ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅 👈

ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة

ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة

前往频道在 Telegram

🎀ሴት ልጅ የዲን እውቀቶችን ሳታውቅ ስትቀር ◈1_ባሏን ታደክማለች ◈2_ልጆቿን ታበላሻለች ◈3_ኡማውን ታጠፋለች ►ኢብኑል-ቀዩም (رحمه الله تعالى) ለዛ እውቀት ተማሩ ባረከአሏሁ ፊኩም።

显示更多
未指定国家未指定类别
5 532
订阅者
无数据24 小时
+507 天
+36330 天
帖子存档
🇪🇹የኢትዮጵያ ሰለፊዮችን ትክክለኛ ቻናል በቀላሉ ለማግኘት👉OPEN👈 ምትለዋን ብቻ ይጫኑ

ስንቱ ሰው ከውሸተኛ የ አልጋ ዙፋኑ እየተምዘገዘገ ሲወርድ አየንው!! የሐጂ ኢብራሂም ቱፋ ንግግርና የሑሱን የጋብቻ ስነስርአት ያየ የሰማ ሰው ካለ በጣም ያዝናል ወሏህ ህዝቡም የድኑ ጉዳይ አላሳስበው አለው ምን አጠፋ ይላል ገራሚ ትውልድ ከኃይማኖቱ ይልቅ ሰው የሚያልቅ ሁኗል።© @nesiheti_linisa

አንቺ ሴት🫵 እስልምና ሴት ልጅን እንዴት እንዳላቃት ታውቂያለሽ❓❓ ❗️ሴት ልጅ መወለዷ እንደ እፍረት እንዳይቆጠር አስተማረልን ❗️እሷን በመልካም ተርቢያ ማሳደግ ከታላላቅ አጅር ምክንያት አደረገልን
አንቺ ሴት🫵 እስልምና ሴት ልጅን እንዴት እንዳላቃት ታውቂያለሽ❓❓ ❗️ሴት ልጅ መወለዷ እንደ እፍረት እንዳይቆጠር አስተማረልን ❗️እሷን በመልካም ተርቢያ ማሳደግ ከታላላቅ አጅር ምክንያት አደረገልን ❗️ሴት ልጅ የራሷ ክብር፣መብትና ንብረት እንዳላት አረጋገጠልን ❗️እናት ደግሞ ከፍተኛ ክብር አላት ነብዩﷺ እናትን ለመልካም አገልግሎት በተለየ ሁኔታ አስቀድመውልን ብዙ ነገራቶችን እስልምናችን አረጋግጦልን ሳለ እኛ ግን የት ነን ??!!

🔊 አዲስ ሙሐደራ ርዕስ፦“ስለ ሹክር” 🎙ሸይኽ ዐብዱል ሐሚድ አል ለተሚይ 🕌 ሌራ ኢማሙ አሕመድ መስጂድ 🗓 ረቢዐ'ልአወል 19 (1448) t.me/abuzekeryamuhamed t.me/abuzekeryamuhamed

በጥዋት ከሸይኻችን ጣፋጭ አንደበት❗️

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎👋 صباح الخير 👋

ቁርአንን ከቃኢዳ እስከ ሂፍዝ በተጅዊድ በሴት ኡስታዛ መማር ምፈልጉ ቦታ ሳይሞላባቹሁ ፈጥናቹ ተመዝገቡ። ለመመዝገብ👇👇👇 @Salafiwaverrr

🎁ስጦታ እውቀትን ለምትወዱ ሰዎች ከታች ያለችውን OPEN የምትሉዋን ነገር በመጫን የሰለፊዮችን ቻናል ይቀላቀሉ

🔊 አዲስ ምክር 💡 ርእስ፦ እውቀትን ስንፈልግ ክፍል ሀያ (20) 📖 «ጥሩ ተማሪን ጓደኛ አድርጎ መያዝ!» 💺 በወንድም አቡ ዘከሪያ ሙሀመድ አል-ወልቂጢይ «ሀፊዘሁላህ» https://t.me/ibnuteimiyya https://t.me/ibnuteimiyya

በአደባባ ሀያዕ አድርጉ ብሎ 🗣ይጮሀል በውስጥ እየገባ እራሱ ሀያዕዋን ይገፋታል breakage እውነታው ይህ ነው🙌🏻 ©

ኢማም ኢብኑል ቀይም እንዲህ አሉ ""ኢኽላስ ከሌለህ አትድከም""
ኢማም ኢብኑል ቀይም እንዲህ አሉ ""ኢኽላስ ከሌለህ አትድከም""

እርሷኮ ባለጌ ናት እንጂ...እኔ ነኝ ያበላሸኋት አይልም።እና ለራስሽ ክብር ይኑርሽ እቱ !! ©

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎👋 صباح الخير 👋

አሰላሙ አለይኩም ነገ ሰኞ ነው እየፆምን አህባቢ🤌🏻

ከታች ካሉ ዝርዝሮች የተመቻቹን ንኩ👇👇👇👇