም ደግሞ ነፍስ በምትወዳቸው ሸይጧን በሚያስውባቸው አማላይ ነገሮች፡፡ በብዙ ሁኔታዎቻችን ከአረሕማን ይልቅ ለሸይጧን የቀረብን ነን፡፡ ዐይኖቻችን፣ ጆሮዎቻችን፣ እጆቻችን፣ እግሮቻችን፣ እንዲሁም ምላሳችን ለሸይጧናዊ ተልእኮ የሰሉ ናቸው፡፡ ቀላሉን አምላካዊ ክልከላ መታገስ አቅቶን ከባባድ ሸይጧናዊ ልፋት ላይ እንተጋለን፡፡ ሁሉም የሰውነታችን ክፍሎች ለጥፋት ሲተባበሩ፣ አንዳቸው ብቻ ለሚበቁት ኸይር ግን ተባብረውም ይዝላሉ፡፡ ይሄ ሁሉ የሚሆነው እንግዲህ ማዕከሉን “ዋግ” ሲመታው ነው፡፡ ቀልብ በሺርክ፣ በቢድዐ፣ በስሜት፣ ለሙስሊሞች በምታረግዘው ክፋት፣ … ከተበከለች ታማ፣ ታውካ፣ አመርቅዛ ትሞታለች። ታዲያ ቀልብ ስትሞት ሞቷ ለኸይሩ እንጂ ለሸሩማ ኢንኩቤተር ትሆናለች - ክፉ የሸር መፈልፈያ። ብቻ ሂወቷ በኢማን ካልኩሌተር ሲሰላ ያለ ኢማን ሂወት የለምና ሞታለች - የምር ሞት! ከዚያስ? ከዚያማ ቀልብ ተበላሽታ ሌላው ሰውነት ምን ጤና ሊኖረው? የአካል እንቅስቃሴ በሙሉ ደመ-ነፍሳዊ ይሆናል። ተንቀሳቃሽ ሙት! ግድግዳ የተጠጋ እንጨት ሆኖ ሂወት እንዳለው ያስባል፡፡ ከዚህ በኋላ ዐይንም ዐይን ጆሮም ጆሮ አልሆነም፡፡ የሰማያትና የምድር አፈጣጠር፤ የሌሊትና የቀን መተካካት ለሱ ከታክሲዎች መተላፍ፣ ሽንት ቤት ደርሶ ከመመለስ ብዙም ልዩነት የለውም፡፡ ችግሩ ከማዕከሉ ነዋ! (أَفَلَمۡ یَسِیرُوا۟ فِی ٱلۡأَرۡضِ فَتَكُونَ لَهُمۡ قُلُوبࣱ یَعۡقِلُونَ بِهَاۤ أَوۡ ءَاذَانࣱ یَسۡمَعُونَ بِهَاۖ فَإِنَّهَا لَا تَعۡمَى ٱلۡأَبۡصَـٰرُ وَلَـٰكِن تَعۡمَى ٱلۡقُلُوبُ ٱلَّتِی فِی ٱلصُّدُورِ) "ለነርሱም በነርሱ የሚያውቁባቸው ልቦች ወይም በነርሱ የሚሰሙባቸው ጆሮዎች ይኖሩዋቸው ዘንድ በምድር ላይ አይሄዱምን እነሆ ዐይኖች አይታወሩም። ግን እነዚያ በደረቶች ውስጥ ያሉት ልቦች ይታወራሉ፡፡" [አልሐጅ፡ 46] በሌላ በኩል ልብ ከተስተካከለች፣ በኢማን ከተዋበች፣ በተቅዋ ካሸበረቀች መላ ሰውነት ጤና ይኖረዋል፡፡ ፊትም ኑር ይላበሳል፡፡ ዐይኖች በሐራም አይገግሙም፡፡ ጆሮዎች ለሙዚቃ አይቆሙም፡፡ ምላስም የሀሜት ማሽን አትሆንም፡፡ ከውጭ ሙስሊም ያልሆነ ገፅታ እየተስተዋለ ምላስ “ዋናው ልብ ነው” እያለች አታሽቃብጥም፡፡ ማዕከሉ ነቅቶባታላ! ልብ ስትስተካከል እውነተኛ ማንነት ይገኛል፡፡ ከውስጥም ሙስሊም፣ ከውጭም ሙስሊም! በሐያእ የለሰለሰ፣ በውጭ ገፅታው ያልተኮፈሰ፣ በልቡ የመጠቀ፣ ከእንቶ ፈንቶ የራቀ ልዩ ስብእና! አቡበክር ሲዲቅ ረዲየላሁ ዐንሁ ከሌሎች በተለየ የላቁት በሶላትና በፆማቸው ብዛት አልነበረም፡፡ ይልቁንም ልባቸው ውስጥ በፀደቀ ነገር ነበር። ኢማን! የቀልብ ልዩ ክብር! ባጭሩ ጥፋታችንም ልማታችንም ከልብ ጋር የተሳሰረ ነው ማለት ነው፡፡ ታዲያ እኔና እርሶ የቱጋ ነን? ሰገነት ወይስ ጫማ ተራ? ነው ወይስ መሀል ሰፋሪ? በሌላ አነጋገር ልባችን ጤነኛ ነው? በሽተኛ ነው? ወይስ ሞቷል? ለካ ይህንንም ለማወቅ ልብ ያስፈልጋል፡፡ "ባለ ልቦናዎቹ እንጂ አይገነዘቡም" አይደል ያለው ኻሊቁ? አንተ ልቦችን ገለባባጭ የሆንከው ጌታችን ሆይ! ልቦቻችንን ወደ ትእዛዝህ አዙርልን። በዲንህም ላይ አፅናን፡፡ አላሁመ ኣሚን፡፡ (ኢብኑ ሙነወር፣ 2001) https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
131
4
Sin texto...
108
5
「𑁍📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 𑁍」 ╭───────── ┆ የኡስታዝ አቡ አምር ኑርየ ጎቤ ┆  የተመራረጡ ሙሀደራዎች  ╰───────────╯ ┌⧿⧿⛉ ├✓46 ሙሀደራዎች የያዘ ├✓279MB ብቻ ├╶╶╶ ├⎙አሁኑኑ ዳውንሎድ በማድረግ │ይጠቀሙ! │ ┝ለሌሎችም ሼር በማድረግ የአጅሩ │ተቋዳሽ ይሁኑ! └─────────── ┌╼──────────── ┢⎘  ለመሰል ስራዎች ይቀላቀላሉን ┃ ┡🖇http://t.me/Yusuf_App1 └╼────────────╯
159
6
Sin texto...
286
7
Bitnob Bitnob አፕሊኬሽን ያላችሁ [ቢትኖብ አካውንቱ ላይ ዶላር ያላችሁ] ሰዎች ካላችሁ Inbox አናግሩኝ። 📩 Contact: [ @Ibnu_fentaw ]
Bitnob Bitnob አፕሊኬሽን ያላችሁ [ቢትኖብ አካውንቱ  ላይ ዶላር ያላችሁ] ሰዎች ካላችሁ Inbox አናግሩኝ። 📩 Contact: [ @Ibnu_fentaw ]
2 673
8
Sin texto...
355
9
{ يَابُنَيَّ إِنَّهَا إِنْ تَكُ مِثْقَالَ حَبَّةٍ مِنْ خَرْدَلٍ فَتَكُنْ فِي صَخْرَةٍ أَوْ فِي السَّمَاوَاتِ أَوْ فِي الْأَرْضِ يَأْتِ بِهَا اللَّهُ إِنَّ اللَّهَ لَطِيفٌ خَبِيرٌ } [سُورَةُ لُقْمَانَ: ١٦] - التفسير : يا بنيّ، إن السيئة أو الحسنة مهما كانت صغيرة مثل وزن حبة من خَرْدَل وكانت في بطن صخرة لا يطّلع عليها أحد، أو كانت في أي مكان في السماوات أو في الأرض - فإن الله يأتي بها يوم القيامة، فيجازي العبد عليها، إن الله لطيف لا تخفى عليه دقائق الأشياء، خبير بحقائقها وموضعها. 📖 المختصر في تفسير القرآن الكريم #سلسلة_تدبر_الــقرآن
358
10
📌 «الصواريخ الرافضية والشجاعة السنية السعودية»
📌 «الصواريخ الرافضية والشجاعة السنية السعودية»
326
11
«ማዕበሉን ታገስ» ---------------- የዋህ መልካም መሆን ቢያስከፍልህ ዋጋ፡ ጥሩነትህ ብቻ ቢሰጥህ ላደጋ፡ ያልፋል ሁሉም ነገር ብቻ ተረጋጋ፡ ህይወትህ በሙሉ እሾህ ቢበዛበት፡ ቀንና ሌሊትህ ሐዘን ቢታይበት፡ ወጥመድ ብቻ ቢሆን አንተ ያለፍክበት፡ ቆም ብለህ አስብ አስተውለህ ተጓዝ፡ በቀላሉ አይለቅም የጠፊዋ አለም ጓዝ፡ እንዳትሞኝ መቼም ተስፋ አትቁራጥ ደርሰህ፡ ስኬትህ ይመጣል አትቀርም አልቅሰህ። #አስተውል‼️ እነዚያ ምርጦቹ የአሏህ መልዕክተኞች፡ በወህይ የሚመሩት ፍትሀዊ ዳኞች፡ ብዙ ተፈትነው ታግሰው አልፈዋል፡ የአላማ ፅናትን ለኛ አስተምረዋል፡ እንኳን የኔ ቢጤው ባለብዙ ጣጣ፡ ነብይ ተሰቃይቷል ወደኛ ሲመጣ። ነገ ፀሀይ ወጥቶ በስኬት ለመንገስ፡ እፎይታና ሰላም ደስታን ለመደገስ፡ ዛሬ ምንም ተባል ማዕበሉን ታገስ፡ ...ኑር...✍️ t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi
281
12
ኢስላምን ለህፃናት ማስገንዘብ.aac
308
13
300_ነጥቦች_ኢስላምን_ለህፃናት_ማስገንዘብ_ከሰላት_አሰጋገድ_ዚክሮች_ጭምር.pdf
287
14
ከእነርሱ ጋር በሆንኩና ታላቅን ድል በተጎናጸፍኩ! አላህ ሆይ! ይህንን ክብር ጻፍልኝ፣ ሃይማኖትህን በመርዳትና የተቀደሱ ቦታዎችህን በመጠበቅ ላይም አሰማራኝ..... 🤲🤲🤲
ከእነርሱ ጋር በሆንኩና ታላቅን ድል በተጎናጸፍኩ! አላህ ሆይ! ይህንን ክብር ጻፍልኝ፣ ሃይማኖትህን በመርዳትና የተቀደሱ ቦታዎችህን በመጠበቅ ላይም አሰማራኝ..... 🤲🤲🤲
465
15
Sin texto...
401
16
Sin texto...
448
17
♦️እውነተኛ ፍቅር አዛኝ ነው» ------------------------------- True love may change shape over time, but it will not fail እውነተኛ ፍቅር በጊዜ ቆይታ ቅርፁንይቀይር ይሆናል እንጂ አይከስምም። ፍቅር ርቆን አመል ነሳንና ተባላን፡ ተማረዝን ቦታ ሞልቶ ተጠላላን፡ ክፋትን መተው አቅቶን፡             በራሱ ገመድ ያስረናል? የሸሸነውን ጭለማ፡             ዳግም መጋፈጥ ያምረናል?! ይህ ጤነኝነት አይደለም እውነት ነው እኛ ታመናል‼️ ተቆጭ አጥተን ነውጂ፤ ሰውኮ ያስፈልገናል፡ ሙሉ ሰው ስትሆን ጉድለት ያለባቸውን ነገሮች እንዲሞላላቸው ትመኛለህ ። እንዲሞላላቸው ታደርጋለህ ። ማረፊያ ያጡትን ማረፊያ ትሰጣለህ ። ይበሉት ያጡትን ታበላለህ ። የራስህን አውልቀህ የታረዙትን ታለብሳለህ ። የደከሙትን ትደግፋለህ ። የወደቁትን ታነሳለህ ........ ♦️እየቻልክ ጨክነህብኛል " ብራብ አላበላኸኝም ? ብጠማ አላጠጣኸኝም ? በቤትህ ብመጣ አላስተናገድኸኝም ? የሚል ሰው ከጎንህ እያለ "በቅርብህ ያለውን ወንድምህን ሳትወድ እኔን #እወድሀለሁ ብትለኝ ? የሚቀርብህን ሳታቀርብ እንዴት የሩቁን ልታቀርብ ትችላለህ ⁉️" የሚል የጥያቄ ምላሽ አሰጥሀለሁ። «ፍቅር መናገሻው ምላስ ሳይሆን ልብ ሲሆን መፀነሻው ደግሞ ፅሁፍ ሳይሆን ህሌና ነው።» ፍቅር መስጠት ቦታ እና ጊዜ አይመርጥም ። ፍቅር የትኛውም ጊዜ እና ቦታ ላይ ይሰጣል ። ግን ፍቅርን ለመስጠት በደማቁ የሚሻ ልብ ያስፈልጋል ። የብዙዎቻችን ልብ ግን የሚቀበል እንጅ ለመስጠት የነቃ አይደለም ። #ጀግናዬ ወላሒ ንፁህ ልብ ሲኖርህኮ እንደ ግዙፍ ዛፍ ትሆንና ሊያርፉብህ የሚፈልጉ ፍቅር ፈላጊዎች ብዙ ናቸው ። ወፉም፣ አሞራውም፣ ንስሩም፣ ቁራውም፣ ቢራቢሮውም፣ #ሰውም ...ሁሉም ፍቅር ይሻል እና ወዳንተ ጥላ ለማረፍ ያንዥብባል ። «የሰላም ምልክት ርግብ ብቻ የምትመስለው ድንቢጥን የጥላቻ ጥላ አድርጎ ይስል ይሆናል»ይህ ትክክል አይደለም የሰላም ምልክት እዝነት ፣መተሳሰብ፣መቻቻል ብሎም ፍቅር ነው። #ሸይ_ጧኑ ጠንቋይ ከመጠንቆሉ በፊት አላዋቂ ወይም #እድለ_ቢስ አስጠንቋዮች ይመጣሉ ። ሁሉም ነገር ከመፈፀሙ በፊት ተፈፃሚው እና ፈፃሚው ይገናኛሉ ። ተፈፃሚው ሲኖር አስፈፃሚው ይኖራል ። ......#አወ አንዳንዴም መርዛም መሆንህ ራስህን እንድታድን ይረዳሀል ስንት ክፉዎች ክፋታቸውን አውቀው ወደ ሐቅ ከትመዋልና ። .... ብዙዎች ከተፈጠርህበት አላማ ሊያስቱህ ይፈልጋሉ ....እንደት አትበለኝ ዱላ የያዘው ሁሉ ለምርኩዝነት አይጠቀምበትም። የዚህች አለም ሰው መርዝ ባይኖረው እባብን ገመድ አድርጎ እንጨት ያስርበት ነበር ተጨካክነናልና አሏህ ይመልሰን አሚን። ...N.... t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi
497
18
~ ገራሚ ንግግር! "ሴት ልጁ ወይም እህቱ ወይም ሚስቱ ተገላልጣ ከቤት ስትወጣ እያየ ዝም የሚል ወንድ ወይ ነውሩን ዝናው ያደረገ በነውር የሚጎራ አሊያ በቤቱ ውስጥ የተሸነፈ ሽንፈተኛ ወይም በቤተሰቡ
~ ገራሚ ንግግር! "ሴት ልጁ ወይም እህቱ ወይም ሚስቱ ተገላልጣ ከቤት ስትወጣ እያየ ዝም የሚል ወንድ ወይ ነውሩን ዝናው ያደረገ በነውር የሚጎራ አሊያ በቤቱ ውስጥ የተሸነፈ ሽንፈተኛ ወይም በቤተሰቡ ክብር የማይጨነቅና የማይቀና ደዩ'ሥ ነው።" = t.me/Abu_lmran_Alaseriy
269
19
ባለፈው የየመን ስትራቴጂክ የወደብ ከተማ መኻ ስትያዝ ስሟን እንኳ አስተካክሎ መጥራት የማይችለው የሺዐ ፈረስ እንደ ጉድ ሲቦርቅ ነበር። ይሄው መኻ ከተማ በሱኒዮች እጅ ቁጥጥር ስር ውላለች፣ አልሐምዱ
ባለፈው የየመን ስትራቴጂክ የወደብ ከተማ መኻ ስትያዝ ስሟን እንኳ አስተካክሎ መጥራት የማይችለው የሺዐ ፈረስ እንደ ጉድ ሲቦርቅ ነበር። ይሄው መኻ ከተማ በሱኒዮች እጅ ቁጥጥር ስር ውላለች፣ አልሐምዱ ሊላህ አወለን ወኣኺራ። ደግሞ "ሑሢዮች የአሜሪካና የእ$ራኤል መድሃኒት ናቸው" ይላሉ። ሑሢኮ ባበል መንደብን እንደተቆጣጠረ ከሳዑዲ መርከቦች በስተቀር የአሜሪካንና የእ$ራኤልን ጨምሮ የየትኛውንም ሃገር መርከብ እንደማይነኩ በግልፅ ነው የተናገሩት። እስካሁን በሑሢ ጥቃት የሞተ አንድ አሜሪካዊ፣ አንድ እ$ራኤላዊ የለም። ይልቁንም የየመን ሱኒዮችን ነው የፈጀው። የየመን መስጂዶችን ነው ያጠቃው። ይሄው በአህለ ሱና መስጂዶች ላይ የሚያደርሱትን ተመልከቱ። እነዚህ ዐቂዳቸውን የሸጡ የሺዐ ፈረሶች ግን የሶሐባ መሰደብ አይገርማቸው፣ የመስጂዶች መደፈር አያማቸው። እንዲሁ ከነፈሰው ጋር መንፈስ ነው መታወቂያቸው። ደግሞ "ሳዑዲም ውስጥ ሶሐባ የሚሳደቡ ሺዐዎች አሉ" ይላሉ። አዎ ሺ0ዎች አሉ። እስኪ ሑሢዮች እንደሚያደርጉት ባደባባይ ይሳደቡና ተመልከቷቸው። አንጠልጥለው ነው የእጃቸውን የሚሰጧቸው። = የቴሌግራም ቻናል:- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
250
20
የየመን ሑሢ ሺዐዎች ባበል መንደብን እና ዙባብን ለቀው ሸሽተዋል። በየቦታው እየተንጠባጠቡ ነው። በሑሢ መስፋፋት ሲቦርቁ የነበሩ ኢስላማዊ ዐቂዳ የማይገዳቸው የሺዐ ፈረሶች ዜናውን ላይነግሯችሁ ይችላሉ ብዬ ነው። = የቴሌግራም ቻናል:- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
229