ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة
Открыть в Telegram
🎀ሴት ልጅ የዲን እውቀቶችን ሳታውቅ ስትቀር ◈1_ባሏን ታደክማለች ◈2_ልጆቿን ታበላሻለች ◈3_ኡማውን ታጠፋለች ►ኢብኑል-ቀዩም (رحمه الله تعالى) ለዛ እውቀት ተማሩ ባረከአሏሁ ፊኩም።
БольшеСтрана не указанаКатегория не указана
5 539
Подписчики
Нет данных24 часа
+517 дней
+33630 дней
Архив постов
Repost from የአኺራ ተጓዦች☁️
🔖 የደዕዋ ፕሮግራም | በወቅታዊ ጉዳይ!
— እነሆ ዛሬ ጁሙዓ ነሐሴ 15 - 2018 «በሰለፊዮች መገናኛ» ግሩፕ ልዩ የደዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል!።
💺ተጋባዥ እንግዳችን፦🎙ኡስታዝ ዐብዱል-ቃዲር አዳማ -ሐፊዞሁ'ሏህ- ● ርእስ፦ መውሊድን የማክበር ቢድዓነት! || ሌላም የደዕዋ ተጋባዥና ግጥም ይኖረናል -ኢንሻአ'ሏህ- ⏰ ሰዓት ፦ ከምሽቱ በኢትዮ 3:00 #የመገናኛውን_ግሩፕ_ተቀላቀሉ👇 https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh
Repost from የአኺራ ተጓዦች☁️
🔖 የደዕዋ ፕሮግራም | በወቅታዊ ጉዳይ!
— እነሆ ዛሬ ጁሙዓ ነሐሴ 15 - 2018 «በሰለፊዮች መገናኛ» ግሩፕ ልዩ የደዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል!።
💺ተጋባዥ እንግዳችን፦🎙ኡስታዝ ዐብዱል-ቃዲር አዳማ -ሐፊዞሁ'ሏህ- ● ርእስ፦ መውሊድን የማክበር ቢድዓነት! || ሌላም የደዕዋ ተጋባዥና ግጥም ይኖረናል -ኢንሻአ'ሏህ- ⏰ ሰዓት ፦ ከምሽቱ በኢትዮ 3:00 #የመገናኛውን_ግሩፕ_ተቀላቀሉ👇 https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh
ትንሽዬ ምክር ለሙተዘዊጆች💍💍
🎀ላጤያንስ ለናንተም ስታገቡ እ ይጠቅማችሗል🫱🏽🫲🏽
ካነበብኩት ላካፍላችሁ አንተ ወንድሜ👉 አንድ ባል ከቤተሰብህ ጋር ጥሩ ባህሪ ሊኖርህና በገርነት ልታናግራቸው ይገባል።ለሚስትህም ጓደኛ ሁናት🤌🏻ጨካኝ ወይም በቤተሰቡ ላይ ቂም ልትይዝ አይገባም።መጥፎ ንግግር መናገር ወይም መጥፎ ባል(መጥፎ አባት) ልትሆን አይገባም።በሚስትህ ላይ ያለብህን ግዴታዎችን መወጣት ለምሳሌ ማብላት፣ ማልበስ እና መሰል ነገራቶችን ማሟላት ይኖርብሀል።ከቤተሰቧ ጋር ጥሩ የሆነ መስተጋብር ሊኖርህ ይገባል🫱🏽🫲🏽 ook
አንዳንዴም ቸኮሌት 🍫🍬ግዛላት ይሄ ከእኔ ነው hhhh
ቆይ🤚ቆይ🤚 ለእሷም ልነግርልህ ነውኮ
አንቺም እህቴ👉አላህን መፍራት ከባለቤትሽ ጋር ስትነጋገሪ ጥሩ ቃላቶችን መጠቀም አለብሽ ሀይለ ቃልን አትጠቀሚ🫷እናም ለእሱ ጥሩ ጓደኛው ሁኚ።እና ሙዕሚን የሆነች ሴት ባሏ ወደ ፍራሹ ሲጋብዛት እንቢ አትበል ተብሏል።እሱን መታዘዝና በሸሪዐ ያልተከለከሉትን ትዕዛዞቹን መፈፀም ይኖርብሻል እህት።ከእሱ ከወላጆቹና ከቤተሰቦቹ ጋር መልካም ግንኙነት ይኑርሽ።ሲጀመር ሙዕሚና የሆነች ሴት በዚህ አትታማም አይደል እንዴ🕶
አበዛሁት አፉ በሉኝ🙌🏽
@nesiheti_liinisa
እንዴት ነው ያሰብሽው እንደሚሳካ እርግጠኛ የሆነሽው ካሉሽ ❓
የጠየኩት አላህን እንጂ ሰውን አይደለም በያቸው🙌🏽
@nesiheti_linisa
ለመጋባት💍💍 ዝግጅት ላይ ያላችሁ ወጣት ወ ወጣቲት
እርስ በራሳችሁ መዋደዳችሁ ብቻ ለትዳር በቂ ምክንያት አይደለም።ምናልባት ያላችሁት ስሜት ጊዜያዊ መማረክ (infatuation) ሊሆን ይችላል🙌🏽ወይም ወደ መከራና እንግልት ሊያመራ ይችላል።
ስለዚህ የዚህን ቁልፍ 🗝ወዬ ልላችሁ ወደድኩ እሱም ሰላተል ኢስቲኻራ ነው።ኢስቲኻራን ሰግዳችሁ የአላህን እርዳታ መጠየቅ ይኖርባችኋል።ሁለታችሁ ተዋዳችሁ ቢሆን እንኳን ለእናንተ የሚሻለውን ውሳኔ ለማወቅ ኢስታኻራ መስገድ እጅግ ጠቃሚ ነው። አላህ የተሻለውን ጉዳይ እንዲመርጥልን መጠየቅ ይሻላል።
@nesiheti_linisa
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ👋
صباح الخير 👋
ዛሬ ጁመዐ ነው በሰለዋት አድምቁት እንጂ
اللهم صلی علی نبینا مُحَمَّد ﷺ
@nesiheti_linisa
ከታች ከተዘረዘሩት ወንጀሎች ውስጥ የትኛውን ወንጀል ነው አላህ በቁርአኑ ውስጥ እንደማይምረው የነገረን።
ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላቹን የሰለፊዮች ቻናሉ ይቀላቀሉ።
Repost from ሙሐመድ አል-ወልቂጢይ (አቡ ዘከሪያ)
🎁 የዐቂዳ እና የመንሀጅ ኪታቦችን በደንብ እንቅራ!
በዚህ የፈተና ዘመን የመንሀጅ ኪታቦችን በደንብ አድርጎ የሚያጠና ጀግና ከሒዝቢያ ፈተና ለመጠበቅ ሰበብ ይሆነዋል። በሰለፍያ መንሀጅ ላይ ለመፅናት ሰበብ ይሆነዋል።
ተውሒድን ስትማር፣ የተውሒድ ኪታቦችን ስትቀራ የአላህን ሀቅ እየተማርክ መሆኑን እወቅ። እንዲሁም መንሀጅን ስትማር፣ የመንሀጅ ኪታቦችን በደንብ ስትቀራ የረሱል ﷺ ሀቅ እየተማርክ መሆኑን እወቅ።
አላህን መነጠልህን የተውሒድ ኪታቦችን በመቅራት እና ተግባር ላይ በማዋል አጠናክር። መልእክተኛውን ﷺ መከተልህን ደግሞ የመንሀጅ ኪታብ በመቅራት እና ተግባር ላይ በማዋል አጠናክር።
||📲 የቴሌግራም ቻናል👇👇👇
https://t.me/abuzekeryamuhamed
https://t.me/abuzekeryamuhamed
ቸኮሌት ብዙ ጥቅም እንዳለው ታውቃላችሁ👀
🧠ለአዕምሮ ጥሩ ነው በተለይ ዳርክ ቸኮሌት የአዕምሮ ንቃትን ሊደግፍ ይችላል
🫰🏽 ስሜትን ሊያሻሽል ይችላል መጠነኛ መመገቡ የደስታ ስሜትን ሊጨምር ይችላል
⚡️ሃይል ይሰጣል ካሎሪና ና ስብ ስላለው ፈጣን የሃይል ምንጭ ሊሆን ይችላል
🛡አንቲኦክሲዳንትን ይዟል:- ካካዎ ፍላቫኖልና ሌሎች የአንቲኦክሲዳንት ንጥረ ነገሮችን ይዟል
🌡 የደም ዝውውር ሊደግፍ ይችላል በካካዎ ያሉት ፍላቫኖሎች በደም ስር ስራ ላይ ጥቅም ሊኖራቸው ይችላል።
💫አንዳንድ ማዕድናት አሉት ማግኒዥየም ብረት መዳብና ማግኒጋዝ ያሉ ንጥረ ነገሮችን ይዟል
☕️ትንሽ ካፌይን ይዟል ስለዚህ በትንሽ መጠን ንቃትን ሊጨምር ይችላል
🍫ለመዝናናት ሊረዳ ይችላል ቸኮሌትን መመገብ ለአንዳንድ ሰዎች የደስታ ስሜትን ይፈጥራል
🍫ዳርክ ቸኮሌት ከወተት ቸኮሌት ይሻላል ካካዎ መጠኑ ከፍ ያለና የተጨመረ ስኳር ዝቅተኛ የሆነ ቸኮሌት በአጠቃላይ የተሻለ ምርጫ ነው
ያው አላህ ﷻ አንድን ነገር ሲፈጥር የራሱ የሆነ ምክንያት አለው🙌🏽
@nesiheti_linisa
📡 ሉምዐቱል ኢዕቲቃድ የተሰኘው ኪታብ ሙሉ ደርስ ሪከርዶች፦
📚 የኪታቧን pdf ለማግኘት
https://t.me/ibnuteimiyya/571
https://t.me/ibnuteimiyya/571
ክፍል👉❶
https://t.me/ibnuteimiyya/572
https://t.me/ibnuteimiyya/572
ክፍል👉❷
https://t.me/ibnuteimiyya/573
https://t.me/ibnuteimiyya/573
ክፍል👉❸
https://t.me/ibnuteimiyya/574
https://t.me/ibnuteimiyya/574
ክፍል👉❹
https://t.me/ibnuteimiyya/575
https://t.me/ibnuteimiyya/575
ክፍል👉❺
https://t.me/ibnuteimiyya/576
https://t.me/ibnuteimiyya/576
ክፍል👉❻
https://t.me/ibnuteimiyya/577
https://t.me/ibnuteimiyya/577
ክፍል👉❼
https://t.me/ibnuteimiyya/578
https://t.me/ibnuteimiyya/578
ክፍል👉❽
https://t.me/ibnuteimiyya/579
https://t.me/ibnuteimiyya/579
ክፍል👉❾
https://t.me/ibnuteimiyya/580
https://t.me/ibnuteimiyya/580
ክፍል👉❿
https://t.me/ibnuteimiyya/581
https://t.me/ibnuteimiyya/581
ክፍል👉❶❶
https://t.me/ibnuteimiyya/582
https://t.me/ibnuteimiyya/582
ክፍል👉❶❷
https://t.me/ibnuteimiyya/583
https://t.me/ibnuteimiyya/583
ክፍል👉❶❸
https://t.me/ibnuteimiyya/584
https://t.me/ibnuteimiyya/584
ክፍል👉❶❹
https://t.me/ibnuteimiyya/585
https://t.me/ibnuteimiyya/585
ክፍል👉❶❺
https://t.me/ibnuteimiyya/586
https://t.me/ibnuteimiyya/586
ክፍል👉❶❻
https://t.me/ibnuteimiyya/587
https://t.me/ibnuteimiyya/587
ክፍል👉❶❼
https://t.me/ibnuteimiyya/588
https://t.me/ibnuteimiyya/588
ክፍል👉❶❽
https://t.me/ibnuteimiyya/589
https://t.me/ibnuteimiyya/589
ክፍል👉❶❾
https://t.me/ibnuteimiyya/590
https://t.me/ibnuteimiyya/590
ክፍል👉❷⓪
https://t.me/ibnuteimiyya/591
https://t.me/ibnuteimiyya/591
ክፍል👉❷❶
https://t.me/ibnuteimiyya/592
https://t.me/ibnuteimiyya/592
ክፍል👉❷❷
https://t.me/ibnuteimiyya/593
https://t.me/ibnuteimiyya/593
ክፍል👉❷❸
https://t.me/ibnuteimiyya/594
https://t.me/ibnuteimiyya/594
ክፍል👉❷❹
https://t.me/ibnuteimiyya/595
https://t.me/ibnuteimiyya/595
ክፍል👉❷❺
https://t.me/ibnuteimiyya/596
https://t.me/ibnuteimiyya/596
ሙሉ ደርሱ ከነ ኪታቡ በአፕ የተዘጋጀውን ለማግኘት ከስር ያለውን ይጫኑ
https://t.me/ibnuteimiyya/597
https://t.me/ibnuteimiyya/597
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ
صباح الخير 🤚
ከምወደው ቃሪዕ ጋበዝኳችሁ
ሴት ልጅ ሸሪዐዊ የሆነ እውቀት ሊኖራት የሚገባው ዲኗን በትክክል እንድታውቅ አላህንም በእውቀትና ትክክለኛ መንገድ እንድታመልክ ነው።
እውቀት ለሙስሊም ሴት ጌጥ ብቻ ሳይሆን መመሪያና ጥበቃ ነው
ሴት ልጅ የግዴታ የሆኑትን የዲን ጉዳዮች ሳታውቅ በትክክል እንዴት ትሰግዳለች ❓ ጠሃራዋን፣ ኢማንዋን፣ ሂጃቧን የሴቶችን ልዩ የፊቂህ ጉዳዮችና የሚያጋጥማትን የሸሪዓዊ ድንጋጌዎች እንዴት ታውቃለች❓ ስለዚህ የዲን እውቀት ለእሷ አስፈላጊ ነው።
ትክክለኛውን ከስህተት እንትለይ ያደርጋታል የሰማችሁን ሁሉ በቀላሉ ከመቀበል ይልቅ ይህ ነገር በቁርአንና በሀዲስ ላይ መሰረት አለውን ብላ እንድትጠይቅ ያስችላታል ።
እንዲሁም የዲን እውቀት ሴትን ከውስጥ ያጠነክራታል።ችግር ሲመጣባት በሰዎች ብቻ ሳይሆን በአላህ ላይ እንድትተማመን፣በችግር ጊዜ እንድትታገስ፣በደስታ ግዜ እንድታመሰግን ያደርጋታል።
ወደፊት እናት ስትሆንም የምታስተላልፈው እውቀት በልጆችዋ ላይ ትልቅ ተዕኖ ይኖረዋል እና እውቀት ካላት ልጆችዋን አላህን እንዲወዱ ሶላትን እንዲጠብቁና መልካም ስነ ምግባር እንዲኖራቸው በቤት ውስጥ መሰረት መጣል ትችላለች።
""እውነተኛ የሆነች የዲን ተማሪ ሴት የምትማረው ለማሳየት ሳይሆን ራሷን ለማስተካከል ነው""🫱🏽🫲🏽
እውቀት የሌለው አምልኮ መዳረሻ የሌለው ጉዞ ነው።የዲን እውቀት ያላት ሴት ግን ራሷን ቤቷንና ትውልድን በ ብርሃን ማሳደግ ትችላለች።
አበዛሁባችሁ አፉ በሉኝ🙌🏽
@nesiheti_linisa
