es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete 👈

ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة

ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة

Ir al canal en Telegram

🎀ሴት ልጅ የዲን እውቀቶችን ሳታውቅ ስትቀር ◈1_ባሏን ታደክማለች ◈2_ልጆቿን ታበላሻለች ◈3_ኡማውን ታጠፋለች ►ኢብኑል-ቀዩም (رحمه الله تعالى) ለዛ እውቀት ተማሩ ባረከአሏሁ ፊኩም።

Mostrar más
El país no está especificadoLa categoría no está especificada
5 541
Suscriptores
Sin datos24 horas
+517 días
+33630 días
Archivo de publicaciones
🔖 የደዕዋ ፕሮግራም | በወቅታዊ ጉዳይ! — እነሆ ዛሬ ጁሙዓ ነሐሴ 15 - 2018 «በሰለፊዮች መገናኛ» ግሩፕ ልዩ የደዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል!። 💺ተጋባዥ እንግዳችን፦ 🎙ኡስታዝ ዐብዱል-ቃዲር
🔖 የደዕዋ ፕሮግራም | በወቅታዊ ጉዳይ! — እነሆ ዛሬ ጁሙዓ ነሐሴ 15 - 2018 «በሰለፊዮች መገናኛ» ግሩፕ ልዩ የደዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል!።
💺ተጋባዥ እንግዳችን፦
🎙ኡስታዝ ዐብዱል-ቃዲር አዳማ -ሐፊዞሁ'ሏህ- ● ርእስ፦ መውሊድን የማክበር ቢድዓነት! || ሌላም የደዕዋ ተጋባዥና ግጥም ይኖረናል -ኢንሻአ'ሏህ- ⏰ ሰዓት ፦ ከምሽቱ በኢትዮ 3:00 #የመገናኛውን_ግሩፕ_ተቀላቀሉ👇 https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh

🔖 የደዕዋ ፕሮግራም | በወቅታዊ ጉዳይ! — እነሆ ዛሬ ጁሙዓ ነሐሴ 15 - 2018 «በሰለፊዮች መገናኛ» ግሩፕ ልዩ የደዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል!። 💺ተጋባዥ እንግዳችን፦ 🎙ኡስታዝ ዐብዱል-ቃዲር
🔖 የደዕዋ ፕሮግራም | በወቅታዊ ጉዳይ! — እነሆ ዛሬ ጁሙዓ ነሐሴ 15 - 2018 «በሰለፊዮች መገናኛ» ግሩፕ ልዩ የደዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል!።
💺ተጋባዥ እንግዳችን፦
🎙ኡስታዝ ዐብዱል-ቃዲር አዳማ -ሐፊዞሁ'ሏህ- ● ርእስ፦ መውሊድን የማክበር ቢድዓነት! || ሌላም የደዕዋ ተጋባዥና ግጥም ይኖረናል -ኢንሻአ'ሏህ- ⏰ ሰዓት ፦ ከምሽቱ በኢትዮ 3:00 #የመገናኛውን_ግሩፕ_ተቀላቀሉ👇 https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh

እህቴ የሰዎች ትችት ከአላማሽ እንዳያሰናክልሽ አትፍቀጂ❗️ @nesiheti_linisa
እህቴ የሰዎች ትችት ከአላማሽ እንዳያሰናክልሽ አትፍቀጂ❗️ @nesiheti_linisa

ትንሽዬ ምክር ለሙተዘዊጆች💍💍 🎀ላጤያንስ ለናንተም ስታገቡ እ ይጠቅማችሗል🫱🏽‍🫲🏽 ካነበብኩት ላካፍላችሁ አንተ ወንድሜ👉 አንድ ባል ከቤተሰብህ ጋር ጥሩ ባህሪ ሊኖርህና በገርነት ልታናግራ
ትንሽዬ ምክር ለሙተዘዊጆች💍💍 🎀ላጤያንስ ለናንተም ስታገቡ እ ይጠቅማችሗል🫱🏽‍🫲🏽 ካነበብኩት ላካፍላችሁ አንተ ወንድሜ👉 አንድ ባል ከቤተሰብህ ጋር ጥሩ ባህሪ ሊኖርህና በገርነት ልታናግራቸው ይገባል።ለሚስትህም ጓደኛ ሁናት🤌🏻ጨካኝ ወይም በቤተሰቡ ላይ ቂም ልትይዝ አይገባም።መጥፎ ንግግር መናገር ወይም መጥፎ ባል(መጥፎ አባት) ልትሆን አይገባም።በሚስትህ ላይ ያለብህን ግዴታዎችን መወጣት ለምሳሌ ማብላት፣ ማልበስ እና መሰል ነገራቶችን ማሟላት ይኖርብሀል።ከቤተሰቧ ጋር ጥሩ የሆነ መስተጋብር ሊኖርህ ይገባል🫱🏽‍🫲🏽 ook አንዳንዴም ቸኮሌት 🍫🍬ግዛላት ይሄ ከእኔ ነው hhhh ቆይ🤚ቆይ🤚 ለእሷም ልነግርልህ ነውኮ አንቺም እህቴ👉አላህን መፍራት ከባለቤትሽ ጋር ስትነጋገሪ ጥሩ ቃላቶችን መጠቀም አለብሽ ሀይለ ቃልን አትጠቀሚ🫷እናም ለእሱ ጥሩ ጓደኛው ሁኚ።እና ሙዕሚን የሆነች ሴት ባሏ ወደ ፍራሹ ሲጋብዛት እንቢ አትበል ተብሏል።እሱን መታዘዝና በሸሪዐ ያልተከለከሉትን ትዕዛዞቹን መፈፀም ይኖርብሻል እህት።ከእሱ ከወላጆቹና ከቤተሰቦቹ ጋር መልካም ግንኙነት ይኑርሽ።ሲጀመር ሙዕሚና የሆነች ሴት በዚህ አትታማም አይደል እንዴ🕶 አበዛሁት አፉ በሉኝ🙌🏽 @nesiheti_liinisa

እንዴት ነው ያሰብሽው እንደሚሳካ እርግጠኛ የሆነሽው ካሉሽ ❓ የጠየኩት አላህን እንጂ ሰውን አይደለም በያቸው🙌🏽 @nesiheti_linisa
እንዴት ነው ያሰብሽው እንደሚሳካ እርግጠኛ የሆነሽው ካሉሽ ❓ የጠየኩት አላህን እንጂ ሰውን አይደለም በያቸው🙌🏽 @nesiheti_linisa

ጅልባብሽ መሆን ያለበት👆 @nesiheti_linisa
ጅልባብሽ መሆን ያለበት👆 @nesiheti_linisa

ለመጋባት💍💍 ዝግጅት ላይ ያላችሁ ወጣት ወ ወጣቲት እርስ በራሳችሁ መዋደዳችሁ ብቻ ለትዳር በቂ ምክንያት አይደለም።ምናልባት ያላችሁት ስሜት ጊዜያዊ መማረክ (infatuation) ሊሆን ይችላል🙌�
ለመጋባት💍💍 ዝግጅት ላይ ያላችሁ ወጣት ወ ወጣቲት እርስ በራሳችሁ መዋደዳችሁ ብቻ ለትዳር በቂ ምክንያት አይደለም።ምናልባት ያላችሁት ስሜት ጊዜያዊ መማረክ (infatuation) ሊሆን ይችላል🙌🏽ወይም ወደ መከራና እንግልት ሊያመራ ይችላል። ስለዚህ የዚህን ቁልፍ 🗝ወዬ ልላችሁ ወደድኩ እሱም ሰላተል ኢስቲኻራ ነው።ኢስቲኻራን ሰግዳችሁ የአላህን እርዳታ መጠየቅ ይኖርባችኋል።ሁለታችሁ ተዋዳችሁ ቢሆን እንኳን ለእናንተ የሚሻለውን ውሳኔ ለማወቅ ኢስታኻራ መስገድ እጅግ ጠቃሚ ነው። አላህ የተሻለውን ጉዳይ እንዲመርጥልን መጠየቅ ይሻላል። @nesiheti_linisa

ጁመአ መባረክ ማለት እንዴት ይታያል? ከፈዲለቱ ሸይኽ ፈውዛን (ሀፊዘሁላህ) @nesiheti_linisa

የጁመዐ ቲፕ
የጁመዐ ቲፕ

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎👋 صباح الخير 👋 ዛሬ ጁመዐ ነው በሰለዋት አድምቁት እንጂ اللهم صلی علی نبینا مُحَمَّد ﷺ
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎👋 صباح الخير 👋 ዛሬ ጁመዐ ነው በሰለዋት አድምቁት እንጂ اللهم صلی علی نبینا مُحَمَّد ﷺ @nesiheti_linisa

ቆይ🤚 ቆይ 🤚ከመተኛታችሁ በፊት ይህንን እያዳመጣችሁ ለሽሽሽ 💤 🛏 @nesiheti_linisa

ከታች ከተዘረዘሩት ወንጀሎች ውስጥ የትኛውን ወንጀል ነው አላህ በቁርአኑ ውስጥ እንደማይምረው የነገረን። ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላቹን የሰለፊዮች ቻናሉ ይቀላቀሉ።
ከታች ከተዘረዘሩት ወንጀሎች ውስጥ የትኛውን ወንጀል ነው አላህ በቁርአኑ ውስጥ እንደማይምረው የነገረን። ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላቹን የሰለፊዮች ቻናሉ ይቀላቀሉ።

🎁 የዐቂዳ እና የመንሀጅ ኪታቦችን በደንብ እንቅራ! በዚህ የፈተና ዘመን የመንሀጅ ኪታቦችን በደንብ አድርጎ የሚያጠና ጀግና ከሒዝቢያ ፈተና ለመጠበቅ ሰበብ ይሆነዋል። በሰለፍያ መንሀጅ ላይ ለመፅናት
🎁 የዐቂዳ እና የመንሀጅ ኪታቦችን በደንብ እንቅራ! በዚህ የፈተና ዘመን የመንሀጅ ኪታቦችን በደንብ አድርጎ የሚያጠና ጀግና ከሒዝቢያ ፈተና ለመጠበቅ ሰበብ ይሆነዋል። በሰለፍያ መንሀጅ ላይ ለመፅናት ሰበብ ይሆነዋል። ተውሒድን ስትማር፣ የተውሒድ ኪታቦችን ስትቀራ የአላህን ሀቅ እየተማርክ መሆኑን እወቅ። እንዲሁም መንሀጅን ስትማር፣ የመንሀጅ ኪታቦችን በደንብ ስትቀራ የረሱል ﷺ ሀቅ እየተማርክ መሆኑን እወቅ። አላህን መነጠልህን የተውሒድ ኪታቦችን በመቅራት እና ተግባር ላይ በማዋል አጠናክር። መልእክተኛውን ﷺ መከተልህን ደግሞ የመንሀጅ ኪታብ በመቅራት እና ተግባር ላይ በማዋል አጠናክር። ||📲 የቴሌግራም ቻናል👇👇👇 https://t.me/abuzekeryamuhamed https://t.me/abuzekeryamuhamed

ክብርሽ ከዕለት ጉርስሽ በላይ ነው🫱🏽‍🫲🏽 @nesiheti_linisa
ክብርሽ ከዕለት ጉርስሽ በላይ ነው🫱🏽‍🫲🏽 @nesiheti_linisa

ቸኮሌት ብዙ ጥቅም እንዳለው ታውቃላችሁ👀 🧠ለአዕምሮ ጥሩ ነው በተለይ ዳርክ ቸኮሌት የአዕምሮ ንቃትን ሊደግፍ ይችላል 🫰🏽 ስሜትን ሊያሻሽል ይችላል መጠነኛ መመገቡ የደስታ ስሜትን ሊጨምር ይችላ
ቸኮሌት ብዙ ጥቅም እንዳለው ታውቃላችሁ👀 🧠ለአዕምሮ ጥሩ ነው በተለይ ዳርክ ቸኮሌት የአዕምሮ ንቃትን ሊደግፍ ይችላል 🫰🏽 ስሜትን ሊያሻሽል ይችላል መጠነኛ መመገቡ የደስታ ስሜትን ሊጨምር ይችላል ⚡️ሃይል ይሰጣል ካሎሪና ና ስብ ስላለው ፈጣን የሃይል ምንጭ ሊሆን ይችላል 🛡አንቲኦክሲዳንትን ይዟል:- ካካዎ ፍላቫኖልና ሌሎች የአንቲኦክሲዳንት ንጥረ ነገሮችን ይዟል 🌡 የደም ዝውውር ሊደግፍ ይችላል በካካዎ ያሉት ፍላቫኖሎች በደም ስር ስራ ላይ ጥቅም ሊኖራቸው ይችላል። 💫አንዳንድ ማዕድናት አሉት ማግኒዥየም ብረት መዳብና ማግኒጋዝ ያሉ ንጥረ ነገሮችን ይዟል ☕️ትንሽ ካፌይን ይዟል ስለዚህ በትንሽ መጠን ንቃትን ሊጨምር ይችላል 🍫ለመዝናናት ሊረዳ ይችላል ቸኮሌትን መመገብ ለአንዳንድ ሰዎች የደስታ ስሜትን ይፈጥራል 🍫ዳርክ ቸኮሌት ከወተት ቸኮሌት ይሻላል ካካዎ መጠኑ ከፍ ያለና የተጨመረ ስኳር ዝቅተኛ የሆነ ቸኮሌት በአጠቃላይ የተሻለ ምርጫ ነው ያው አላህ ﷻ አንድን ነገር ሲፈጥር የራሱ የሆነ ምክንያት አለው🙌🏽 @nesiheti_linisa

📡 ሉምዐቱል ኢዕቲቃድ የተሰኘው ኪታብ ሙሉ ደርስ ሪከርዶች፦ 📚 የኪታቧን pdf ለማግኘት https://t.me/ibnuteimiyya/571 https://t.me/ibnuteimiyya/571 ክፍል👉❶ https://t.me/ibnuteimiyya/572 https://t.me/ibnuteimiyya/572 ክፍል👉❷ https://t.me/ibnuteimiyya/573 https://t.me/ibnuteimiyya/573 ክፍል👉❸ https://t.me/ibnuteimiyya/574 https://t.me/ibnuteimiyya/574 ክፍል👉❹ https://t.me/ibnuteimiyya/575 https://t.me/ibnuteimiyya/575 ክፍል👉❺ https://t.me/ibnuteimiyya/576 https://t.me/ibnuteimiyya/576 ክፍል👉❻ https://t.me/ibnuteimiyya/577 https://t.me/ibnuteimiyya/577 ክፍል👉❼ https://t.me/ibnuteimiyya/578 https://t.me/ibnuteimiyya/578 ክፍል👉❽ https://t.me/ibnuteimiyya/579 https://t.me/ibnuteimiyya/579 ክፍል👉❾ https://t.me/ibnuteimiyya/580 https://t.me/ibnuteimiyya/580 ክፍል👉❿ https://t.me/ibnuteimiyya/581 https://t.me/ibnuteimiyya/581 ክፍል👉❶❶ https://t.me/ibnuteimiyya/582 https://t.me/ibnuteimiyya/582 ክፍል👉❶❷ https://t.me/ibnuteimiyya/583 https://t.me/ibnuteimiyya/583 ክፍል👉❶❸ https://t.me/ibnuteimiyya/584 https://t.me/ibnuteimiyya/584 ክፍል👉❶❹ https://t.me/ibnuteimiyya/585 https://t.me/ibnuteimiyya/585 ክፍል👉❶❺ https://t.me/ibnuteimiyya/586 https://t.me/ibnuteimiyya/586 ክፍል👉❶❻ https://t.me/ibnuteimiyya/587 https://t.me/ibnuteimiyya/587 ክፍል👉❶❼ https://t.me/ibnuteimiyya/588 https://t.me/ibnuteimiyya/588 ክፍል👉❶❽ https://t.me/ibnuteimiyya/589 https://t.me/ibnuteimiyya/589 ክፍል👉❶❾ https://t.me/ibnuteimiyya/590 https://t.me/ibnuteimiyya/590 ክፍል👉❷⓪ https://t.me/ibnuteimiyya/591 https://t.me/ibnuteimiyya/591 ክፍል👉❷❶ https://t.me/ibnuteimiyya/592 https://t.me/ibnuteimiyya/592 ክፍል👉❷❷ https://t.me/ibnuteimiyya/593 https://t.me/ibnuteimiyya/593 ክፍል👉❷❸ https://t.me/ibnuteimiyya/594 https://t.me/ibnuteimiyya/594 ክፍል👉❷❹ https://t.me/ibnuteimiyya/595 https://t.me/ibnuteimiyya/595 ክፍል👉❷❺ https://t.me/ibnuteimiyya/596 https://t.me/ibnuteimiyya/596 ሙሉ ደርሱ ከነ ኪታቡ በአፕ የተዘጋጀውን ለማግኘት ከስር ያለውን ይጫኑ https://t.me/ibnuteimiyya/597 https://t.me/ibnuteimiyya/597

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ صباح الخير 🤚 ከምወደው ቃሪዕ ጋበዝኳችሁ

ሴት ልጅ ሸሪዐዊ የሆነ እውቀት ሊኖራት የሚገባው ዲኗን በትክክል እንድታውቅ አላህንም በእውቀትና ትክክለኛ መንገድ እንድታመልክ ነው። እውቀት ለሙስሊም ሴት ጌጥ ብቻ ሳይሆን መመሪያና ጥበቃ ነው ሴት ልጅ የግዴታ የሆኑትን የዲን ጉዳዮች ሳታውቅ በትክክል እንዴት ትሰግዳለች ❓ ጠሃራዋን፣ ኢማንዋን፣ ሂጃቧን የሴቶችን ልዩ የፊቂህ ጉዳዮችና የሚያጋጥማትን የሸሪዓዊ ድንጋጌዎች እንዴት ታውቃለች❓ ስለዚህ የዲን እውቀት ለእሷ አስፈላጊ ነው። ትክክለኛውን ከስህተት እንትለይ ያደርጋታል የሰማችሁን ሁሉ በቀላሉ ከመቀበል ይልቅ ይህ ነገር በቁርአንና በሀዲስ ላይ መሰረት አለውን ብላ እንድትጠይቅ ያስችላታል ። እንዲሁም የዲን እውቀት ሴትን ከውስጥ ያጠነክራታል።ችግር ሲመጣባት በሰዎች ብቻ ሳይሆን በአላህ ላይ እንድትተማመን፣በችግር ጊዜ እንድትታገስ፣በደስታ ግዜ እንድታመሰግን ያደርጋታል። ወደፊት እናት ስትሆንም የምታስተላልፈው እውቀት በልጆችዋ ላይ ትልቅ ተዕኖ ይኖረዋል እና እውቀት ካላት ልጆችዋን አላህን እንዲወዱ ሶላትን እንዲጠብቁና መልካም ስነ ምግባር እንዲኖራቸው በቤት ውስጥ መሰረት መጣል ትችላለች። ""እውነተኛ የሆነች የዲን ተማሪ ሴት የምትማረው ለማሳየት ሳይሆን ራሷን ለማስተካከል ነው""🫱🏽‍🫲🏽 እውቀት የሌለው አምልኮ መዳረሻ የሌለው ጉዞ ነው።የዲን እውቀት ያላት ሴት ግን ራሷን ቤቷንና ትውልድን በ ብርሃን ማሳደግ ትችላለች። አበዛሁባችሁ አፉ በሉኝ🙌🏽 @nesiheti_linisa