ch
Feedback
XCRUISER

XCRUISER

前往频道在 Telegram

Xcruiser information

显示更多
701
订阅者
+1224 小时
+257
+5730
帖子存档
ለ Xcruiser V12 እና V8 AI Android Box ተጠቃሚዎች Dates/Apollo5Pro እና Netfly Black VIP አፕሊኬሽኖች Update እንደሆኑ ይታወቃል እና በድሮዎቹ ላይ አይሰራም ከናንተ የሚጠበቀው Android Boxአችሁን በአዲሱ ሶፍትዌር Update ማድረግ ብቻ ነው የምትወዷቸውን ቻናሎች በ Dates+ እና በ Black VIP በነፃ መከታተል ትችላላችሁ የድሮው Dates ተዘግቷል Update አድርጉ አጠቃቀሙን ለማየት ቲክቶካችንን Follow ያድርጉ

የአለም ዋንጫን በቀጥታ በነፃ ይከታተሉ Yahsat 52.5°E 11130 H 27500 Morplex Package ኳሊቲ ከሌለው እንደ ቪዲዮው ኳሊቲ ጨምሩበት

ዛሬ ቅዳሜ ነው ወጡ በስጋ ነው XCRUISER V12 8K ከሚሰራቸው ነገሮች ውስጥ Free World Cap All Games ✅ Free Apollo5Pro/Dates ️ ✅ Free Netfly VIP ✅ Free Red TV/Gseek ✅ YouFlix Premium ✅ Netflix Account Support ✅ Dstv Stream ✅ Appstore and Playstore ✅ ScreenRecord ✅ ScreenShoot ✅ Wifi Extender ✅ Bluetooth Remote ✅ Real 8K Video Out ✅ Digital Audio ✅ Easy Software Recovery ✅ Application Lock System ✅ All Important App Built in ✅ 8GB RAM ✅ 256GB STORAGE ✅ ANDROID VERSION 14 ✅ Google TV UI✅ ማሳሰቢያ እንደሚታወቀው Xcruiser Android Box መጣ ከተባለ 1 ሳምንት እንኳን ሳይሞላው አለቀ ይባላል ወይም ዋጋ ይጨምራል ይሔ የሚሆነው እቃው ተፈላጊ ስለሆነ ብዙ ሰዎች በብዛት ይገዙትና እኛጋር ሲያልቅ እኛ ድጋሚ ከሪሴለሮች የሸጥንናለቸው ገዝተን ስንሸጥ ዋጋው ይጨምራል ስለዚህ መጣ በተባለ ጊዜ መግዛት በጣም ጥቅም አለው 0911001481 ቤኪ 0911882556 ሙኬ 0911961727 አቢቲ በስራ ሰአት ብቻ ይደውሉልን ያላችሁበት እንልካለን እናመሰግናል ሞተረኞች አሉ @MyXcruiser @MyXcruiserbot

MAGIC Remote አዲሱ SMART Magic ሪሞት የሚሰጣቸው ጥቅሞች 1. ሪሞቱ Bluetooth ስለሆነ ከርቀት ማዘዝ እንችላለን 2. ሪሞቱ ከ Bluetooth በተጨማሪም Study IR (Infrared) ሲስተም አለው 3. ለሪሞቱ ምንም አይነት ባትሪ አትገዙለትም በረጅም ግዜ ቻርጅ ሲፈልግ ቻርጅ ማድረግ ብቻ ነው አብሮት Charger Cable አለው 4. ይሔ ሪሞት ለተለያየ ዲቫይሶች ይሆናል ለምሳሌ ለማንኛውም Android Box (TV Smart ማድረጊያ) ፣ ለማንኛውም SMART TV (Android or WEBOS)፣ PC፣ Tables.... 5. ሪሞቱ ሙሉ QWERTY Keyboard አለው 6. ይሞቱ Air Mouse ሲስተም አለው ይሔም ማለት ሪሞታችንን ወደ ቲቪ ስክሪን ትክክል አድርገን በእጃችን ሪሞታችንን ስናንቀሳቅስ አብራ Mouseሳ ትንቀሳቀሳለች 7. ይሔ ሪሞት በአጠቃላይ ከ Android, Windows, Linux እና Mac OS ጋር compatible ነው 8. ሪሞቱ ጠንካራ እና ኦርጅናል ነው በቀላሉ ቢወድቅም አይሰበርም በዛ ላይ ለአያያዝ ቀላል እና ቅልጥፍጥፍ ያለች ነች። ይሔናንን ሪሞት ከማንኛውም የዲሽ መሸጫ ሱቆች ላይ ፎቶውን አሳይታችሁ መግዛት ትችላላችሁ ከናንተ የሚጠበቀው ኦርጅናሉ ካርቶኑ ሰማያዊ በነጭ መሆኑን እና ስሙ Magic ማለቱን ማረጋገጥ ነው። 0911882556

ሱቃችን እስከ 8 ሰአት ድረስ እሁድም ክፍት ነው የፈለጋችሁትን ነገር ማግኘት ትችላላችሁ ለምሳሌ TV Smart ማድረጊያ፣ ሪሲቨር፣ Dish፣ ካሜራ፣ LNB, ሁሉም አይነት ሪሞቶች፣ ፋይንደሮች፣ ሚሞሪ እና ፍላሽ..... ወዘተ ደውለው ይጠይቁን 0911882556 ሙኬ አድራሻ መርካቶ አንዋር መስኪድ ጎንደር ግቢ በግራ በኩል 3ኛ ሱቅ ቤኪጃ ሶፍትዌር

የ Xcruiser V12 AI Box አዲስ ሶፍትዌር Online Update ላይ እንዲለቀቅላችሁ ከፈለጋችሁ ንገሩኝ ለ Xcruiser V8 AI Box አዲስ ሶፍትዌር በቀጣይ እንለቃለን Hidden wifi function update እየተደረገ ስለሆነ ነው

Xcruiser V12 AI Box አስገብተናል ፈላጊ ካለ 0911882556
Xcruiser V12 AI Box አስገብተናል ፈላጊ ካለ 0911882556

Xcruiser-V12-AI-Box_5_8_2026.zip1278.64 MB

በ Lifestar 24H Smart እና በ Lifestar 24H Diamond ሪሲቨሮች ላይ 24H Sport ቻናል የ 3 ወር ነፃውን ሰርቨር በራሳችሁ Active ለማድረግ ይሔንን ይጠቀሙ በቴሌግራም @Charge24Hbot ላይ ገበታችሁ ከታች ያለውን አንዱን user name and password በመጠቀም register አድርጋችሁ የሪሲቨሩን serial number ማስገባትና active ማድረግ ነው ወይም ሪሲቨሩን በ wifi ወይም በ Usb tethering በኬብል ኢንተርኔት 1 ግዜ ካገኘ እራሱ automatically ይከፍታለል ቻናሉ ላይ ማድረግ ብቻ ነው መልካም ጨዋታ ጉዞ ከ Lifestar ጋር ወደፊት 24H Sport ሰርቨር በዌብሳት እራሳችሁ የትም ቦታ ሆናችሁ የፈለጋችሁትን የ LIFESTAR 24H ሪሲቨር Serial Number Active ለማድረግ ከታች ያለው user name and password አንዱን ይጠቀሙ @Charge24Hbot አጠቃቀሙን ለማየት ይሔንን የቲክቶክ ቪዲዮ ይዩ https://vt.tiktok.com/ZSHTCqPjk/ lifestar1 9gR5WETK lifestar2 f60hDoC lifestar3 4vsDmQKF lifestar4 Kzv08YqC @Lifestar_Ethiopia_Bot

ለ Xcruiser V8 AI Box እና ለ Xcruiser V12 AI Android TV Box ተጠቃሚዎች አዲስ Update ሶፍትዌር ስንለቅ ምን የነበረውን Function ብናስተካክል ወይም ምን አዲስ ነገር ብንጨምር ትመርጣላችሁ ፍላጎታችሁን Comment ላይ አስቀምጡልን እናመሰግናለን

አስደሳች ዜና ለ Xcruiser V8 AI Box እና ለ Xcruiser V12 AI Box ተጠቃሚዎች Red NeflyVIP Application ሰርቨር ወደ Red NeflyVIP ተቀይሯል ሁላችሁም Update አድርጋችሁ መጠቀም ትችላላችሁ ያበደ ጥራት Stable ሰርቨር WoW 😍 @MyXcruiser

አስደሳች ዜና ለ Xcruiser V8 AI Box እና ለ Xcruiser V12 AI Box ተጠቃሚዎች Apollo5(Dates) Application ሰርቨር ወደ Dates+ Update ሆኗል ሁላችሁም Update አድርጋችሁ መጠቀም ትችላላችሁ ያበደ ጥራት Stable ሰርቨር WoW 😍 @MyXcruiser

Repost from XCRUISER
በ LIFESTAR 24H Smart ወይም በ LIFESTAR 24H Diamond ሪሲቨሮች ላይ 24H SPORT 1HD 24H SPORT 2HD 24H SPORT 3HD 24H SPORT 4HD ቻናሎችን እራሳችን በቀላሉ የ 3 ወር ሰርቨሩን Active ማድረግ እንዴት እንደምንችል የሚያሳይ ቪዲዮ ነው ለመጠቀም ምንም አይነት ሶፍትዌር አያስፈልግም።

በ LIFESTAR 24H Smart ወይም በ LIFESTAR 24H Diamond ላይ 24H SPORT 1HD 24H SPORT 2HD 24H SPORT 3HD 24H SPORT 4HD ቻናሎችን እራሳችን በቀላሉ የ 3 ወር ሰርቨሩን Active ማድረግ እንዴት እንደምንችል የሚያሳይ ቪዲዮ ነው ለመጠቀም ምንም አይነት ሶፍትዌር አያስፈልግም።

በ Lifestar 24H Smart እና በ Lifestar 24H Diamond ሪሲቨሮች ላይ 24H Sport ቻናል የ 3 ወር ነፃውን ሰርቨር በራሳችሁ Active ለማድረግ ይሔንን ይጠቀሙ በቴሌግራም @Charge24Hbot ላይ ገበታችሁ ከታች ያለውን አንዱን user name and password በመጠቀም register አድርጋችሁ የሪሲቨሩን seral number ማስገባትና active ማድረግ ነው ወይም ሪሲቨሩን አድር ግዜ ከ wifi ወይም ከ Usb tethering በኬብል በማገናኘት 24H ላይ ገብታችሁ active ማድረግ መልካም ጨዋታ ጉዞ ከ Lifestar ጋር ወደፊት lifestar1 9gR5WETK lifestar2 f60hDoC lifestar3 4vsDmQKF lifestar4 Kzv08YqC

አዲስ የገቡ ምርጥ ሪሲቨሮች LIFESTAR 2H SPORT Diamond LIFESTAR 2H SPORT SMART 1. የ 3 ወር ነፃ 24H Sport ሰርቨር የተጫነበት ነው ይሔም እራሳችሁ በፈለጋችሁት ግዜ ሰርቨሩን Active ማድረግ ትችላላችሁ ሰርቨሩን ሙሉልኝ እያላችሁ የሸጠላችሁ ጋር መደወል አይጠበቅባትሁም እናንተው ስትፈልጉት በ 1 ሰከንድ ወዲያው  Active ማድረግ ትችላላችሁ 2. ተጨማሪ አንድ አመት ETV Pro Internet TV ሰርቨር ተጭኖበታል ይሔም ማለት Bein Sport ን ጨምሮ ከ 4000 በላይ ቻናሎችን ያለምንም ክፍያ በነፃ ማየት ትችላላችሁ 3. ተጨማሪ 1 አመት IKS ሰርቨር አለው 4. ሁሉም ተፈላጊ ቻናሎች ሰርች ተደርገዋል ሪሲቨሩን ከገዛችሁ ከናንተ የሚጠበቀው ሰክታችሁ መጠቀም ብቻ ነው 5. ሁለት ፍላሽ መቀበያ አለው 6. YouTube በጥራት ይሰራል 7. በሶፍትዌር ምክንያት ቢበላሽ በቀላሉ የመጨረሻውን ሶፍትዌር ስም ወደ Rom rename በማድረግ እና በፍላሽ ሪሲቨሩ ላይ በመሰካት የተበላሸውን በቀላሉ ማስተካከል ትችላላችሁ 8. 24H Sport ሰርቨር ከ 3 ወር በሗላ ካለቀባችሁ ዋጋው ርካሽ ስለሆነ በጥሩ ዋጋ ማስሞላት ትችላላችሁ 9. ሪሞቱ ቢበላሽ ወይም ቢጠፋ በቀላሉ ገበያ ላይ በርካሽ ዋጋ መገኘት የሚችሉ ናቸው ለምሳሌ F18 or ኮከቡ ያዙታል 10. ተፈላጊ የተለያዩ አፕሊኬሽኖች ሪሲቨሩ ላይ ተጭኗል እነዚህን ሁለት ሞዴል ሪሲቨሮች ከማንኛውም የዲሽ እቃ መሸጫ ሱቆች ላይ ማግኘት ትችላላችሁ ከናንተ የሚጠበቀው ፎቶ ማሳየት ብቻ ነው ከኛ መግዛት ከፈለጋችሁ 0911882556 ሙኬ መርካቶ ጎንደር ግቢ

ያለዲሽ የኢትዮሳት ቻናሎችን ለምትጠቀሙ Nova TV Application ላይ Kana HD ተስተካክሏል ቼክ አድርጉት