es
Feedback
XCRUISER

XCRUISER

Ir al canal en Telegram

Xcruiser information

Mostrar más
831
Suscriptores
+124 horas
+187 días
+7830 días
Archivo de publicaciones
Tiktok ላይ አዲስ Video ለቀናል ጥሩ ጥሩ ኮሜንቶችን የፃፈ እና Like, Repost, Share, Follow ያደረጉትን መርጠን Xcruiser 6650 Finder የምንሸልም ይሆናል ሊንኩን ከታ
Tiktok ላይ አዲስ Video ለቀናል ጥሩ ጥሩ ኮሜንቶችን የፃፈ እና Like, Repost, Share, Follow ያደረጉትን መርጠን Xcruiser 6650 Finder የምንሸልም ይሆናል ሊንኩን ከታች ታገኛላችሁ https://www.tiktok.com/@bekyja?_r=1&_t=ZS-98WFFhKNoK8

👆👆👆 ይሔ የ አዲሱ Xcruiser XS6650 Satellite Finder Update Software ነው What's New ሁሉንም ኢትዮጲያ ውስጥ የሚፈለጉ ሳተላይቶችን እና ፍሪኩዌንሲዎችን የያዘ ነው ማሳሰቢያ ሶፍትዌሩን ጭናችሁ ከጨረሳችሁ በሗላ Factory Default ማድረጋችሁን እንዳትረሱ Software Version 224 @MyXcruiserBot @MyXcruiser

Wow LIFESTAR 100" Smart TV በገበያ ላይ ውሏል ያበደ ምርጥ ምርጥ ቴክኖሎጂዎችን በውስጡ ያካተተ ነው 1. QLED Screen የሚጠቀም ነው የምታዩት ምስል እጅግ በጣም ጥራት አለው 2. AI Picture Enhancer (known as AI Picture Pro or AI Super Upscaling) Technology አለው ማንኛውም ጥራቱ የወረደ ምስል ስታዩ በራሱ ምስል ጥራቱን አሳድጎ ያሳያችሗል 3. ኦርጅናል ረጅም ግዜ የሚያገለግሉ Bluetooth Voice Command ሪሞት አለው እሱም ከማንኛውም አቅጣጫ ማዘዝ ያስችላችሗል 4. Android 14 Ram 2GB Storage 32GB 5. Official Google TV OS ነው የሚጠቀመው DSTV Stream እና Nova App አለው በጥራት ይሰራል 6. TV እና ሪሲቨርን በአንድ ላይ የያዘ ነው ወዘተ ጥቅሞች አሉት ይሔንን TV ከማንኛውም የ TV መሸጫ ሱቆች ላይ ያገኙታል ከኛ መግዛት ከፈለጉ 0920553973

አስደሳች ዜና ለቴክኒሻኖች አዱስ የገባ እጅግ በጣም የሚገርም ፋይንደር በ 5500D ሳተላይት ፋይንደር ላይ ስትጠቀሙበት የነበረውን አልጎሪዝም ወይም ጥቅም በሙሉ የያዘ ባለው ቴክኖሎጂ ላይ ብዙ ነገር
አስደሳች ዜና ለቴክኒሻኖች አዱስ የገባ እጅግ በጣም የሚገርም ፋይንደር በ 5500D ሳተላይት ፋይንደር ላይ ስትጠቀሙበት የነበረውን አልጎሪዝም ወይም ጥቅም በሙሉ የያዘ ባለው ቴክኖሎጂ ላይ ብዙ ነገር አሻሽሎ የመጣ አዲሱ Xcruiser XS6650 Satellite Finder ከሚሰጣቸው ጥቅሞች ውስጥ በጥቂቱ 1. 5500D ባትሪ አቅሙ 1700mhp ነው አዲሱ አዲሱ 6650 ግን የባትሪ አቅሙ 2600mhp ነው ይሔም በ 900mhp ይበልጣል 2. 5500D ባትሪ ቻርጅ ሲያደርግ ይዘገያል በቶሎ Full ቻርጅ አያደርግም አዲሱ 6650 ግን Fast Charge System አለው 3. 5500D በ 0 ሲግናል ኳሊቲ DVBS2 ያሳያል አዲሱ 6650 ም DVBS2 ያሳያል 4. 5500D ሲግናል ኳሊቲ Lock ሳያደርግ ትንንሽ ሲግናል ኳሊቲዎችን ያሳያል አዲሱ 6650 ም ያሳያል 5. 5500D ወደ ሳተላይት ስንቀርብ Signal Strength ይጨምራል አዲሱ 6650 ም ይጨምራል 6. አዲሱ 6605 በጨለማ መስራት የሚያስችል ፍላሽ ላይት አለው ባትሪውም ከፍተኛ ስለሆነ ረጅም ሰአት በርቶ መቆየት ይችላል 5500 ግን ፋላሽ ላይት የለውም 7. አዲሱ 6605 ተጨማሪ ኳሊቲ የሚያሳይ ደማቅ Indicator አለው 5500 ግን የለውም 8. አዲሱ 6650 የሳተላይት አቅጣጫ ጠቋሚ ኮንፓስ አለው 5500 ግን የለውም 9. አዲሱ 6650 ፋይንደር ሁሉንም ሳተላይቶች ኳሊቲያቸውን አመጣጥነን የምንሰራበት Spectrum አለው 5500 ግን የለውም 10. ለአዲሱ 6650 ፋይንደር አዲስ Update ሶፍትዌር ቢለቀቅ በፍላሽ በቀላሉ Update ማድረግ እንችላለን በ 5500 ግን ይሔንን ማድረግ አንችልም 11. በአዲሱ 6650 የፈለግነውን ሳተላይት ወይም ፍሪኩዌንሱ ኦርደር አድርገን ወደ ፍላሽ Backup or Update ማድረግ እንችላለን በ 5500 ግን አንችልም 12. አዲሱ 6650 ፋይንደር ቢበላሽ መለዋወጫ አለን ስለዚህ 6650 ፋይንደር አጥታችሁ ሌላ ፋይንደር ላይ የምታገኙት ምንም አይነት Function ወይም ጥቅም የለም ሁሉንም በአንድ አድርጎ የያዘ ፋይንደር ነው የፋይንደር አገልግል በሉት 😁 ይሔንን ፋይንደር ከኛ ወስዳችሁ ካልተመቻችሁ ወይም እንደምትፈልጉት ካልሆነ ብራችሁን እንመልሳለን ወይም ወደሌላ ፋይንደር እንቀይርላችሗለን ፈላጊ ካለ 0911882556 0911001481 0911961727

ሰበር ዜና ዛሬ የተለቀቁ ለ Xcruiser V12 እና V8 AI Android Box ተጠቃሚዎች አዲስ ያበዱ ያበዱ በትንሽ ኮኔክሽን እስከ 4K ጥራት ምንም ቀጥ ቀጥ ሳይሉ የሚሰሩ ከ HDO box እና
ሰበር ዜና ዛሬ የተለቀቁ ለ Xcruiser V12 እና V8 AI Android Box ተጠቃሚዎች አዲስ ያበዱ ያበዱ በትንሽ ኮኔክሽን እስከ 4K ጥራት ምንም ቀጥ ቀጥ ሳይሉ የሚሰሩ ከ HDO box እና ከ Onstream የሚበልጡ ፊልም ማየቻ እና ኳስ ማየቻ አፕሊኬሽኖች Appstore ላይ አስቀምጠናል ለ Security ሲባል ሙሉ ስማቸውን አልነግራችሁም ስማቸው የሚጀምረው በ R እና በ V ነው አሁን ላይ ሁላችሁም V8 እና V12 AI Android Box ላይ Recommend List ላይ ስለሚመጣ Download አድርጋችሁ በነፃ ተጠቀሙ 😍 በእርግጠኝነት ወዳችሁት እጄን ነው የምትስሙኝ።

⭕️Xcruiser Flash⭕️ ✨8GB ✨16GB ✨32GB ✨64GB 🔥Original እና ሙሉ ዋስትና ያለው 🌟ገዝተውት ፍጥነቱ እንዳሰቡት ካልሆነ አልያም አልሰራ ካለ ብርዎትን ተመላሽ የምናደርግበት
⭕️Xcruiser Flash⭕️ ✨8GB ✨16GB ✨32GB ✨64GB 🔥Original እና ሙሉ ዋስትና ያለው 🌟ገዝተውት ፍጥነቱ እንዳሰቡት ካልሆነ አልያም አልሰራ ካለ ብርዎትን ተመላሽ የምናደርግበት እና ምንተማመንበት ምርጥ እቃ በብዛት ለመግዛት 0911882556

አስደሳች ዜና ለ Xcruiser V12 እና V8 AI Android TV Box ተጠቃሚዎች አዲሱን Version 106 ሶፍትዌር Online Update ላይ ለቀነዋል ገብታችሁ Update ማድረግ ትችላላችሁ Update ካደረጋችሁም በሗላ ቦክሱን Reset ማድረጋችሁን እንዳትረሱ በ Xcruiser AI ጋር ሁሉም ነገር ያማረ ይሆናል መልካም መዝናኛ @MyXcruiser @MyXcruiserBot

አስደሳች ዜና Xcruiser ኦርጅናሉ ባለ Bluetooth ሪሞት ወደገበያ ገብቷል አብዛኞቹን ገበያ ላይ ያሉትን TV Smart ማድረጊያዎች ቀጥታ ያዛል ለምሳሌ Xcruiser V12, Xcruiser V
አስደሳች ዜና Xcruiser ኦርጅናሉ ባለ Bluetooth ሪሞት ወደገበያ ገብቷል አብዛኞቹን ገበያ ላይ ያሉትን TV Smart ማድረጊያዎች ቀጥታ ያዛል ለምሳሌ Xcruiser V12, Xcruiser V8 AI, የመጀመርያው Xcruiser, Pozzer, Popular......

ንጉሱ TV Smart ማድረጊያ Xcruser V12 AI Box በድጋሜ አስገብተናል ሁሉንም የአለም ዋንጫ, የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ፣ ቻንፒዮንስ ሊግ፣ ላሊጋ፣ አለም ላይ የሚደረጉ ማንኛውን የእስፓር ክ
ንጉሱ TV Smart ማድረጊያ Xcruser V12 AI Box በድጋሜ አስገብተናል ሁሉንም የአለም ዋንጫ, የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ፣ ቻንፒዮንስ ሊግ፣ ላሊጋ፣ አለም ላይ የሚደረጉ ማንኛውን የእስፓር ክንውኖችን Live በእንግሊዘኛ ቋንቋ በ XCRUISER V12 AI Box 8K በጥራት መከታተል ትችላላችሁ ፊልም ወዳድ ከሆናችሁማ ሁሉንም አለም ላይ ያሉ ፊልሞች በነፃ እስከ 4K UHD ጥራት ማየት ትችላላችሁ ይሔ እቃ ከሚሰራቸው ነገሮች ውስጥ በጥቂቱ Free Apollo5Pro/Dates ️ ✅ Free Netfly VIP ✅ YouFlix Premium ✅ Netflix Account Support ✅ It's Can Get Hidden Wifi ✅ Appstore and Playstore ✅ ScreenRecord ✅ ScreenShoot Wifi Extender ✅ Bluetooth Remote ✅ Bluetooth Audio ✅ Real 8K Video Out ✅ Digital Audio (Optical Out) ✅ Easy Software Recovery ✅ USB Update ✅ Application Lock System ✅ All Important App Built in ✅ 8GB RAM ✅ 256GB STORAGE ✅ ANDROID VERSION 14 ✅ Google TV UI✅ 👆ከላይ የተዘረዘሩት ጥቅሞች እንዴት እንደሚሰሩ ለማወቅ ፅሁፉን ይጫኑ ማሳሰቢያ እንደሚታወቀው Xcruiser Android Box መጣ ከተባለ 1 ሳምንት እንኳን ሳይሞላው አለቀ ይባላል ወይም ዋጋ ይጨምራል ይሔ የሚሆነው እቃው ተፈላጊ ስለሆነ ብዙ ሰዎች በብዛት ይገዙትና እኛጋር ሲያልቅ እኛ ድጋሚ ከሪሴለሮች የሸጥንናለቸው ገዝተን ስንሸጥ ዋጋው ይጨምራል ስለዚህ መጣ በተባለ ጊዜ መግዛት በጣም ጥቅም አለው 0911001481 ቤኪ 0911882556 ሙኬ 0911961727 አቢቲ በስራ ሰአት ብቻ ይደውሉልን ያላችሁበት እንልካለን እናመሰግናል ሞተረኞች አሉ @MyXcruiser @MyXcruiserbot

Xcruiser V12 እና V8 AI Box አለም ላይ ካሉ ምርጥ TV Smart ማድረጊያዎች ውስጥ አንዱ ናቸው የገዙት ይመሰክሩለታል WOW 1ኛ ደረጃ ፍጥነት፣ ጥራት፣ ጥንካሬ፣ ቴክኖሎጂ.... @MyXcruiser @MyXcruiserbot

Xcruiser V12 እና V8 AI Box ካለን እንዴት ማንኛውንም ስክሪኑ ላይ የሚታየውን ነገር Screen Record እና Screen Shoot ማድረግ እንደምንችል ያውቃሉ? @MyXcruiser @MyXcruiserbot

ለ Xcruiser V12 እና V8 AI Box የሚሆን አዲስ Update ሶፍትዌር ቢለቀቅ በቀላሉ እቃውን Update እንዴት እንደምናደርግ የሚያሳይ ቪዲዮ @MyXcruiser @MyXcruiserbot

Xcruiser V12 እና V8 AI Box በሶፍትዌር ምክንያት አልሰራ ቢል በቀላሉ የምናስተካክልበት መንገድ Part 1 @MyXcruiser @MyXcruiserbot

Xcruiser V12 እና V8 AI Box በሶፍትዌር ምክንያት አልሰራ ቢል በቀላሉ የምናስተካክልበት መንገድ Part 2 @MyXcruiser @MyXcruiserbot

Xcruiser V12 እና V8 AI Box Special TV Smart ማድረጊያዎች ናቸው የትኛውም Smart ማድረጊያ ውስጥ የማታገኙት ምርጥ ምርጥ አፕሊኬሽኖችን በውስጡ ይዟል @MyXcruiser @MyXcruiserbot

በ Xcruiser V12 እና V8 AI Box ካለን አለም ላይ ተፈላጊ የሆኑ አፕሊኬሽኖችን Download ወይም Update እንድናደርግ የሚያስችለንን Appstore የተባለ App አካተዋል @MyXcruiser @MyXcruiserbot

በ Xcruiser V12 እና V8 AI Box ምን ሳይቆራረጥ 2 አመት ሙሉ በነፃ ሁሉንም አለም ላይ ያሉ የኳስ እና የፊልም ቻናሎችን ማየት እንደምንችል ያቃሉ? @MyXcruiser @MyXcruiserbot

Xcruiser V12 እና V8 AI Box ካለን እንደ wifi Extender መጠቀም እንደምንችል ያውቃሉ? @MyXcruiser @MyXcruiserbot

Xcruiser V12 እና V8 AI Box ካለን የፈለግነውን አፕሊኬሽኖች መቆለፍ እንደምንችል ያውቃሉ? @MyXcruiser @MyXcruiserbot

በ Xcruiser V12 እና V8 AI Box ምን ሳይቆራረጥ 2 አመት ሙሉ በነፃ ሁሉንም አለም ላይ ያሉ የኳስ እና የፊልም ቻናሎችን ማየት እንደምንችል ያቃሉ? @MyXcruiser @MyXcruiserbot