AL Madih™
Open in Telegram
➜ Al-Madih (Al-Madih) | Menzuma and Neshida archive ➜ Find over 1,200 selected menzumas and neshidas fast and free. @huhlbot ads: bot: @Almadihbot
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
582
Subscribers
+324 hours
+227 days
+5130 days
Data loading in progress...
Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+27
in 1 channels
August '26
+49
in 2 channels
Get PRO
July '26
+43
in 1 channels
Get PRO
June '26
+29
in 0 channels
Get PRO
May '26
+36
in 2 channels
Get PRO
April '26
+517
in 1 channels
Get PRO
March '260
in 1 channels
Get PRO
February '26
+12
in 1 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 08 September | +2 | |||
| 07 September | +4 | |||
| 06 September | +11 | |||
| 05 September | +6 | |||
| 04 September | +4 | |||
| 03 September | 0 | |||
| 02 September | 0 | |||
| 01 September | 0 |
Channel Posts
🎉 ተለቀቀ 🎉
🎵 ጀማሉል አለም ሚፍታህ ሁሴን(ሀቢቢ) JEMALULALEM MIFTAH HUSSEIN(HABIBI)NEW MENZUMA 🎵
መንዙማውን 🤖 @ALmadihbot ያገኛሉ
| 2 | 🔥 ምርጥ አዲስ መንዙማ 🎉
🎵 መዉሊድ እና ሐበሻ ሷሊህ መሀመድ ኢድሪስ ማህሙድ የመዉሊድ መንዙማ New Menzuma
መንዙማውን 🤖 @ALmadihbot ያገኛሉ | 960 |
| 3 | 🎵 ረሱል ጃለሌ 3 አዲስ መንዙማ በ ሙአዝ ሀቢብ Resul Jalele 3 Muaz Habib ⭐️
🤖 @ALmadihbot | 600 |
| 4 | 🎵 አሕመድዬ | AHMEDYE ሁስኒ ሱልጣን & አብዱ ሰላም አበራ አዲስ መንዙማ HUSNI SULTAN & ABDU ABERA NEW MENZUMA 🎉
🤖 @Almadihbot | 294 |
| 5 | 🎵 ያ ሰይዲ ኢድሪስ ማህሙድ 2018 ya seydi edris mahmud new menzuma 2018 🎉
🤖 @Almadihbot | 683 |
| 6 | 🤩 ተለቀቀ 🤩
🤩 በይ ኡመ ኑር ጉድ አሚናይቱ 2አሚር ሁሴን አዲስ መንዙማ 2018 BEY UME NUR|| AMIR HUSSEN NEW 🎉
🤩 @Almadihbot | 116 |
| 7 | 🤩 ተለቀቀ 🤩
🤩 በይ ኡመ ኑር ጉድ አሚናይቱ 2አሚር ሁሴን አዲስ መንዙማ 2018 BEY UME NUR|| AMIR HUSSEN NEW 🎉
🤩 @Almadihbot | 12 |
| 8 | 🤩 የ Al-Madih ቲሸርት ሽያጭ ተቋርጧል
➡️ ከዚህ ብሃላ Inbox እንዳትመጡ | 380 |
| 9 | 📌3 ቀን ይቀራሉ የ ቲሸርቶቹ ሽያጭ ሊቋረጥ ያላዘዛቹ እዘዙ በ አንድ ቀን ይደርሳል
👤 ለማዘዝ
👤 Inbox: @AlMadihsupport
📞 ስልክ: 0949494637 | 394 |
| 10 | No text... | 2 578 |
| 11 | 📌5 ቀን ይቀራሉ የ ቲሸርቶቹ ሽያጭ ሊቋረጥ ያላዘዛቹ እዘዙ በ አንድ ቀን ይደርሳል
👤 ለማዘዝ
👤 Inbox: @AlMadihsupport
📞 ስልክ: 0949494637 | 309 |
| 12 | 🤖 ቦቱ ላይ ከ 1000+ በላይ ተጠቃሚ አሉን
➡️channel ላይ ከ 500+ subscribers አሉን
50 T-shirt ገዢዎችን አንደማናጣ እርግጠኛ ነን Al-Madih application ለማስጀመር አቅሙ ያላቹ ሰዎች ከተዘጋጀው 50 ቲሸርት ነው አንድ ፍሬ ቲሸርት በመግዛት የቅሞትን ይወጡ
👤 ለማዘዝ
👤 Inbox: @AlMadihsupport
📞 ስልክ: 0949494637
📌ሽያጩ ሊቋረጥ 6 ቀናት ብቻ ይቀራሉ | 323 |
| 13 | #መግለጫ
🏷 ገበያ ላይ እነዚህ ቲሸርት በቅናሽ ሊገኝ ይችላል። እነዚህን ቲሸርት ገበያ ላይ ካለው ዋጋ በተወሰነ መጠን ከፍ አድርገን የምናቀርበው በንግድ ትርፍ ለማብዛት ሳይሆን፣ ልዩነቱ ቀጥታ የተጠናቀቀውን አል-ማዲህ (Al-Madih) አፕሊኬሽን በ Google Play Store ላይ ለማስለቀቅ እና የሰርቨር ወጪዎችን ለመሸፈን በመሆኑ ነው።
🏷 እኛ ጋር የሚያወጡት ገንዘብ ለቲሸርቱ ብቻ አይደለም Al-Madih የተሰኘውን የመንዙማና የኪታብ አፕሊኬሽን በ Play Store ላይ ለማስለቀቅ እና ሰርቨሩን ለማስቀጠል የሚደረግ ቀጥተኛ ድጋፍ (Sponsorship) ነው። ቲሸርቱን ሲገዙ አፑን በጋራ እውን እያደረጉት ነው!
🏷 እነዚህ T-shirt የተዘጋጁት 50 ፍሬ ብቻ ናቸው ከዚህ በላይ ገዢ ቢኖርም ጨምረን አምርተን አንሸጥም ቀድመው ያዘዙ አባላት ቅድሚያ ያገኛሉ ።
🏷 በተመሳሳይ የምንሸጥበት ጌዜ ገደብ Limited offers ነው ለ 7 ቀናት ብቻ ነው ቀኑ ካለቀ ብሃላ ሽያጩ ይቆማል ከ 50 T-shirt የተረፈ ቢኖርም ሽያጩ ይቋረጣል። | 328 |
| 14 | ➡️ለዚህ መውሊድ በልዩ ጥራት የተዘጋጁ በኢስላማዊ ካሊግራፊ "ትልቅ ሰው" ያሸበረቁ 1ኛ ደረጃ የሆኑ የመውሊድ ቲሸርቶችን እና ሂጃቦችን ባንዲራዎች ለመሸጥ አዘጋጅተናል።
😊 እነዚህን ቲሸርቶች ገበያ ላይ ካለው ዋጋ በተወሰነ መልኩ ከፍ አድርገን የምንሸጥበት ዋናው ምክንያት ከእያንዳንዱ ቲሸርት የሚገኘው ትርፍ ቀጥታ የ Al-Madih አፕሊኬሽንን በ Play Store ላይ ለመልቀቅ እና ሰርቨሩን ለማስቀጠል የሚውል በመሆኑ ነው።
➡️ የቲሸርቶች አይነት ዋጋ
🖱️እጀ-ጉርድ 1ኛ ደረጃ 720 ብር
🖱️እጀ-ሙሉ 1ኛ ደረጃ 850 ብር
🖱️የሴቶች ሂጃብ ልዩ ዲዛይን 580 ብር
🏠 አዲስ አበባ ያላቹ ሱቃችን አጠና ተራ መምጣት ይችላሉ
🚐 ለክልል ከተሞች በፖስታ/በመኪና እንልካለን።
👤 ለማዘዝ
👤 Inbox: @AlMadihsupport
📞 ስልክ: 0949494637
🏷 የእናንተ ድጋፍ አል-ማዲህ አፕሊኬሽንን ወደ እያንዳንዱ ስልክ ለማድረስ ዋናው ድጋፋችን ነው። አብራችሁን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን! | 700 |
| 15 | 🤩 አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ የተወደዳችሁ የአል-ማዲህ (Al-Madih) Channel አባላት።
➡️ባለፉት ወራት ከእናንተ ጋር ሆነን የአል-ማዲህ (Al-Madih) አፕሊኬሽንን ስንገነባ ቆይተናል። አላማችን የሀገራችንን የመንዙማ ግጥም PDF እና የመንዙማና የነሺዳዎች በአንድ ቦታ በዘመናዊ አፕሊኬሽን በጥራት ማቅረብ ነበር።
➡️ አልሃምዱሊላህ! በጋራ ጥረታችን አፕሊኬሽኑ ሙሉ በሙሉ ተሰርቶ አልቋል። ከ 1000+ በላይ መንዙማዎች፣ 50+ ፒዲኤፎች የተለያዩ Future ክፍሎችን አካቶ ለጥቂት ሰዎች በሙከራ (Production Test) ሰጥተናቸው 🥰 አስደሳች መልስ አግኝተናል።
➡️አፕሊኬሽኑን ለዚህ መውሊድ ሙሉ በሙሉ በ ✴️Google Play Store ላይ ለህዝብ ይፋ ለማድረግ እና ለማስለቀቅ ዝግጁ ነበርን። ነገር ግን ለአፕሊኬሽኑ የ Play Store Developer አካውንት ክፍያ እና Server/Database ቴክኖሎጂ መሸፈኛ አነስተኛ የፋይናንስ እንቅፋት አጋጥሞን ሂደቱ ለጊዜው ቆሟል።
👉 ይህን ችግር ለመፍታት እና አፑን ያለ ምንም መዘግየት ለህዝብ ለማብቃት ቀጥታ ድጋፍ ከመጠየቅ ይልቅ ከታማኝ አጋሮቻችን HASEN ህትመት እና SEMIR Graphics ጋር በመሆን ለአል-ማዲህ ቤተሰቦች የሚሆን አዲስ ሀሳብ ይዘን መጥተናል። | 370 |
| 16 | ⭐️ Applicationኑ በውስጡ ምን ምን ነገሮችን አካቶዋል?
🎶 1,053+ መንዙማዎች
📖 Islamic PDF 50+ የመንዙማ ግጥም
🌐 Offline mode — offline መጠቀም
✏️ Sleep timer, queue, lyrics+
🔎 ከ 1000+ መንዙማ search + Library
🏷 Production test (ሙከራ) ነው አፕልኬሽኑ ሙሉ በሙሉ አልተለቀቀም የተወሰኑ ሰዎች ውስጡን አይታችሁ ሀሳባችሁን ታጋሩንና ሚጨመር ነገር ጨምረን ሚቀነስ ቀንሰን ለህዝቡ ይፋ የምናደርገው ይሆናል።
➡️ ለ ቅርብ ሰዎች በተጨማሪም እዚህ channel 15 ሰዎች ይሆናል አሁን App የምንልከው እነሱ ተጠቅመውት ያለውን ነገር አሳውቀውን በማቀጥሉት ወራቶች playstore ላይ ሚለቀቅ ይሆናል
📥 ቀድመው ለመጡ 15 ሰዎች Inbox APK ለማውረድ
@AlMadihsupport | 495 |
| 17 | 🌝 አል-ማዲህ App — Production Test
🤚 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
➡️ እንኳን ደስ አለን በቅድሚያ ሁላችሁንም ከልብ ማመስገን እንፈልጋለን ከጎናችን በመሆን ይሄ ነገር ይጨመር ይሄ ነገር ይቀነስ እያላችሁ ሀሳባችሁን ስለሰጣችሁን፤ በመጨረሻም በአላህ እገዛ ይሄንን አፕልኬሽን ሰርተን ጨርሰናል። አልሃምዱሊላህ።
⭐️ Applicationኑ በውስጡ ምን ምን ነገሮችን አካቶዋል?
🎶 1,053+ መንዙማዎች
📖 Islamic PDF 50+ የመንዙማ ግጥም
🌐 Offline mode — offline መጠቀም
✏️ Sleep timer, queue, lyrics+
🔎 ከ 1000+ መንዙማ search + Library
🏷 Production test (ሙከራ) ነው አፕልኬሽኑ ሙሉ በሙሉ አልተለቀቀም የተወሰኑ ሰዎች ውስጡን አይታችሁ ሀሳባችሁን ታጋሩንና ሚጨመር ነገር ጨምረን ሚቀነስ ቀንሰን ለህዝቡ ይፋ የምናደርገው ይሆናል።
➡️ ለ ቅርብ ሰዎች በተጨማሪም እዚህ channel 15 ሰዎች ይሆናል አሁን App የምንልከው እነሱ ተጠቅመውት ያለውን ነገር አሳውቀውን በማቀጥሉት ወራቶች playstore ላይ ሚለቀቅ ይሆናል
📥 ቀድመው ለመጡ 15 ሰዎች Inbox APK ለማውረድ
@AlMadihsupport | 423 |
| 18 | No text... | 1 |
| 19 | ✅Al-Madih bot
👥 አልማዲህ ቦት ተጨማሪ Future ለመጨመር እያሰብን ስለሆነ ቦቱ ላይ መጨመር አለበት ምትሉትን content እንድታጋሩን እንፈልጋለን
💬 Inbox እየመጣቹ @Almadihsupport አሳውቁን አሪፍ content ያቀረበ Al-Madih bot ላይ Admin የሚሆን ይሆናል
👥 @Al_madih 👥 @Al_madih | 407 |
| 20 | reaction የለም 😄 | 250 |
