ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة
Ir al canal en Telegram
🎀ሴት ልጅ የዲን እውቀቶችን ሳታውቅ ስትቀር ◈1_ባሏን ታደክማለች ◈2_ልጆቿን ታበላሻለች ◈3_ኡማውን ታጠፋለች ►ኢብኑል-ቀዩም (رحمه الله تعالى) ለዛ እውቀት ተማሩ ባረከአሏሁ ፊኩም።
Mostrar másEl país no está especificadoLa categoría no está especificada
5 532
Suscriptores
Sin datos24 horas
+507 días
+36330 días
Archivo de publicaciones
ስንቱ ሰው ከውሸተኛ የ አልጋ ዙፋኑ እየተምዘገዘገ ሲወርድ አየንው!!
የሐጂ ኢብራሂም ቱፋ ንግግርና የሑሱን የጋብቻ ስነስርአት ያየ የሰማ ሰው ካለ በጣም ያዝናል ወሏህ
ህዝቡም የድኑ ጉዳይ አላሳስበው አለው ምን አጠፋ ይላል ገራሚ ትውልድ ከኃይማኖቱ ይልቅ ሰው የሚያልቅ ሁኗል።©
@nesiheti_linisa
አንቺ ሴት🫵 እስልምና ሴት ልጅን እንዴት እንዳላቃት
ታውቂያለሽ❓❓
❗️ሴት ልጅ መወለዷ እንደ እፍረት እንዳይቆጠር አስተማረልን
❗️እሷን በመልካም ተርቢያ ማሳደግ ከታላላቅ አጅር ምክንያት አደረገልን
❗️ሴት ልጅ የራሷ ክብር፣መብትና ንብረት እንዳላት አረጋገጠልን
❗️እናት ደግሞ ከፍተኛ ክብር አላት ነብዩﷺ እናትን ለመልካም አገልግሎት በተለየ ሁኔታ አስቀድመውልን ብዙ ነገራቶችን እስልምናችን አረጋግጦልን ሳለ እኛ ግን የት ነን ??!!
Repost from ሙሐመድ አል-ወልቂጢይ (አቡ ዘከሪያ)
🔊 አዲስ ሙሐደራ
ርዕስ፦“ስለ ሹክር”
🎙ሸይኽ ዐብዱል ሐሚድ አል ለተሚይ
🕌 ሌራ ኢማሙ አሕመድ መስጂድ
🗓 ረቢዐ'ልአወል 19 (1448)
t.me/abuzekeryamuhamed
t.me/abuzekeryamuhamed
Repost from Abu Umer Ibnu Sadik
ቁርአንን ከቃኢዳ እስከ ሂፍዝ በተጅዊድ በሴት ኡስታዛ መማር ምፈልጉ ቦታ ሳይሞላባቹሁ ፈጥናቹ ተመዝገቡ። ለመመዝገብ👇👇👇
@Salafiwaverrr
🎁ስጦታ እውቀትን ለምትወዱ ሰዎች ከታች ያለችውን OPEN የምትሉዋን ነገር በመጫን የሰለፊዮችን ቻናል ይቀላቀሉ
Repost from 📡 ኢብኑ ተይሚያህ - Ibn Taymiyyah (የእውቀት ማእከል)
🔊 አዲስ ምክር
💡 ርእስ፦ እውቀትን ስንፈልግ
ክፍል ሀያ (20)
📖 «ጥሩ ተማሪን ጓደኛ አድርጎ መያዝ!»
💺 በወንድም አቡ ዘከሪያ ሙሀመድ አል-ወልቂጢይ «ሀፊዘሁላህ»
https://t.me/ibnuteimiyya
https://t.me/ibnuteimiyya
በአደባባ ሀያዕ አድርጉ
ብሎ 🗣ይጮሀል
በውስጥ እየገባ እራሱ ሀያዕዋን
ይገፋታል breakage እውነታው
ይህ ነው🙌🏻
©
