ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة
Ir al canal en Telegram
🎀ሴት ልጅ የዲን እውቀቶችን ሳታውቅ ስትቀር ◈1_ባሏን ታደክማለች ◈2_ልጆቿን ታበላሻለች ◈3_ኡማውን ታጠፋለች ►ኢብኑል-ቀዩም (رحمه الله تعالى) ለዛ እውቀት ተማሩ ባረከአሏሁ ፊኩም።
Mostrar másEl país no está especificadoLa categoría no está especificada
5 527
Suscriptores
+3124 horas
+97 días
+34230 días
Número de Publicaciones
Carga de datos en curso...
Reacciones
Comentarios
Estrellas de Telegram
PUBLICACIONES TOP por
Carga de datos en curso...
Análisis de publicación
Mensajes | Ver dinámicas | |||||
አላህ አንድ መሆኑን የምንጠራበት ቃል ምንድነው?
ትክክለኛውን መልስ በመንካት የኢትዮጵያ ሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ። | 40 | 0 | 0 | 0 | Inicia sesión para ver las estadísticas | |
ሸይጧን(አዐዙ ቢላሂ ሚነ ሸይጧን ረጂም) ማለትኮ ሴት ልጅ እንዳትሰግድ ብሎ ሀይድን አስመስሎ ኢስቲሀዳን የሚያወጣ
ነው አላሁ ሙስተዐን🙌
🧶አላህ ከእሱና ከተንኮሉ ይጠብቀን 🤲
@LIGHT_OF_SUNNAH | 161 | 0 | 1 | 4 | Inicia sesión para ver las estadísticas | |
🫰🏽PoV:- ኒቃቢስት ሆነሽ ታክሲ ስትይዢ
የሚፈሩሽ ነገር🙌 Hhhhh
@LIGHT_OF_SUNNAH | 197 | 1 | 1 | 7 | Inicia sesión para ver las estadísticas | |
🌱 የጠዋት ስንቅ
@Abu_sufiyan1 | 203 | 1 | 0 | 6 | Inicia sesión para ver las estadísticas | |
~ከአላህ የራቀ ሰው ሰላም አያገኝም፤ አለምን በሙሉ በእጁ ቢያደርግ እንኳ ልቡ ሁልጊዜ ባዶ እንደሆነ ይኖራል። | 209 | 1 | 0 | 1 | Inicia sesión para ver las estadísticas | |
أَسْتَغْفِرُ ٱللَّٰهَ وَأَتُوبُ إِلَيْهِ ➻ | 212 | 0 | 0 | 1 | Inicia sesión para ver las estadísticas | |
በመላእክት ማመን የምን ክፍል ነው
ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላቹን የሰለፊዮች ቻናሉ ይቀላቀሉ። | 39 | 0 | 0 | 0 | Inicia sesión para ver las estadísticas | |
🌸🌱 ሸይኽ ሷሊሕ አል-ፈውዛን – አላህ ይጠብቃቸው – እንዲህ ይላሉ፦
“አንዳንዶች የሴት በቤቷ ውስጥ የምትሰራውን ሥራ ትንሽ ቢያዩትም፣ እሱ ግን ትልቅ ሥራ ነው። በውስጡ ብዙ ዓይነት ሙያዎችና ክህሎቶች ይገናኛሉ።
ይህ ሥራ እንደ አንድ መንግሥት የሚፈልገውን ያህል ዕውቀት፣ አስተሳሰብ፣ ትክክለኛነት፣ አስተዳደር፣ ኢኮኖሚን መረዳት፣ ርህራሄና ስሜት ይፈልጋል።
ሴትየዋ ይህን ትልቅ ሚናዋን በአቂዳ መሠረት መረዳቷ አስፈላጊ ነው። አላህ እንዲህ ብሏል፦
﴿قُلْ إِنَّ صَلَاتِي وَنُسُكِي وَمَحْيَايَ وَمَمَاتِي لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ﴾
“በል፦ ሶላቴ፣ አምልኮቴ፣ ሕይወቴና ሞቴ ለዓለማት ጌታ ለሆነው ለአላህ ብቻ ነው።”
ስለዚህ ይህ ኢባዳ (የአምልኮት ሥራ) ነው። ሴትየዋ የምትሠራው በግዴታ የሚደረግ ሥራ ወይም ተደጋጋሚ የዕለት ተዕለት ሥራ ብቻ አይደለም። የሕይወትን ዓላማና የሰው ልጅ የተፈጠረበትን ምስጢር ለተረዳች ሴት፣ ይህ ሥራ መንፈስና ትልቅ ዋጋ ያለው ሥራ ነው።”
እና ምን ልላችሁ ነው አብሽሩ
ሀያ ጉዞ ወደ ኪችን🙌
@light_of_sunnah | 281 | 1 | 0 | 9 | Inicia sesión para ver las estadísticas | |
🍁ላጤዎች ይቺን ደዓ እንወዳታለን አሚን እያላችሁ አንብቧት...
“አላህ ሆይ! ሳያት የምታስደስተኝን ሳዛትም የምትታዘዝኝን በሌለሁበትም ጊዜ (ክብሬንና ንብረቴን) የምትጠብቅልኝን ሚስት ለግሰኝ።”
(«🍁 ከቀደምት (ሰለፍ) ምሁራን የመጣ ዱዓ)
[በህጀቱል መጃሊስ (183)]»
🍁دعاء العازب من السلف
كان محمد بن حسين رحمه الله يقول :
'' اللهم ارزقني امرأة تسرني إذا نظرت ، وتطيعني إذا أمرت ، وتحفظني إذا غبت''.
[بهجة المجالس(١٨٣)].
"O Allah, bless me with a wife who pleases me when I look at her, obeys me when I command her, and protects me (my honor and wealth) when I am absent." | 288 | 2 | 3 | 9 | Inicia sesión para ver las estadísticas | |
سورة يس || سلمان المطيري | 288 | 0 | 1 | 5 | Inicia sesión para ver las estadísticas | |
كُلُّ نَفْسٍ ذَائِقَةُ الْمَوْتِ ۖ ثُمَّ إِلَيْنَا تُرْجَعُونَ
“ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት፤ ከዚያም ወደእኛ ትመለሳላችሁ።”
መሞታችን እርግጥ ሆኖ ሳለ ከዚያም ወደ እኛ ትመለሳላችሁ እየተባልን እኛ ግን ምን አዘጋጅተናል እእ ለአላህ በተውሂድ እጅና እግር ሰተናል ወይ ስራችን ከሪያዕ የፀዳ ነው ወይ??የምንመለሰውኮ ወደ አለማቱ ጌታ ከዐርሽ በላይ ያለው ሁሉን ነገር አስተናባሪ የሆነው የሰባት ሰማያትና የሰባት ምድር ባለቤት ወደሆነው ሁሉን አድራጊና ቻይ ወደሆነው አላህ ነው እሱ ፊት ለመቆም የሚበቃ ስራ አለን ወይ?? ራሳችንን ልንጠይቅ ይገባል። | 282 | 0 | 1 | 8 | Inicia sesión para ver las estadísticas | |
✨━━━━━━━━━━━━━━━━━━✨
💬 የሶሐቦች ታሪክ እና የዕውቀት መዓድ
✨━━━━━━━━━━━━━━━━━━✨
የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
«ለእያንዳንዱ ኡማ ታማኝ አለው፤ የዚህ ኡማ ታማኝ ደግሞ እሱ ነው።»
❓✨️ በዚህ ንግግራቸው ነቢዩ ﷺ የዚህ ኡማ ታማኝ ብለው የመሰከሩላቸው ታላቁ ሶሐቢይ ማን ናቸው⁉️
📌 ትክክለኛውን መልስ በመጫን ውድ ወደ ሆነ የሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ።
✨━━━━━━━━━━━━━━━━━━✨ | 1 | 0 | 0 | 0 | Inicia sesión para ver las estadísticas | |
➳አሏህ ሆይ በጤንነታቸው ጥሩ ነገር ከምሰሩት ባሪዮችህ አድርገን🤲 | 322 | 1 | 0 | 8 | Inicia sesión para ver las estadísticas | |
በእንደዚህ አይነት ጫማ ላይ ፊጥ ብላችሁ
የምትሄዱሙስሊም ሴቶች ተአደቡ🫵
በተለይ ሙተነቂቦች አላህን ፍሩ ይህ
ጫማ እንደሀቂቃው ከሆነ ሂሉ
ትልቅ ስለሆነ ባላንስሽን
ለመጠበቅ አካሄድሽን
ለመቀየር ትገደጃለሽ ስለዚህ
ከዚህ ጫማ ራቁ በተለይ
ሙተነቂብ የሆነች
ሴት ላይ በጣምምም ያስጠላል🙌
@light_of_sunnah | 341 | 1 | 1 | 12 | Inicia sesión para ver las estadísticas | |
♦️| ቀብር ላይ የተደረገ ምክር
● ለቀብራችን እንዘጋጅ
🎙ሙሐመድ ሰልማን
▬▬▬🍂◊◎◊🍂▬▬▬▬▬
▬▬▬▬▬🍂◊◎◊🍂▬▬▬▬▬
ቀልባችን ለደረቀ
ሁነኛ መድሀኒት ነው💧 | 34 | 1 | 0 | 6 | Inicia sesión para ver las estadísticas | |
~ከፍ ማድረግም ሆነ ዝቅ ማድረግ የሚችለው አሏህ ብቻ።
🫵ገባህ/ሽ | 342 | 1 | 0 | 15 | Inicia sesión para ver las estadísticas | |
🌓ወንድ ልጅ እንደፈለገ ቦዝኖ ፣ አለሙን ቀጭቶ ፣ አተራምሶ ፣ ጠጥቶ ፣ አጭሶ ሁሉንም አዳርሶ ... ወደ ቀልቡ ሲመለስ በማህበረሰቡ ይከበራል። በሳል ሰው ይደረጋል። ለውጡ ምሳሌ ተደርጎ ለሌሎች ማስተማሪያ ይሆናል።
🌓ሴት ልጅ ቦዝና ፣ አለሟን ቀጭታ ፣ አተራምሳ ሁሉንም አዳርሳ ወደ ቀልቧ ስትመለስ ደግሞ ... በማህበረሰቡ ማላገጫ ትሆናለች።
🔴ጨፍራ እንደፈለገች ሆና ሲበቃት ደህና ነው ሰው ለመምሰል ትጣጣራለች ... የማናውቃት መሰላት እንዴ .. ትባላለች።
🌓ይህ ስሟ እድሜ ልኳን ይከተላታል። አግብታም አደቧን ገዝታም መጠቋቀሚያ ያደርጋታል። ይህንን ሚስኪን ሰው አገኘው ብላ ትጫወትበታለች ይባላል።
🛑ምን ለማለት ፈልጌ ነው ... የሴት ልጅ ትልቁ ገፀበረከቷ ክብሯ ፣ ስክነቷ ፣ ባህሪዋ ፣ አስተዋይነቷ ፣ መሰብሰቧ ፣ ስርዓቷ ፣ አደቧ ነው። ይህንን ፀጋ ሁሌም ጠብቃ መኖር አስፈላጊዋ ነው። የሴት ልጅ ክብር በምንም አይተካም !!
በድጋሜ የተፖሰተ
T.me/abduselam_addalochy11
T.me/abduselam_addalochy11 | 390 | 1 | 0 | 8 | Inicia sesión para ver las estadísticas | |
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ
በጠዋት ያሲሩናን ጋበዝኳችሁ
سورة المؤمنون || ياسر الدوسري | 375 | 2 | 0 | 2 | Inicia sesión para ver las estadísticas | |
وَعَلَيْكُم السَّلَام وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ
በጠዋት ያሲሩናን ጋበዝኳችሁ
سورة المؤمنون || ياسر الدوسري | 1 | 0 | 0 | 0 | Inicia sesión para ver las estadísticas | |
እሱጋ🫵 | 374 | 0 | 0 | 3 | Inicia sesión para ver las estadísticas |

