ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة
Ir al canal en Telegram
🎀ሴት ልጅ የዲን እውቀቶችን ሳታውቅ ስትቀር ◈1_ባሏን ታደክማለች ◈2_ልጆቿን ታበላሻለች ◈3_ኡማውን ታጠፋለች ►ኢብኑል-ቀዩም (رحمه الله تعالى) ለዛ እውቀት ተማሩ ባረከአሏሁ ፊኩም።
Mostrar másEl país no está especificadoLa categoría no está especificada
5 532
Suscriptores
Sin datos24 horas
+507 días
+36330 días
Archivo de publicaciones
🔖የሳሙንታው ደርሳችንን የሚንጨርስበት ቀን ነው ሳትርቁ ተጠባበቁ ልጀምር ነው
📚ሪሳላቱን ሊጧሊበቲል ዒልም
🎙አቅራቢ:-ኢብኑ አብደሏህ
📲የሚተላለፍበት ቻናል ⤵️ ⤵️
➥https://t.me/nesiheti_linisa
Repost from 📡 ኢብኑ ተይሚያህ - Ibn Taymiyyah (የእውቀት ማእከል)
🔊 አዲስ ምክር
💡 ርእስ፦ እውቀትን ስንፈልግ
ክፍል ሀያ አንድ (21)
📖 «የእውቀት ባለቤቶችን ማክበር!»
💺 በወንድም አቡ ዘከሪያ ሙሀመድ አል-ወልቂጢይ «ሀፊዘሁላህ»
https://t.me/ibnuteimiyya
https://t.me/ibnuteimiyya
Repost from 📡 ኢብኑ ተይሚያህ - Ibn Taymiyyah (የእውቀት ማእከል)
💡 የደርስ ማስታወቂያ!
አዲስ የኪታብ ት/ት በመርከዝ ኢብን ተይሚያህ ሊጀመር ነው። ኪታቡ የጀማሪዎች የነህው ኪታብ ነው። ት/ት ከነ ጥናት እርማት ጋር ነው የሚሰጠው።
👆የኪታቡ ስም፦ አን'ኑብዘቱ ነህዊያ
⌚️የት/ት እና እርማት ሰአት፦
ለሴቶች ብቻ ከማታ 04:30 - እስከ 05:30
👇 ለመመዝገብ ይህንን አድራሻ ይጠቀሙ
@ymedresamudir
@ymedresamudir
መርከዝ ኢብኒ ተይሚያህ አስ’ሰለፊይ
https://t.me/ibnuteimiyya
https://t.me/ibnuteimiyya
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ
ሰባሀል ኸይር አህባቢ ዛሬ ጁሙዐ ነው
مُحَمَّد ﷺ ሰለዋት አብዙ
🌸 ጥያቄ 🌸
📖 ወደ አድ ሕዝቦች ተውሒድን እንዲሰብክ የተላከው ነብይ ማነው?
━━━━━━━━━━━━━━━━━━
✅ ትክክለኛውን መልስ በመጫን
📲 ወደ ሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ!
አታግቢው አዎ አታግቢው🫵
ትዳርን ሲፈልግ የማይገነዘብ
ትኩረቱ የሆነ ጥቅም እና ገንዘብ
ባለው ንብረት ብቻ ሴትን የሚታዘብ
ሰለፊይ ነኝ ብሎ ምንም ቃል ቢገባ
በተግባር ካለየ ምርቱ ከገለባ
ፊትና የሚናፍቀው የሚወድ ወከባ
ምንም ፎቶው ቢያምር ቢመስል አበባ
በጨለማ ገደል ይዞሽ እንዳይገባ
