ELEVATE SKILL
Открыть в Telegram
Master Your Skills with us! 🎨Graphics Design 🎞Video Editing 📈 Digital Marketing 🌐 Web Development 📱 Application Development 🤖Robotics Telegram :- @Elevateskillsupport Instagram :- elevateskill.1 📞-+251981807055
Больше1 075
Подписчики
Нет данных24 часа
+67 дней
+730 день
Архив постов
1 074
📢 ማስታወቂያ
ውድ የ ElevateSkill Masterclass ተማሪዎች፣
በይፋዊ የፕሮግራማችን መርሃ ግብር መሠረት፣ 📅 ዛሬ ከቀኑ 8:00 ሰዓት (ከሰዓት) ከ ElevateSkill CEO ጋር Meeting እንደሚኖር በደስታ እናሳውቃለን።
በዚህ ስብሰባ ውስጥ፦
➡️በትምህርታችሁ ጉዞ እና ተግባራዊ እድገታችሁ ላይ ሙያዊ መመሪያ ይቀበላሉ።
➡️ስለ ስልጠናችሁ በቀጥታ ከCEO ጋር ይወያያሉ፣ ጥያቄዎቻችሁንም ያቀርባሉ።
➡️ስለ Internship፣ Freelancing፣ Career እና Business Opportunities ጠቃሚ መረጃዎችን ያገኛሉ።
➡️ችሎታችሁን በከፍተኛ ደረጃ ለማሳደግ እና የወደፊት ስኬታችሁን ለማረጋገጥ ተነሳሽነት እና ስትራቴጂያዊ ምክር ይቀበላሉ።
ማሳሰቢያ
የክፍላችሁ የመጀመሪያ ይፋዊ የትምህርት መክፈቻ ቀን ለባችሁ የመጀመሪያው CEO Meeting ጭምር ይሆናል። ስለዚህ ለሁሉም የተመዘገቡ ተማሪዎች መገኘት ግዴታ ነው።
እባካችሁ በሰዓቱ በመገኘት በንቃት ተሳትፉ።
ElevateSkillን ስለመረጣችሁ እናመሰግናለን። የትምህርትና የሙያ ስኬታችሁን ለመደገፍ ሁልጊዜ ዝግጁ ነን።
ከአክብሮት ጋር፣
1 074
🎉 24-Hour Special Offer – 20% OFF! 🎉
Take advantage of our limited-time 20% discount on all courses!
📚 Available Courses:
Video Editing
Graphics Design
Digital Marketing
Virtual Assistance
Web Development (backend or front end)
⏰ Offer valid for 24 hours only or until all seats are filled.
🚀 Don't miss your chance! Register now and save 20% on your course enrollment.
1 074
በ ElevateSkill የሚያገኙት የሜንተርሺፕ (Mentorship) ድጋፍ🧑🏫
በ ElevateSkill እኛ ትምህርትን ብቻ አናስተምርም፤ እርስዎን ከመማር ጀምሮ እስከ ሙያዊ ስኬት ድረስ እንመራዎታለን።
በኮርሱ ቆይታዎ ውስጥ ከ1 እስከ 3 የሚደርሱ ባለሙያ መምህራንና ሜንተሮች በቀጥታ ድጋፍ ያደርጉልዎታል።
➡️1. ዋና መምህር (Main Teacher)
የኮርሱን ዋና ትምህርቶች ያስተምራል።
ተግባራዊ ስልጠናዎችንና ፕሮጀክቶችን ይመራል።
የተማሪዎችን እድገትና አፈጻጸም ይከታተላል።
➡️2. ረዳት መምህር (Assistant Teacher)
ከክፍል በፊት፣ በክፍል ወቅት እና ከክፍል በኋላ የተማሪዎችን ጥያቄዎች ይመልሳል።
በልምምድ፣ በፕሮጀክት እና በቴክኒካል ችግሮች ላይ ድጋፍ ያደርጋል።
ተማሪዎች በራሳቸው እንዲሰሩ በቅርብ ያግዛል።
➡️3. የምርትና የገበያ ሜንተር (Product & Market Mentor)
የተማሩትን ክህሎት ወደ ተግባራዊ ፕሮዳክት (Product) እንዲቀይሩ ያግዛል።
ፖርትፎሊዮ (Portfolio) እንዲገነቡ እና ለስራ ገበያ ዝግጁ እንዲሆኑ ይመራል።
በፍሪላንስ፣ በስታርትአፕ፣ በሥራ እድል እና በገበያ አቀራረብ ላይ ሙያዊ ምክር ይሰጣል።
🔽የእኛ ቃል
በ ElevateSkill ተማሪ ሲሆኑ ከመማር ጀምሮ እስከ ምርት ልማት፣ ፖርትፎሊዮ ግንባታ እና ወደ ስራ ገበያ መግባት ድረስ የሚያግዙዎት ባለሙያ መምህራንና ሜንተሮች ሁልጊዜ ከጎንዎ ይሆናሉ።
ElevateSkill – እውቀትን ወደ ተግባር፣ ተግባርን ወደ ሙያዊ ስኬት!
click register
1 074
Hello everyone,
If you have completed your registration but have not yet been assigned to a private class section or added to the private group, please send us a direct message at @Elevateskillsupport
Note: This announcement applies to all students except Full Stack Developer students.
1 074
🚨 የቀሩ የመጨረሻ ክፍት ቦታዎች!
📌 Web Development – 6 ቦታዎች ቀርተዋል
📌 Digital Marketing – 8 ቦታዎች ቀርተዋል
📌 Video Editing – 5 ቦታዎች ቀርተዋል
📌 Graphics Design – 6 ቦታዎች ቀርተዋል
📌 Full Stack Web Development – በጣም ጥቂት ቦታዎች ብቻ ቀርተዋል!
🎯 Master Class ከመጀመሩ በፊት በቀሩት ክፍት ቦታዎች ይመዝገቡ።
🍔 የዛሬውን Burger አንድ ጊዜ ተወው፤ በምትኩ ሕይወትዎን የሚቀይር Practical Skill ያግኙ።
💡 የዛሬ ትንሽ ውሳኔ የነገውን ትልቅ ዕድል ይፈጥራል።
⏳ አሁኑኑ ይመዝገቡ! ቦታዎቹ በፍጥነት እየሞሉ ናቸው።
ElevateSkill Master Class
"Learn Today. Build Tomorrow."
register https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490
1 074
📢 Official Announcement – 3rd Round Summer Program Registration Closed
The 3rd Round Summer Program Registration is now officially closed.
We sincerely thank everyone who participated and completed their registration. Your trust in ElevateSkill and your commitment to investing in your skills and future are truly appreciated.
To all students who successfully registered, congratulations and welcome! We are excited to have you join this learning journey. Get ready for practical training, hands-on projects, mentorship, and valuable industry experience that will help you build real-world skills.
Thank you once again for being part of the ElevateSkill community.
See you in class! 🚀
1 074
በዚህ ክረምት ከ701 + በላይ ተማሪዎች ተመዝገበዋል። 218 approval እየጠበቁ ይገኛሉ✅ ።
በዚህ ክረምት የቀረህ አንተ ነህ። package ለተማሪዎች ብቻ ነው። ለዛም ነው በብዛት እየተመዘገቡ ያሉት። ይህ እድል ከ 5hr በኃላ ይጠፋል ።ቀድመህ ቦታ ያዝ
1 074
⏰ የ5 ሰዓት ደውል!
ይህ ዓመት ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተዋል።
"ነገ እጀምራለሁ" እያልክ እስከዛሬ አልጀመርክም። አሁንም ያለፈውን ዓመት እንደገና ልትደግመው ነው?
ሌሎች በዝምታ እየተማሩ ነው። ሲጨርሱ በOnline ገንዘብ መስራት ይጀምራሉ። አንተስ የት ትሆናለህ?
"ትንሽ ብር አለህ?" እያልክ ከጓደኞችህ መበደር እስከመቼ?
20+ ዓመት ሆኖህ ሌሎች በእውቀታቸው እየሰሩ ነው። አንተ ግን ዛሬ በራስህ ላይ ትንሽ ኢንቨስት ለማድረግ ከተቸገርክ፣ ነገም የሌሎችን እርዳታ ብቻ ልትጠብቅ ትችላለህ።
የህይወትህን አቅጣጫ የሚቀይረው ውሳኔ ዛሬ ነው።
🔥 Registration Closes in 5 Hours!
አሁኑኑ ይመዝገቡ። የዛሬ ውሳኔ የነገ ውጤትዎን ይወስናል።
1 074
3ኛው ዙር ምዝገባ ሊጠናቀቅ 5️⃣hr ብቻ ቀርቶታል።የመጨረሻ የክረምት ዕድል።🔥🔥🔥
✅እነማን ያስተምራሉ?
👉በማስተርስ ድግሪ እና በDual major (degree )በከፍተኛ ማዕረግ ያጠናቀቁ እና
👉ብዙ ልምድ ባካበቱ በሙያው ልዩ ተሰጦ ያፈሩ እንቁ መምህር ሁሉም ኮርስ ይሰጣል።
✅ከተማሩ በኃላ ምን ያገኛሉ?
👉2 certificate ጨምሮ
👉 ከኛ ጋር ከሚሰሩ ድርጅቶች ጋር የስራ አጋርነትን ያገኛሉ።
👉ቲዎሪ ሳይሆን ፕራክቲካል እውቀቶችን ያገኛሉ።
👉 የኢንተርንሽፕ አገልግሎት
👉እንዲሁም ሌሎች የውድድሮች መድረኮች ላይ ተሳታፊ እንድትሆኑ ያደርጋል።
መቼ እና እንዴት?
👉ሙሉ የመምህራን እገዛ እና ሙሉ ቪዲዮ የያዘ
👉በሳምንት ለ3ቀን
👉በየትኛውም ቦታ ሆነው ስለሚማሩ እንዳያሳስብዎት።
➡️በ1ኛ እና2ኛ ዙር አስተምረን ስራ እና internship መስራት ጀምረዋል።
🔜full stack (1⃣9️⃣) ተማሪዎች ብቻ ነው የምንፈልገው።ሁሉም ከተመረቁ በኃላ ይቀጠራሉ።
ዋጋ(price )
➡️ለዩኒቨርስቲ ተማሪዎች(ለተማሪዎች )ብቻ ስለሆነ ተማሪን ያካተተ ነው።
❗️ ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ከስር ያለውን link በመጠቀም ፈጥነው ይመዝገቡ።
ለመመዝገብ https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490
telegram 👉 @elevateskill ⭐️
📞 Contact us for more info:
Telegram: @Elevateskillsupport
Instagram: elevateskill.1
📞 Phone: +251981807055
1 074
admin is now live
የክረምት ምዝገባውን ዛሬ እንዘጋለን።
https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490
