ELEVATE SKILL
Open in Telegram
Master Your Skills with us! 🎨Graphics Design 🎞Video Editing 📈 Digital Marketing 🌐 Web Development 📱 Application Development 🤖Robotics Telegram :- @Elevateskillsupport Instagram :- elevateskill.1 📞-+251981807055
Show more1 043
Subscribers
No data24 hours
+767 days
+15130 days
Posts Archive
1 042
20 ተማሪ ብቻ ቀርተውታል የ 950birr course ልንዘጋ 20 ተማሪዎች ብቻ ቀርተውናል።48hur ከማለቁ በፊት እድሉን ተጠቀሙ።
1 042
Repost from ELEVATE SKILL
በ 4️⃣8⃣ hur ውስጥ የምንቀበለው የተማሪ ብዛት 24 ተማሪዎችን ብቻ ነው።ያልተመዘገባቹህ ተማሪዎች የ⚡️0⃣birr(monthly ) ሳይዘጋ ፈጥናቹህ ተመዝገቡ
only 📱students ✅
To registration
https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490
1 042
ተመዝግባቹህ ነገር ግን ግራ የተጋባቹህ ተማሪዎች ካላቹህ ክረምትን እራሳቹህ ላይ ስሩ ። አሁን 1 በርገር ነው; ለ 1 በርገን የምታወጣውን እራስህ ላይ invest ማድረግ አልቻልክም ለራስህ የሰጠህው ግምት ከ በረገር ያነሰ ነው። አስብ ክረምትትን skill ብቻ ሳይሆን የምትጨብጠው የራስን ስራም ለመመስረት ነው።
1 042
በ 4️⃣8⃣ hur ውስጥ የምንቀበለው የተማሪ ብዛት 24 ተማሪዎችን ብቻ ነው።ያልተመዘገባቹህ ተማሪዎች የ⚡️0⃣birr(monthly ) ሳይዘጋ ፈጥናቹህ ተመዝገቡ
only 📱students ✅
To registration
https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490
1 042
የElevateSkill የክረምት ስልጠና ምዝገባ ማስታወቂያ
ቀደም ሲል የElevateSkill የ2026 የክረምት ስልጠና ምዝገባ በJune 12 እንደሚጀምር አሳውቀን ነበር። ሆኖም ElevateSkill በዋናነት ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ታሳቢ ተደርጎ የተመሰረተ እንደመሆኑ፣ በተማሪዎቻችን ዘንድ ከደረሱን ተደጋጋሚ ጥያቄዎች እና ባደረግነው የVote ምርጫ መሰረት አብዛኛው ተማሪ “የምዝገባ ጊዜው እንዲራዘምልን” እና “የምዝገባውን ቀን አላወቅንም ነበር” የሚል ጥያቄ በማቅረቡ፣ ElevateSkill ጉዳዩን በጥልቀት አጤኖ የሚከተሉትን ውሳኔዎች አሳልፏል።
1. የቅናሽ ምዝገባ (950 ብር ኮርስ)
በElevateSkill የክረምት ስልጠና መርሃ ግብር ለመሳተፍ ለምትፈልጉ በሙሉ፣ የ950 ብር የቅናሽ ምዝገባ ለተጨማሪ 48 ሰዓታት (48 Hours) ብቻ ክፍት እንደሚሆን እናሳውቃለን።
ማሳሰቢያ
የ950 ብር የቅናሽ ኮርስ ለመጀመሪያዎቹ 24 ተመዝጋቢ ተማሪዎች ብቻ የሚሰጥ ይሆናል። ይህም በተገደበ የመማሪያ ቦታ እና የስልጠና ጥራትን ለማስጠበቅ ታሳቢ በማድረግ ነው።
2. የElevateSkill Official Summer Program Registration
የElevateSkill Official Summer Program Registration በሰኞ፣ June 15 ቀን 2026 ከጠዋቱ 6:00 ሰዓት ጀምሮ በድረ-ገፃችን (Website) በይፋ ይጀምራል። ከዚያ በኋላ ሁሉም ተማሪዎች በመደበኛው የምዝገባ ሂደት መመዝገብ ይችላሉ።
ማጠቃለያ
በElevateSkill ሲማሩ ከጥራት ያለው ስልጠና በተጨማሪ፦
• እውቅና ያለው Certificate
• Internship ዕድል
• የስራ ዕድል እና Career Support
• የተለያዩ የተማሪ ማህበረሰብ ጥቅሞች
• ተጨማሪ የሙያ እና የኔትወርኪንግ እድሎች
ያገኛሉ።
ElevateSkill Team
Available now! Telegram Research 2025 — the year's key insights 
