uz
Feedback
ELEVATE SKILL

ELEVATE SKILL

Kanalga Telegram’da o‘tish

Master Your Skills with us! 🎨Graphics Design 🎞Video Editing 📈 Digital Marketing 🌐 Web Development 📱 Application Development 🤖Robotics Telegram :- @Elevateskillsupport Instagram :- elevateskill.1 📞-+251981807055

Ko'proq ko'rsatish
1 043
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+767 kunlar
+15130 kunlar
Postlar arxiv
የተመዘገባቹህ ተማሪዎች email ያልደረሳቹህ support ላይ ሙሉ ስም ላኩልን።

20 ተማሪ ብቻ ቀርተውታል የ 950birr course ልንዘጋ 20 ተማሪዎች ብቻ ቀርተውናል።48hur ከማለቁ በፊት እድሉን ተጠቀሙ።

Only 20 student Left
Only 20 student Left

ዛሬ ከተመዘገባቹህ ውጪ email ያልደረሳቹህ ተማሪዎች support ላይ አሳውቁን።

Repost from ELEVATE SKILL
በ 4️⃣8⃣ hur ውስጥ የምንቀበለው የተማሪ ብዛት 24 ተማሪዎችን ብቻ ነው።ያልተመዘገባቹህ ተማሪዎች የ⚡️0⃣birr(monthly ) ሳይዘጋ ፈጥናቹህ ተመዝገቡ only 📱students ✅ To registration https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490

ተመዝግባቹህ ነገር ግን ግራ የተጋባቹህ ተማሪዎች ካላቹህ ክረምትን እራሳቹህ ላይ ስሩ ። አሁን 1 በርገር ነው; ለ 1 በርገን የምታወጣውን እራስህ ላይ invest ማድረግ አልቻልክም ለራስህ የሰጠህው ግምት ከ በረገር ያነሰ ነው። አስብ ክረምትትን skill ብቻ ሳይሆን የምትጨብጠው የራስን ስራም ለመመስረት ነው።

Only 21 student left
Only 21 student left

Only 22 student left
Only 22 student left

23 student left
23 student left

በ 4️⃣8⃣ hur ውስጥ የምንቀበለው የተማሪ ብዛት 24 ተማሪዎችን ብቻ ነው።ያልተመዘገባቹህ ተማሪዎች የ⚡️0⃣birr(monthly ) ሳይዘጋ ፈጥናቹህ ተመዝገቡ only 📱students ✅ To registration https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490

የElevateSkill የክረምት ስልጠና ምዝገባ ማስታወቂያ ቀደም ሲል የElevateSkill የ2026 የክረምት ስልጠና ምዝገባ በJune 12 እንደሚጀምር አሳውቀን ነበር። ሆኖም ElevateSkill በዋናነት ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ታሳቢ ተደርጎ የተመሰረተ እንደመሆኑ፣ በተማሪዎቻችን ዘንድ ከደረሱን ተደጋጋሚ ጥያቄዎች እና ባደረግነው የVote ምርጫ መሰረት አብዛኛው ተማሪ “የምዝገባ ጊዜው እንዲራዘምልን” እና “የምዝገባውን ቀን አላወቅንም ነበር” የሚል ጥያቄ በማቅረቡ፣ ElevateSkill ጉዳዩን በጥልቀት አጤኖ የሚከተሉትን ውሳኔዎች አሳልፏል። 1. የቅናሽ ምዝገባ (950 ብር ኮርስ) በElevateSkill የክረምት ስልጠና መርሃ ግብር ለመሳተፍ ለምትፈልጉ በሙሉ፣ የ950 ብር የቅናሽ ምዝገባ ለተጨማሪ 48 ሰዓታት (48 Hours) ብቻ ክፍት እንደሚሆን እናሳውቃለን። ማሳሰቢያ የ950 ብር የቅናሽ ኮርስ ለመጀመሪያዎቹ 24 ተመዝጋቢ ተማሪዎች ብቻ የሚሰጥ ይሆናል። ይህም በተገደበ የመማሪያ ቦታ እና የስልጠና ጥራትን ለማስጠበቅ ታሳቢ በማድረግ ነው። 2. የElevateSkill Official Summer Program Registration የElevateSkill Official Summer Program Registration በሰኞ፣ June 15 ቀን 2026 ከጠዋቱ 6:00 ሰዓት ጀምሮ በድረ-ገፃችን (Website) በይፋ ይጀምራል። ከዚያ በኋላ ሁሉም ተማሪዎች በመደበኛው የምዝገባ ሂደት መመዝገብ ይችላሉ። ማጠቃለያ በElevateSkill ሲማሩ ከጥራት ያለው ስልጠና በተጨማሪ፦ • እውቅና ያለው Certificate • Internship ዕድል • የስራ ዕድል እና Career Support • የተለያዩ የተማሪ ማህበረሰብ ጥቅሞች • ተጨማሪ የሙያ እና የኔትወርኪንግ እድሎች ያገኛሉ። ElevateSkill Team

Official post ይደረጋል ስለ ምዝገባ

ከ አምቦ ዩኒቨርስቲ
ከ አምቦ ዩኒቨርስቲ

Official elevateskill 🔜@Elevateskillsupport 🔜@elevateskill_SMS

Final vote
Final vote

Announce እናደርጋለን።

Done

20 min left

እስከ 7 seat vote አድርጉ

Repost from ELEVATE SKILL
ሳልመዘገብ ቀኑ አለፈኝ።
Anonymous voting