en
Feedback
𝐑𝐚𝐩𝐡𝐢𝐚 𝐂𝐫𝐞𝐚𝐭𝐢𝐯𝐞

𝐑𝐚𝐩𝐡𝐢𝐚 𝐂𝐫𝐞𝐚𝐭𝐢𝐯𝐞

Open in Telegram

ʟᴇᴀʀɴ ᴛᴏ ᴇᴀʀɴ💪 Admin: @raphiasupport

Show more
2 414
Subscribers
-424 hours
-57 days
+3230 days
Posts Archive
+3
ይህ ሙሉ የ Graphic Design ኮርስ ነው share እያደረጋችሁ ለብዙ ሰው እንዲደር አድርጉ ኧረ አጨብጭብ😂 @raphia_creative on telegram @raphia_creative

በቀጣይ ሙሉ የግራፊክ ዲዛይን ሙሉ ኮርስ እልካለሁ share እያደረጋችሁ 👇👇👇 Must be react😊 @raphia_creative @raphia_creative

⭕️ሁላችሁም ይህንን ቻናል Share እያደረጋችሁ 1k Subscribers እንደደረስን  Virtual class እንጀምራለን let's go guys 💪for 1k subscribers @raphia_creative @raphia_creative

ለpc/desktop ተጠቃሚዎች 👆👆👆

+2
Trevor Jones - Master CapCut in 30 Days.part2.rar4000.00 MB

ለስልክ ተጠቃሚዎች 👆👆👆

+1
hancy box capcut.zip.0012000.00 MB

ለ pc/desktop እንዲሁም ለ ስልክ የሚሆን ሙሉ የ capcut Course በነፃ ልሰጣችሁ ነው Must be react😊 @raphia_creative @raphia_creative

ኮምፕዩተር ከመግዛታችሁ በፊት ይሄንን ሶፍትዌር ጫኑ ሁሉንም መረጃዎች ያሳያችኋል፡፡ @raphia_creative @raphia_creative

What is the main advantage of Vector Graphics?
Anonymous voting

Hello fam👐 we are back #Chat gpt 5 ብዙዎቻችን እንደሰማነው 7/24 ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል ስታግዘን ስታማክረን........ብዙ ነገር😅😅 እራሷን update በማድረግ PHD እንደያዘች ሰምተናል እንኳን ደስ ያለሽ እያላችሁ✨🥳🥳🥳 #Chat gpt 5 ይህ Customer Support 999+ Ultimate ChatGPT Prompts To Copy & Paste እያደረጋችሁ የምትጠቀሙት እና ከ 180+ tasks በላይ የያዘ pack ነው ሊንኩን በመጠቀም ገብታችሁ ሞክሩት https://sintralabs.notion.site/Customer-Support-999-Ultimate-ChatGPT-Prompts-To-Copy-Paste-180-tasks-f86d39b2ba1d479685894932dfb1b81a @raphia_creative @raphia_creative

📌ይሄንን ያውቃሉ ! #part one እኛ የምንኖርባት ምድር 8.1 ቢሊዮን የህዝብ ብዛት አላት ። ኢትዮጵያ ሀገራችን 130 ሚሊዮን ህዝብ ያላት ሲሆን ከዚህ ህዝብ ውስጥ internet የሚጠቀመው የ
📌ይሄንን ያውቃሉ ! #part one እኛ የምንኖርባት ምድር 8.1 ቢሊዮን የህዝብ ብዛት አላት ። ኢትዮጵያ ሀገራችን 130 ሚሊዮን ህዝብ ያላት ሲሆን ከዚህ ህዝብ ውስጥ internet የሚጠቀመው የአለማችን ህዝብ 5 ቢሊዮን ያክል ሲሆን
Top ሶሻል ሚዲያ ደግሞ
Facebook 2.9 ቢሊዮን YouTube 2.7 ቢሊዮን whatsapp 2.5 ቢሊዮን . . . ⭕️ ኢትዮጵያ ካላት 130 ሚሊዮን ህዝብ ውስጥ ከ~15-20 ሚሊዮን ያክል ህዝብ internet ተጠቃሚ ነው።
Top ሶሻል ሚዲያ ደግሞ
Facebook ~8-10 ሚሊዮን Telegram ~7-9 ሚሊዮን YouTube ~6-8 ሚሊዮን Tiktok ~4-5 ሚሊዮን . . .
⭕️user vs earners
👉Globally internet ተጠቃሚ እና internet ተጠቅሞ ገንዘብ የሚሰራ የህዝብ  ብዛት Regular users (ተጠቃሚ ብቻ) ~90–95% Earners (ገንዘብ የሚሰሩ) ~5–10% 👉ሀገራችን ኢትዮጵያ ውስጥ  internet ተጠቃሚ እና internet ተጠቅሞ ገንዘብ የሚሰራ የህዝብ  ብዛት Regular users (ተጠቃሚ ብቻ) ~95% (~18–19 million) Earners (ገንዘብ የሚሰሩ) ~5% (~1 million) ይቀጥላል ✍........
source
-DataReportal / We Are Social + Meltwater (2024–2025 Reports) -Statista (2024–2025) _YouTube Creator Blog & Meta Business Insights @raphia_creative

What’s the most important mindset for a beginner designer?
Anonymous voting

When starting out, what’s the best way to improve your design skills?
Anonymous voting

What should a beginner focus on first in design?
Anonymous voting

📱 Iman Gadhzi  Video editing Assets 📱 For All Software's: 📱📱📱📱 🔒 Password: Iman658 @Raphia_Creative #RaphiaCreative

Iman Gadhzi Video editing Assets.zip880.59 MB

🎁 ነፃ ሶፍትዌር ልስጣችሁ Wondershare Recovery Software ይባላል  የጠፉ ምስሎችን፣ ፎቶዎችን ወይም የፕሮጀክት ፋይሎችን መልሶ ለማግኘት  የምንጠቀምበት ነው። ለማንኛውም ጥያቄ 👉@raphia_21 #by  @raphia_creative

68 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በጀልባ መስጠም አደጋ ህይወታቸው ማለፉ ተገለጸ በየመን አብያን ግዛት ስደተኞችን የጫነች ጀልባ በመስጠሟ ቢያንስ 68 ስደተኞች መሞታቸውንና 74 ስደተኞች ደግሞ የደረሱበት
68 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በጀልባ መስጠም አደጋ ህይወታቸው ማለፉ ተገለጸ በየመን አብያን ግዛት ስደተኞችን የጫነች ጀልባ በመስጠሟ ቢያንስ 68 ስደተኞች መሞታቸውንና 74 ስደተኞች ደግሞ የደረሱበት እንደማይታወቅ ዓለማቀፉ የስደተኞች ድርጅት አስታውቋል። በየመን የድርጅቱ ተወካይ አቤዱሳቶር ኢሶቭ ለአሶሼትድ ፕሬስ በሰጡት ቃል በጀልባዋ የነበሩት 154 ተጓዦች በሙሉ ኢትዮጵያዊን ናቸው  ብለዋል። Rest in peace💔 መረጃው The Newyork Time