የአኺራ ተጓዦች☁️
Ir al canal en Telegram
ኢንሻአላህ በዚህ ቻናል ላይ ሱናን የሚደግፉ - ሴቶች እህቶቻችንን የሚያነቃቁ እና አሪፍ አሪፍ የሆኑ ስንቆችን እንለቃለን inshallah የሱና ቻናሎች መገኛ @bahruteka @shakirsultan @alateriqilhaq @abdulham
Mostrar másEl país no está especificadoLa categoría no está especificada
935
Suscriptores
Sin datos24 horas
+327 días
+13830 días
Carga de datos en curso...
Canales Similares
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
octubre '26oct '26
octubre '26
+37
en 0 canales
septiembre '26
+149
en 4 canales
Get PRO
agosto '26
+822
en 7 canales
Get PRO
julio '260
en 10 canales
Get PRO
junio '26
+57
en 5 canales
| Fecha | Crecimiento de Suscriptores | Menciones | Canales | |
| 07 octubre | 0 | |||
| 06 octubre | +2 | |||
| 05 octubre | +4 | |||
| 04 octubre | +9 | |||
| 03 octubre | +5 | |||
| 02 octubre | +7 | |||
| 01 octubre | +10 |
Publicaciones del Canal
☁️ ሀቢቡና ﷺ ምን አሉ
«مَن صَمَتَ نَجَا»
<<ዝም ያለ ነፃ ወጣ>> አሉ
በሰው ህይወት ላይ በማይመለከታችሁ
ነገር ውስጥ እየገባችሁ እሱኮ እንዲህ ነው
እሷኮ እንዲህ ናት እያላችሁ ወሬ አታዋስዱ
የራሳችሁን ሀያት ኑሩ ዝም በሉና
አሁንም ዝም በሉ 🙌
@light_of_sunnah
| 2 | በእንደዚህ አይነት ጫማ ላይ ፊጥ ብላችሁ
የምትሄዱሙስሊም ሴቶች ተአደቡ🫵
በተለይ ሙተነቂቦች አላህን ፍሩ ይህ
ጫማ እንደሀቂቃው ከሆነ ሂሉ
ትልቅ ስለሆነ ባላንስሽን
ለመጠበቅ አካሄድሽን
ለመቀየር ትገደጃለሽ ስለዚህ
ከዚህ ጫማ ራቁ በተለይ
ሙተነቂብ የሆነች
ሴት ላይ በጣምምም ያስጠላል🙌
@light_of_sunnah | 49 |
| 3 | ♦️| ቀብር ላይ የተደረገ ምክር
● ለቀብራችን እንዘጋጅ
🎙ሙሐመድ ሰልማን
▬▬▬🍂◊◎◊🍂▬▬▬▬▬
▬▬▬▬▬🍂◊◎◊🍂▬▬▬▬▬ | 4 |
| 4 | አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
ቁርዐን የቀልብ ሰኪና አዳምጡትማ👍
سورة الرعد || عبدالله السعيد | 57 |
| 5 | 🌓ወንድ ልጅ እንደፈለገ ቦዝኖ ፣ አለሙን ቀጭቶ ፣ አተራምሶ ፣ ጠጥቶ ፣ አጭሶ ሁሉንም አዳርሶ ... ወደ ቀልቡ ሲመለስ በማህበረሰቡ ይከበራል። በሳል ሰው ይደረጋል። ለውጡ ምሳሌ ተደርጎ ለሌሎች ማስተማሪያ ይሆናል።
🌓ሴት ልጅ ቦዝና ፣ አለሟን ቀጭታ ፣ አተራምሳ ሁሉንም አዳርሳ ወደ ቀልቧ ስትመለስ ደግሞ ... በማህበረሰቡ ማላገጫ ትሆናለች።
🔴ጨፍራ እንደፈለገች ሆና ሲበቃት ደህና ነው ሰው ለመምሰል ትጣጣራለች ... የማናውቃት መሰላት እንዴ .. ትባላለች።
🌓ይህ ስሟ እድሜ ልኳን ይከተላታል። አግብታም አደቧን ገዝታም መጠቋቀሚያ ያደርጋታል። ይህንን ሚስኪን ሰው አገኘው ብላ ትጫወትበታለች ይባላል።
🛑ምን ለማለት ፈልጌ ነው ... የሴት ልጅ ትልቁ ገፀበረከቷ ክብሯ ፣ ስክነቷ ፣ ባህሪዋ ፣ አስተዋይነቷ ፣ መሰብሰቧ ፣ ስርዓቷ ፣ አደቧ ነው። ይህንን ፀጋ ሁሌም ጠብቃ መኖር አስፈላጊዋ ነው። የሴት ልጅ ክብር በምንም አይተካም !!
በድጋሜ የተፖሰተ
T.me/abduselam_addalochy11
T.me/abduselam_addalochy11 | 63 |
| 6 | اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ
በጠዋት ያሲሩናን ጋበዝኳችሁ
سورة المؤمنون || ياسر الدوسري | 73 |
| 7 | وَعَلَيْكُم السَّلَام وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ
በጠዋት ያሲሩናን ጋበዝኳችሁ
سورة المؤمنون || ياسر الدوسري | 1 |
| 8 | እሱጋ🫵 | 59 |
| 9 | 🇸🇦ሰለፊዮች ሆይ የምርጥ የሰለፊይ መሻይኮች ኡስታዞች እንዲሁም ወንድሞች ቻናል እያለላቹ በየሙብተዲእ ቻናል ምን ትሰራላቹህ?
አሁን ጉዳዬ ላሳጥርላቹህ እና ከታች ጆይን የምትለዋን ምልክት ስትፈልጉ በአውራ ጣታቹ ስትፈልጉ በቀለበት ጣታቹ ብቻ በፈለጋቹት ጣታቹ ጆይን(JOIN) የምትለዋን ምልክት በመንካት ወደ ኢትዮጵያ የሰለፊዮች ቻናል ተቀላቀሉ🇸🇦 | 12 |
| 10 | ይሄ ነው መንሀጄ💪🏻
ሼር አድርጉላቸው ለነዛ 🫵 | 80 |
| 11 | የጀግና መለያው በሩቅ ያስታውቃል
ለኢስላም ዳዕዋ ሲል ቤተሰብ ይርቃል
ለሀቅ እጅ ሰጥቶ ፀንቶ ይዋደቃል። | 82 |
| 12 | ስለ ሰለፊያ በጥቂቱ🙌
ስሩ ብላችሁን ሰራን share አድርጉ እንጂ👀
@light_of_sunnah | 95 |
| 13 | ስለ ሰለፊያ በጥቂቱ🙌
ስሩ ብላችሁን ሰራን share አድርጉ እንጂ👀
@light_of_sunnah | 7 |
| 14 | 🌳Pov:- ከጓደኛሽ ጋር መድረሳ
ውስጥ አኢሻ ረዲየላሁ አንሀ
እንዲህ ብላለች ኧረ አስማ
ረዲየላሁ አንሀም እንዲህ ብላለች
እያልሽ ስትከራከሪ(ስትወያዩ)
ያለው feeling አላህ አላህ🙌👌
@light_of_sunnah | 99 |
| 15 | سورة الروم || عبدالله الموسى | 115 |
| 16 | ╭━━━❀🌸❀━━━━━━━━❀🌸❀━━━╮
🌷🌸🌺🌹🌺🌸🌷🌸🌺🌹🌺🌸🌷
🌸🌺🌷🌹🌷🌺🌸🌺🌷🌹🌷🌺🌸
╰━━━❀🌸❀━━━━━━━━❀🌸❀━━━╯
⚡️ ምርጥ የኢስላማዊ
ቻናሎች ስብስብ ⚡️
╭━━━❀🌸❀━━━━━━━━❀🌸❀━━━╮
🌷🌸🌺🌹🌺🌸🌷🌸🌺🌹🌺🌸🌷
╰━━━❀🌸❀━━━━━━━━❀🌸❀━━━╯
╭━━━🌿🌸🌿━━━━━━━━🌿🌸🌿━━━╮
🔗 ቻናሉን ለመቀላቀል እዚህ ይጫኑ
╰━━━🌿🌸🌿━━━━━━━━🌿🌸🌿━━━╯ | 17 |
| 17 | አይደል እንዴ እንመከርበት
ወደ አላህ እንመለስ ብንል
እንስተካከል ብንል
አኽላቃችንን እናሳምር ብንል
ሁሉም አለ "ቁርዐን"ላይ🙌 | 128 |
| 18 | ነብዩ ﷺ 'የተሰደቡበት"
"የተሰደዱበት"
" የተጎዱበት"
"እብድ የተባሉበት"
"ጠንቋይ የተባሉበት"
በመንገዱም ላይ ብዙ መከራን የተቀበሉለት
ዲን ነው የእኛ ዲን።
ሰሓቦችም ለዚህ ዲን ብለው ንብረታቸውን፣ ቤታቸውን እና አገራቸውን ትተው ተሰደዱ። አንዳንዶቹም ሕይወታቸውን ከፍለው አለፉ።
ይህ ነው የእኛ ዲን… ዛሬ ግን እኛ የት ነን?
ለዲናችን ስንል ምን እንተዋለን? ምን መስዋዕት እናደርጋለን? ሱናን ለመከተል ስንት ነገር እንተዋለን?
እነሱ ዲናቸውን ለመጠበቅ መከራን ተቀበሉ፤ እኛ ግን ዲናችንን ለመጠበቅ የዱንያን ትንሽ ደስታ መተው እንኳን እንቸገራለን።
አላህ ኢማናችንን ያጠናክርልን፣ በዲኑ ላይ ያጽናን፣ እንደ ነብዩ ﷺ እና ሰሓቦች ዲናችንን እንድንከተል ያድርገን። አሚን👍
@light_of_sunnah | 110 |
| 19 | ዛሬም ፅድት ያለ
video ሰርተናል
እእ ይለቀቅ 👍
በማድረግ ፍላጎታችሁን
አሳዩን | 93 |
| 20 | اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد، وعلى آله وصحبه أجمعين.
اللهم صل على محمد وعلى آل محمد، كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم، إنك حميد مجيد.
اللهم بارك على محمد وعلى آل محمد، كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم، إنك حميد مجيد.
صلى الله وسلم وبارك على نبينا محمد ﷺ.
اللهم صل وسلم على نبينا وحبيبنا محمد ﷺ عدد ما ذكره الذاكرون، وغفل عن ذكره الغافلون
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሰለዋት አብዙ አህባብ
@light_of_sunnah | 104 |
