uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку 👈

ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة

ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة

Відкрити в Telegram

🎀ሴት ልጅ የዲን እውቀቶችን ሳታውቅ ስትቀር ◈1_ባሏን ታደክማለች ◈2_ልጆቿን ታበላሻለች ◈3_ኡማውን ታጠፋለች ►ኢብኑል-ቀዩም (رحمه الله تعالى) ለዛ እውቀት ተማሩ ባረከአሏሁ ፊኩም።

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
5 532
Підписники
Немає даних24 години
+507 днів
+36330 днів
Архів дописів
🔖የሳሙንታው ደርሳችንን የሚንጨርስበት ቀን ነው ሳትርቁ ተጠባበቁ ልጀምር ነው 📚ሪሳላቱን ሊጧሊበቲል ዒልም 🎙አቅራቢ:-ኢብኑ አብደሏህ 📲የሚተላለፍበት ቻናል  ⤵️  ⤵️ ➥https://t.me/nesiheti_linisa

🔊 አዲስ ምክር 💡 ርእስ፦ እውቀትን ስንፈልግ ክፍል ሀያ አንድ (21) 📖 «የእውቀት ባለቤቶችን ማክበር!» 💺 በወንድም አቡ ዘከሪያ ሙሀመድ አል-ወልቂጢይ «ሀፊዘሁላህ» https://t.me/ibnuteimiyya https://t.me/ibnuteimiyya

sticker.webp0.31 KB

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎🤚 صباح الخير 🤚

رسالة لطالبة العلم (9).mp318.20 MB

رسالة لطالبة العلم (8).mp322.67 MB

💡 የደርስ ማስታወቂያ! አዲስ የኪታብ ት/ት በመርከዝ ኢብን ተይሚያህ ሊጀመር ነው። ኪታቡ የጀማሪዎች የነህው ኪታብ ነው። ት/ት ከነ ጥናት እርማት ጋር ነው የሚሰጠው። 👆የኪታቡ ስም፦ አን'ኑብዘቱ
💡 የደርስ ማስታወቂያ!    አዲስ የኪታብ ት/ት በመርከዝ ኢብን ተይሚያህ ሊጀመር ነው። ኪታቡ የጀማሪዎች የነህው ኪታብ ነው። ት/ት ከነ ጥናት እርማት ጋር ነው የሚሰጠው። 👆የኪታቡ ስም፦ አን'ኑብዘቱ ነህዊያ ⌚️የት/ት እና እርማት ሰአት፦ ለሴቶች ብቻ ከማታ 04:30 - እስከ 05:30 👇 ለመመዝገብ ይህንን አድራሻ ይጠቀሙ @ymedresamudir @ymedresamudir መርከዝ ኢብኒ ተይሚያህ አስ’ሰለፊይ https://t.me/ibnuteimiyya https://t.me/ibnuteimiyya

"صلوات ربي" @nesiheti_linisa

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ ሰባሀል ኸይር አህባቢ ዛሬ ጁሙዐ ነው مُحَمَّد ﷺ ሰለዋት አብዙ

ምንም ያህል ጥሩ ብትሆኝም በተሳሳተ ቦታ ላይ ከሆንሽ ከሰርሽ🙌🏻

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎🖐 صباح الخير 🖐

🔷ነብያቶች ወደየትኛው ተውሂድ ነው በዋናነት ህዝባቸውን የተጣሩት?

🌸 ጥያቄ 🌸 📖 ወደ አድ ሕዝቦች ተውሒድን እንዲሰብክ የተላከው ነብይ ማነው? ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ✅ ትክክለኛውን መልስ በመጫን 📲 ወደ ሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ!

የምሽት አዝካር
የምሽት አዝካር

አታግቢው አዎ አታግቢው🫵 ትዳርን ሲፈልግ የማይገነዘብ ትኩረቱ የሆነ ጥቅም እና ገንዘብ ባለው ንብረት ብቻ ሴትን የሚታዘብ ሰለፊይ ነኝ ብሎ ምንም ቃል ቢገባ በተግባር ካለየ ምርቱ ከገለባ ፊትና የሚናፍቀው የሚወድ ወከባ ምንም ፎቶው ቢያምር ቢመስል አበባ በጨለማ ገደል ይዞሽ እንዳይገባ

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎👋 صباح الخير 👋