2 417
订阅者
+624 小时
-47 天
+4230 天
帖子存档
2 419
ለ pc/desktop እንዲሁም ለ ስልክ የሚሆን ሙሉ የ capcut Course በነፃ ልሰጣችሁ ነው
Must be react😊
@raphia_creative
@raphia_creative
2 419
Hello fam👐 we are back
#Chat gpt 5
ብዙዎቻችን እንደሰማነው 7/24 ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል ስታግዘን ስታማክረን........ብዙ ነገር😅😅 እራሷን update በማድረግ PHD እንደያዘች ሰምተናል እንኳን ደስ ያለሽ እያላችሁ✨🥳🥳🥳
#Chat gpt 5
ይህ Customer Support 999+ Ultimate ChatGPT Prompts To Copy & Paste እያደረጋችሁ የምትጠቀሙት እና ከ 180+ tasks በላይ የያዘ pack ነው
ሊንኩን በመጠቀም ገብታችሁ ሞክሩት
https://sintralabs.notion.site/Customer-Support-999-Ultimate-ChatGPT-Prompts-To-Copy-Paste-180-tasks-f86d39b2ba1d479685894932dfb1b81a
@raphia_creative
@raphia_creative
2 419
📌ይሄንን ያውቃሉ !
#part one
እኛ የምንኖርባት ምድር 8.1 ቢሊዮን የህዝብ ብዛት አላት ። ኢትዮጵያ ሀገራችን 130 ሚሊዮን ህዝብ ያላት ሲሆን
ከዚህ ህዝብ ውስጥ internet የሚጠቀመው የአለማችን ህዝብ 5 ቢሊዮን ያክል ሲሆን
Top ሶሻል ሚዲያ ደግሞFacebook 2.9 ቢሊዮን YouTube 2.7 ቢሊዮን whatsapp 2.5 ቢሊዮን . . . ⭕️ ኢትዮጵያ ካላት 130 ሚሊዮን ህዝብ ውስጥ ከ~15-20 ሚሊዮን ያክል ህዝብ internet ተጠቃሚ ነው።
Top ሶሻል ሚዲያ ደግሞFacebook ~8-10 ሚሊዮን Telegram ~7-9 ሚሊዮን YouTube ~6-8 ሚሊዮን Tiktok ~4-5 ሚሊዮን . . .
⭕️user vs earners👉Globally internet ተጠቃሚ እና internet ተጠቅሞ ገንዘብ የሚሰራ የህዝብ ብዛት Regular users (ተጠቃሚ ብቻ) ~90–95% Earners (ገንዘብ የሚሰሩ) ~5–10% 👉ሀገራችን ኢትዮጵያ ውስጥ internet ተጠቃሚ እና internet ተጠቅሞ ገንዘብ የሚሰራ የህዝብ ብዛት Regular users (ተጠቃሚ ብቻ) ~95% (~18–19 million) Earners (ገንዘብ የሚሰሩ) ~5% (~1 million) ይቀጥላል ✍........
source-DataReportal / We Are Social + Meltwater (2024–2025 Reports) -Statista (2024–2025) _YouTube Creator Blog & Meta Business Insights @raphia_creative
2 419
When starting out, what’s the best way to improve your design skills?
2 419
📱 Iman Gadhzi Video editing Assets 📱
For All Software's: 📱📱📱📱
🔒 Password: Iman658
@Raphia_Creative
#RaphiaCreative
2 419
🎁 ነፃ ሶፍትዌር ልስጣችሁ Wondershare Recovery Software ይባላል የጠፉ ምስሎችን፣ ፎቶዎችን ወይም የፕሮጀክት ፋይሎችን መልሶ ለማግኘት የምንጠቀምበት ነው።
ለማንኛውም ጥያቄ 👉@raphia_21
#by @raphia_creative
2 419
68 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በጀልባ መስጠም አደጋ ህይወታቸው ማለፉ ተገለጸ
በየመን አብያን ግዛት ስደተኞችን የጫነች ጀልባ በመስጠሟ ቢያንስ 68 ስደተኞች መሞታቸውንና 74 ስደተኞች ደግሞ የደረሱበት እንደማይታወቅ ዓለማቀፉ የስደተኞች ድርጅት አስታውቋል።
በየመን የድርጅቱ ተወካይ አቤዱሳቶር ኢሶቭ ለአሶሼትድ ፕሬስ በሰጡት ቃል በጀልባዋ የነበሩት 154 ተጓዦች በሙሉ ኢትዮጵያዊን ናቸው ብለዋል።
Rest in peace💔
መረጃው The Newyork Time
2 419
What is the ideal video length for Instagram Reels and TikTok in 2025?
2 419
#NEW_WEEK
እንዴት አላችሁ
800+ subscribers መድረሳችን በማስመልከት ለናንተ የሚሆን ልዩ ስጦታ ። የተመረጡ እና new transition and overlay pack 🔥
ይሄንን ሊንክ በመጠቀም አውርዱት
https://drive.google.com/drive/folders/1778u0puJImO0n64tc_d1DYCpogNsKlaZ
For Video Editors 👌
ለማንኛውም ጥያቄ 👉@raphia_21
join now 👉@raphia_creative every new creative!
@raphia_creative for You !
@raphia_creative
#RaphiaCreative #Discussion #RaphiaCreative
