AL Madih™
Open in Telegram
➜ Al-Madih (Al-Madih) | Menzuma and Neshida archive ➜ Find over 1,200 selected menzumas and neshidas fast and free. @huhlbot ads: bot: @Almadihbot
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
582
Subscribers
+324 hours
+227 days
+5130 days
Posts Archive
583
🎉 ተለቀቀ 🎉
🎵 ጀማሉል አለም ሚፍታህ ሁሴን(ሀቢቢ) JEMALULALEM MIFTAH HUSSEIN(HABIBI)NEW MENZUMA 🎵
መንዙማውን 🤖 @ALmadihbot ያገኛሉ
583
🔥 ምርጥ አዲስ መንዙማ 🎉
🎵 መዉሊድ እና ሐበሻ ሷሊህ መሀመድ ኢድሪስ ማህሙድ የመዉሊድ መንዙማ New Menzuma
መንዙማውን 🤖 @ALmadihbot ያገኛሉ
583
🎵 አሕመድዬ | AHMEDYE ሁስኒ ሱልጣን & አብዱ ሰላም አበራ አዲስ መንዙማ HUSNI SULTAN & ABDU ABERA NEW MENZUMA 🎉
🤖 @Almadihbot
583
Repost from የመንዙማ ግጥም™
🤩 ተለቀቀ 🤩
🤩 በይ ኡመ ኑር ጉድ አሚናይቱ 2አሚር ሁሴን አዲስ መንዙማ 2018 BEY UME NUR|| AMIR HUSSEN NEW 🎉
🤩 @Almadihbot
583
🤩 ተለቀቀ 🤩
🤩 በይ ኡመ ኑር ጉድ አሚናይቱ 2አሚር ሁሴን አዲስ መንዙማ 2018 BEY UME NUR|| AMIR HUSSEN NEW 🎉
🤩 @Almadihbot
583
📌3 ቀን ይቀራሉ የ ቲሸርቶቹ ሽያጭ ሊቋረጥ ያላዘዛቹ እዘዙ በ አንድ ቀን ይደርሳል
👤 ለማዘዝ
👤 Inbox: @AlMadihsupport
📞 ስልክ: 0949494637
583
📌5 ቀን ይቀራሉ የ ቲሸርቶቹ ሽያጭ ሊቋረጥ ያላዘዛቹ እዘዙ በ አንድ ቀን ይደርሳል
👤 ለማዘዝ
👤 Inbox: @AlMadihsupport
📞 ስልክ: 0949494637
583
🤖 ቦቱ ላይ ከ 1000+ በላይ ተጠቃሚ አሉን
➡️channel ላይ ከ 500+ subscribers አሉን
50 T-shirt ገዢዎችን አንደማናጣ እርግጠኛ ነን Al-Madih application ለማስጀመር አቅሙ ያላቹ ሰዎች ከተዘጋጀው 50 ቲሸርት ነው አንድ ፍሬ ቲሸርት በመግዛት የቅሞትን ይወጡ
👤 ለማዘዝ
👤 Inbox: @AlMadihsupport
📞 ስልክ: 0949494637
📌ሽያጩ ሊቋረጥ 6 ቀናት ብቻ ይቀራሉ
583
#መግለጫ
🏷 ገበያ ላይ እነዚህ ቲሸርት በቅናሽ ሊገኝ ይችላል። እነዚህን ቲሸርት ገበያ ላይ ካለው ዋጋ በተወሰነ መጠን ከፍ አድርገን የምናቀርበው በንግድ ትርፍ ለማብዛት ሳይሆን፣ ልዩነቱ ቀጥታ የተጠናቀቀውን አል-ማዲህ (Al-Madih) አፕሊኬሽን በ Google Play Store ላይ ለማስለቀቅ እና የሰርቨር ወጪዎችን ለመሸፈን በመሆኑ ነው።
🏷 እኛ ጋር የሚያወጡት ገንዘብ ለቲሸርቱ ብቻ አይደለም Al-Madih የተሰኘውን የመንዙማና የኪታብ አፕሊኬሽን በ Play Store ላይ ለማስለቀቅ እና ሰርቨሩን ለማስቀጠል የሚደረግ ቀጥተኛ ድጋፍ (Sponsorship) ነው። ቲሸርቱን ሲገዙ አፑን በጋራ እውን እያደረጉት ነው!
🏷 እነዚህ T-shirt የተዘጋጁት 50 ፍሬ ብቻ ናቸው ከዚህ በላይ ገዢ ቢኖርም ጨምረን አምርተን አንሸጥም ቀድመው ያዘዙ አባላት ቅድሚያ ያገኛሉ ።
🏷 በተመሳሳይ የምንሸጥበት ጌዜ ገደብ Limited offers ነው ለ 7 ቀናት ብቻ ነው ቀኑ ካለቀ ብሃላ ሽያጩ ይቆማል ከ 50 T-shirt የተረፈ ቢኖርም ሽያጩ ይቋረጣል።
583
➡️ለዚህ መውሊድ በልዩ ጥራት የተዘጋጁ በኢስላማዊ ካሊግራፊ "ትልቅ ሰው" ያሸበረቁ 1ኛ ደረጃ የሆኑ የመውሊድ ቲሸርቶችን እና ሂጃቦችን ባንዲራዎች ለመሸጥ አዘጋጅተናል።
😊 እነዚህን ቲሸርቶች ገበያ ላይ ካለው ዋጋ በተወሰነ መልኩ ከፍ አድርገን የምንሸጥበት ዋናው ምክንያት ከእያንዳንዱ ቲሸርት የሚገኘው ትርፍ ቀጥታ የ Al-Madih አፕሊኬሽንን በ Play Store ላይ ለመልቀቅ እና ሰርቨሩን ለማስቀጠል የሚውል በመሆኑ ነው።
➡️ የቲሸርቶች አይነት ዋጋ
🖱️እጀ-ጉርድ 1ኛ ደረጃ 720 ብር
🖱️እጀ-ሙሉ 1ኛ ደረጃ 850 ብር
🖱️የሴቶች ሂጃብ ልዩ ዲዛይን 580 ብር
🏠 አዲስ አበባ ያላቹ ሱቃችን አጠና ተራ መምጣት ይችላሉ
🚐 ለክልል ከተሞች በፖስታ/በመኪና እንልካለን።
👤 ለማዘዝ
👤 Inbox: @AlMadihsupport
📞 ስልክ: 0949494637
🏷 የእናንተ ድጋፍ አል-ማዲህ አፕሊኬሽንን ወደ እያንዳንዱ ስልክ ለማድረስ ዋናው ድጋፋችን ነው። አብራችሁን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን!
583
🤩 አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ የተወደዳችሁ የአል-ማዲህ (Al-Madih) Channel አባላት።
➡️ባለፉት ወራት ከእናንተ ጋር ሆነን የአል-ማዲህ (Al-Madih) አፕሊኬሽንን ስንገነባ ቆይተናል። አላማችን የሀገራችንን የመንዙማ ግጥም PDF እና የመንዙማና የነሺዳዎች በአንድ ቦታ በዘመናዊ አፕሊኬሽን በጥራት ማቅረብ ነበር።
➡️ አልሃምዱሊላህ! በጋራ ጥረታችን አፕሊኬሽኑ ሙሉ በሙሉ ተሰርቶ አልቋል። ከ 1000+ በላይ መንዙማዎች፣ 50+ ፒዲኤፎች የተለያዩ Future ክፍሎችን አካቶ ለጥቂት ሰዎች በሙከራ (Production Test) ሰጥተናቸው 🥰 አስደሳች መልስ አግኝተናል።
➡️አፕሊኬሽኑን ለዚህ መውሊድ ሙሉ በሙሉ በ ✴️Google Play Store ላይ ለህዝብ ይፋ ለማድረግ እና ለማስለቀቅ ዝግጁ ነበርን። ነገር ግን ለአፕሊኬሽኑ የ Play Store Developer አካውንት ክፍያ እና Server/Database ቴክኖሎጂ መሸፈኛ አነስተኛ የፋይናንስ እንቅፋት አጋጥሞን ሂደቱ ለጊዜው ቆሟል።
👉 ይህን ችግር ለመፍታት እና አፑን ያለ ምንም መዘግየት ለህዝብ ለማብቃት ቀጥታ ድጋፍ ከመጠየቅ ይልቅ ከታማኝ አጋሮቻችን HASEN ህትመት እና SEMIR Graphics ጋር በመሆን ለአል-ማዲህ ቤተሰቦች የሚሆን አዲስ ሀሳብ ይዘን መጥተናል።
583
⭐️ Applicationኑ በውስጡ ምን ምን ነገሮችን አካቶዋል?
🎶 1,053+ መንዙማዎች
📖 Islamic PDF 50+ የመንዙማ ግጥም
🌐 Offline mode — offline መጠቀም
✏️ Sleep timer, queue, lyrics+
🔎 ከ 1000+ መንዙማ search + Library
🏷 Production test (ሙከራ) ነው አፕልኬሽኑ ሙሉ በሙሉ አልተለቀቀም የተወሰኑ ሰዎች ውስጡን አይታችሁ ሀሳባችሁን ታጋሩንና ሚጨመር ነገር ጨምረን ሚቀነስ ቀንሰን ለህዝቡ ይፋ የምናደርገው ይሆናል።
➡️ ለ ቅርብ ሰዎች በተጨማሪም እዚህ channel 15 ሰዎች ይሆናል አሁን App የምንልከው እነሱ ተጠቅመውት ያለውን ነገር አሳውቀውን በማቀጥሉት ወራቶች playstore ላይ ሚለቀቅ ይሆናል
📥 ቀድመው ለመጡ 15 ሰዎች Inbox APK ለማውረድ @AlMadihsupport
583
+3
🌝 አል-ማዲህ App — Production Test
🤚 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
➡️ እንኳን ደስ አለን በቅድሚያ ሁላችሁንም ከልብ ማመስገን እንፈልጋለን ከጎናችን በመሆን ይሄ ነገር ይጨመር ይሄ ነገር ይቀነስ እያላችሁ ሀሳባችሁን ስለሰጣችሁን፤ በመጨረሻም በአላህ እገዛ ይሄንን አፕልኬሽን ሰርተን ጨርሰናል። አልሃምዱሊላህ።
⭐️ Applicationኑ በውስጡ ምን ምን ነገሮችን አካቶዋል?
🎶 1,053+ መንዙማዎች
📖 Islamic PDF 50+ የመንዙማ ግጥም
🌐 Offline mode — offline መጠቀም
✏️ Sleep timer, queue, lyrics+
🔎 ከ 1000+ መንዙማ search + Library
🏷 Production test (ሙከራ) ነው አፕልኬሽኑ ሙሉ በሙሉ አልተለቀቀም የተወሰኑ ሰዎች ውስጡን አይታችሁ ሀሳባችሁን ታጋሩንና ሚጨመር ነገር ጨምረን ሚቀነስ ቀንሰን ለህዝቡ ይፋ የምናደርገው ይሆናል።
➡️ ለ ቅርብ ሰዎች በተጨማሪም እዚህ channel 15 ሰዎች ይሆናል አሁን App የምንልከው እነሱ ተጠቅመውት ያለውን ነገር አሳውቀውን በማቀጥሉት ወራቶች playstore ላይ ሚለቀቅ ይሆናል
📥 ቀድመው ለመጡ 15 ሰዎች Inbox APK ለማውረድ @AlMadihsupport
583
✅Al-Madih bot
👥 አልማዲህ ቦት ተጨማሪ Future ለመጨመር እያሰብን ስለሆነ ቦቱ ላይ መጨመር አለበት ምትሉትን content እንድታጋሩን እንፈልጋለን
💬 Inbox እየመጣቹ @Almadihsupport አሳውቁን አሪፍ content ያቀረበ Al-Madih bot ላይ Admin የሚሆን ይሆናል👥 @Al_madih 👥 @Al_madih
