XCRUISER
Open in Telegram
960
Subscribers
+324 hours
+187 days
+7130 days
Posts Archive
960
ጥያቄ᎒ በዚህ ሰአት Xcruiser AI Box Appstore Server ላይ እየሰራ ነው?
መልስ፧ ላይሰራ ይችላል ምክንያቱም አዲስ ሶፍትዌር እየሰራን ነው እሱም የተለያዩ አዳዲስ Function ይጨመራል ያሉት ይዘምናሉ ግን በዋነኝነት ይሔ TV Smart ማድረጊያ ገበያ ላይ ካሉት የሚበልጥ አዳዲስ ሲስተሞች ያሉት ስለሆነ ሀከሮች ሰርቨራችንን በተደጋጋሚ እየሰበሩ እየተጠቀሙበት ነው ለምሳሌ Appstore ለኛ ለ Xcruiser AI Box ተጠቃሚዎች ብለን የምንለቃቸውን Applications በ AI Box ውጪ ላሉ ቲቪ ስማርት ማድረጊያ እየተጠቀሙበት ነው ይሔንን ደግሞ እኛ አንፈቅድም ስለዚህ Appstore ከዚህ በሗላ በምንለቀው ሶፍትዌር ላይ ብቻ ነው የሚሰራው አዲስ የ Security ሲስተም አካተን እንለቀዋለን ከተቻለም አዲ በሚለቀቀው ሶፍትዌር ላይ Dstቪ Stream Application እንዲሰራ ይደረጋል ስለዚህ አዲስ የሚለቀቀው ሶፍትዌር ብዙ አዳዲስ ነገሮችን እንዲያዝ ይደረጋል እናንተም እንዲጨመር የምትፈልጉት አዲስ ሀሳብ ካለ Comment አድርጉ።
@MyXcruiser
@MyXcruiserBot960
Repost from 🗝ኢትዮ ዲሽ መረጃ 🇪🇹
አስደሳች ዜና
ለ Xcruiser V12 እና V8 AI Android TV Box ተጠቃሚዎች በትንሽ ኔትወርክ ምንም ቀጥቀጥ ሳይል የሚሰራውን ተወዳጁን MovieBox Premium Application Appstore ላይ Update ተለቋል ቼክ አድርጉት መልካም መዝናኛ
@MyXcruiser
@MyXcruiserBot
960
Repost from 🗝ኢትዮ ዲሽ መረጃ 🇪🇹
አስደሳች ዜና ለአዲሱ Xcruiser XS6650HD ሳተላይት ፋይንደር ተጠቃሚዎች አዲስ ሶፍትዌር ልንሰራ ስለሆነ ምን አዲስ ነገር ይጨመር ምን ይስተካከል እስኪ Comment ላይ አስቀምጡልን እናመሰግናለን
@MyXcruiser
@MyXcruiserBot
960
ሰበር ዜና
ለፊልም አፍቃሪያን አሳዛኝ ዜና Movie Box አፕሊኬሽን በክፍያ መሆኑ ይታወቃል ግን Xcruiser AI Box ተጠቃሚ ከሆናችሁ ፈልም ለማየት Dates+ እና Netfly VIP በነፃ ስለሚሰሩ እነሱን ተጠቀሙ ዛሬ ግን ከ MovieBox የሚበልጥ አዲስ Application Appstore ላይ Recommend List ላይ አካተናል ስሙም በ P የሚጀምር ነው ሙሉ ስሙን የማለንነግራችሁ ለ Security ሲባል ነው መልካም መዝናኛ Xcruiser V12 እና V8 AI ተጠቃሚ ከሆናችሁ ሁሉም ነገር በእጃችሁ ነው እናመሰግናለን።
@MyXcruiser
@MyXcruiserBot
960
ለ Xcruiser V12 እና V8 AI Box ተጠቃሚዎች ዛሬ MovieBox Premium Appstore ላይ ገብታችሁ Update ማድረግ ትችላላችሁ ለፊልም አፍቃሪያን የሚገርም አፕሊኬሽን ነው ምንም ቀጥቀጥ ሳይል በጥራት ሁሉንም ፊልሞች ያሳያል
960
አዲሱን Red TV (Gseek) Application ንን Download አድርጋችሁ እየተጠቀማችሁ ያላችሁ Xcruiser AI Box ያላችሁ ሰዎች 537 ደርሳችሗል እናመሰግናለን 👏 Xcruiser ይለያል Best Android Box In The World
960
ለማስታወስ ያክል
Xcruiser V12 እና V8 AI Box ያላችሁ Appstore ላይ Red TV የሚል Application አለ ምንም አያነት ዲሽ ሳትጠቀሙ በትንሽ ኮኔክሽን ምንም ቀጥቀጥ ሳይል ሁሉንም የእግር ኳስ ጨዋታዎችን በነፃ በHD ጥራት ማየት ትችላላችሁ ከናንተ የሚጠበቀው ቦክሱ ካላችሁ Appstore ላይ ገብቻችሁ Download ማድረግ ብቻ ነው። አዲሱ Application ላይ Auto Resolution System ተካቶለታል መልካም መዝናኛ
@MyXcruiser
@MyXcruiserBot
960
አልቆ የነበረው Xcruiser XS6650HD Satellite Finder ዛሬ ድጋሜ አስገብተናል
አስደሳች ዜና ለቴክኒሻኖች
አዲስ የገባ እጅግ በጣም የሚገርም ፋይንደር በ 5500D ሳተላይት ፋይንደር ላይ ስትጠቀሙበት የነበረውን አልጎሪዝም ወይም ጥቅም በሙሉ የያዘ ነው ባለው ቴክኖሎጂ ላይ ብዙ ነገር አሻሽሎ የመጣ አዲሱ Xcruiser XS6650 Satellite Finder ከሚሰጣቸው ጥቅሞች ውስጥ በጥቂቱ
1. 5500D ባትሪ አቅሙ 1700mhp ነው አዲሱ 6650 ግን የባትሪ አቅሙ 2600mhp ነው ይሔም በ 900mhp ይበልጣል
2. 5500D ባትሪ ቻርጅ ሲያደርግ ይዘገያል በቶሎ Full ቻርጅ አያደርግም አዲሱ 6650 ግን Fast Charge System አለው
3. 5500D በ 0 ሲግናል ኳሊቲ DVBS2 ያሳያል አዲሱ 6650 ም DVBS2 ያሳያል በተጨማሪም DVB S2 ከመድረሳችሁ በፊት Power ይጨምራል
4. 5500D ሲግናል ኳሊቲ Lock ሳያደርግ ትንንሽ ሲግናል ኳሊቲዎችን ያሳያል አዲሱ 6650 ም ያሳያል
5. 5500D ወደ ሳተላይት ስንቀርብ Signal Strength ይጨምራል አዲሱ 6650 ም ይጨምራል
6. አዲሱ 6605 በጨለማ መስራት የሚያስችል ፍላሽ ላይት አለው ባትሪውም ከፍተኛ ስለሆነ ረጅም ሰአት በርቶ መቆየት ይችላል 5500 ግን ፋላሽ ላይት የለውም
7. አዲሱ 6605 ተጨማሪ ኳሊቲ የሚያሳይ ደማቅ Indicator አለው 5500 ግን የለውም
8. አዲሱ 6650 የሳተላይት አቅጣጫ ጠቋሚ ኮንፓስ አለው 5500 ግን የለውም
9. አዲሱ 6650 ፋይንደር ሁሉንም ሳተላይቶች ኳሊቲያቸውን አመጣጥነን የምንሰራበት Spectrum አለው 5500 ግን የለውም
10. ለአዲሱ 6650 ፋይንደር አዲስ Update ሶፍትዌር ቢለቀቅ በፍላሽ በቀላሉ Update ማድረግ እንችላለን በ 5500 ግን ይሔንን ማድረግ አንችልም
11. በአዲሱ 6650 የፈለግነውን ሳተላይት ወይም ፍሪኩዌንሱ ኦርደር አድርገን ወደ ፍላሽ Backup or Update ማድረግ እንችላለን በ 5500 ግን አንችልም
12. አዲሱ 6650 ፋይንደር ሾርት ካለ ስክሪኑ ላይ ሾርት አለ ብሎ ይፅፋል በተጨማሪም ብዙ ግዜ ሾርት ገመድ ቼክ ብታደርጉበትም ምንም አይሆንም
13. አዲሱ 6650 ፋይንደር ቢበላሽ መለዋወጫ አለን
ስለዚህ 6650 ፋይንደር አጥታችሁ ሌላ ፋይንደር ላይ የምታገኙት ምንም አይነት Function ወይም ጥቅም የለም ሁሉንም በአንድ አድርጎ የያዘ ፋይንደር ነው የፋይንደር አገልግል በሉት 😁 የጊዜው ከሌሎቹ በብዙ ርቀት 1ኛ ደረጃ የተቀመጠ ፋይንደር ነው
ይሔንን ፋይንደር ከኛ ወስዳችሁ ካልተመቻችሁ ወይም እንደምትፈልጉት ካልሆነ ብራችሁን እንመልሳለን ወይም ወደሌላ ፋይንደር እንቀይርላችሗለን
ፈላጊ ካለ 0911882556 0911001481 0911961727
960
Repost from 🗝ኢትዮ ዲሽ መረጃ 🇪🇹
ለ Xcruiser V12 እና V8 AI Android Box ተጠቃሚዎች ተወዳጆቹ MovieBox እና Cricify Application Appstore ላይ Update ተለቋል ቼክ አድርጓቸው
960
Repost from 🗝ኢትዮ ዲሽ መረጃ 🇪🇹
Xcruiser V12 or V8 AI Box ያላችሁ ትናንት የተለቀቀው Red TV Application እንዴት ነው ወደዳችሁት በማንኛውም ኔትወርክ ጥርት አድርጎ ምንም ቀጥቀጥ ሳይል ይሰራል ብዙ connection አይፈልግም ያለማጋነን Xcruiser AI Box Best Android box in the world ኳስ ለማየት ዲሽ መስቀል በየጊዜው የሰርቨር ክፍያ ምናም ያስቀረ ምርጥ እቃ
960
Repost from 🗝ኢትዮ ዲሽ መረጃ 🇪🇹
Xcruiser V12 or V8 AI Box ያላችሁ ዛሬ የተለቀቀው Red TV Application እንዴት ነው ወደዳችሁት በማንኛውም ኔትወርክ ጥርት አድርጎ ምንም ቀጥቀጥ ሳይል ይሰራል ብዙ connection አይፈልግም ያለማጋነን Xcruiser AI Box Best Android box in the world ዲሽ የክፍያ ሰርቨር ምናም ያስቀረ ምርጥ እቃ
960
Surprise the king is back
እንደሚታወቀው ለ Xcruiser AI Box ተጠቃሚዎች አስበን የሰራነውን Red TV Application ሀክ አድርገው በማንኛውም Box ላይ በነፃ ሲጠቀሙበት ነበር ዛሬ Update አድርገን እና ተጨማሪ የሴኪውሪቲ ሲስተም አካተን Xcruiser AI Android Box ላላችሁ ብቻ በነፃ እንድትጠቀሙበት AppStore ላይ አዲሱን Red TV App Recommend List ላይ አስቀምጠንላችሗል መልካም መዝናኛ እንደሚታወቀው Red TV Application በጣም በትንሽ Connection ምንም ቀጥቀጥ ሳይል የሚሰራ ምርጥ ሰርቨር ነው።
960
Repost from 🗝ኢትዮ ዲሽ መረጃ 🇪🇹
ንጉሱ TV Smart ማድረጊያ Xcruser V12 AI Box በድጋሜ አስገብተናል
ሁለት አመት ሙሉ በነፃ ምንም ሳይቆራረጥባችሁ በ HD ጥራት በእንግሊዘኛ ቋንቋ ሁሉንም የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ፣ ቻንፒዮንስ ሊግ፣ ላሊጋ፣ ቦንደንስሊጋ ወዘተ አለም ላይ የሚደረጉ ማንኛውን የእስፓርት ክንውኖችን Live በ XCRUISER V12 AI Box 8K በጥራት መከታተል ትችላላችሁ ፊልም ወዳድ ከሆናችሁማ ሁሉንም አለም ላይ ያሉ ፊልሞች በነፃ እስከ 4K UHD ጥራት ማየት ትችላላችሁ ይሔ እቃ ከሚሰራቸው ነገሮች ውስጥ በጥቂቱ
Free Apollo5Pro/Dates ️ ✅
Free Netfly VIP ✅
YouFlix Premium ✅
Netflix Account Support ✅
It's Can Get Hidden Wifi ✅
Appstore and Playstore ✅
ScreenRecord ✅
ScreenShoot ✅
Wifi Extender ✅
Bluetooth Remote ✅
Bluetooth Audio ✅
Real 8K Video Out ✅
Digital Audio (Optical Out) ✅
Easy Software Recovery ✅
USB Update ✅
Application Lock System ✅
All Important App Built in ✅
8GB RAM ✅
256GB STORAGE ✅
ANDROID VERSION 14 ✅
Google TV UI✅
👆ከላይ የተዘረዘሩት ጥቅሞች እንዴት እንደሚሰሩ ለማወቅ ፅሁፉን ይጫኑ
ማሳሰቢያ እንደሚታወቀው Xcruiser Android Box መጣ ከተባለ 1 ሳምንት እንኳን ሳይሞላው አለቀ ይባላል ወይም ዋጋ ይጨምራል ይሔ የሚሆነው እቃው ተፈላጊ ስለሆነ ብዙ ሰዎች በብዛት ይገዙትና እኛጋር ሲያልቅ እኛ ድጋሚ ከሪሴለሮች የሸጥንናለቸው ገዝተን ስንሸጥ ዋጋው ይጨምራል ስለዚህ መጣ በተባለ ጊዜ መግዛት በጣም ጥቅም አለው
0911001481 ቤኪ
0911882556 ሙኬ
0911961727 አቢቲ
በስራ ሰአት ብቻ ይደውሉልን ያላችሁበት እንልካለን እናመሰግናል ሞተረኞች አሉ
@MyXcruiser
@MyXcruiserbot
960
Repost from 🗝ኢትዮ ዲሽ መረጃ 🇪🇹
የ 2026 የሚገርም ሁላችሁም መግዛት ያለባችሁ ሪሲቨር
GOLDSTAR 7200HD እና 7500HD
3 month Free Gseek
12 month Free Apollo
12 month Free FuncamPlus
Unlimited Free Nova TV
ሪሲቨሩን በማንኛውም ሱቅ ታገኛላችሁ ከናንተ የሚጠበቀው ካርቶኑ እና ሪሲቨሩ ላይ 2026 ማለቱን ብቻ ማረጋገጥ ነው።
960
Repost from 🗝ኢትዮ ዲሽ መረጃ 🇪🇹
ማሳሰቢያ
አዲስ Gseek ሰርቨር አስሞልታችሁ ወይም በፊት ያስሞላችሁት ሰርቨር ሳያልቅ ቻናሉ አልከፍት ካለ የግድ የመጨረሻ ሶፍትዌር መጫን አለባችሁ ሶፍትዌር Download ለማድረግ ከታች ያሉትን አድራሻዎች ይጠቀሙ
@GoldstarHdbot
@Lifestar_Ethiopia_Bot
@Superstar_Ethiopia_Bot
በአዲሱ የውድድር አመት ሰርቨር ማስሞያ ዋጋ ዝርዝር
https://telegra.ph/Server-Price-08-11
