uk
Feedback
𝐑𝐚𝐩𝐡𝐢𝐚 𝐂𝐫𝐞𝐚𝐭𝐢𝐯𝐞

𝐑𝐚𝐩𝐡𝐢𝐚 𝐂𝐫𝐞𝐚𝐭𝐢𝐯𝐞

Відкрити в Telegram

ʟᴇᴀʀɴ ᴛᴏ ᴇᴀʀɴ💪 Admin: @raphiasupport

Показати більше
2 420
Підписники
+624 години
-47 днів
+4230 день
Архів дописів
+1
hancy box capcut.zip.0012000.00 MB

ለ pc/desktop እንዲሁም ለ ስልክ የሚሆን ሙሉ የ capcut Course በነፃ ልሰጣችሁ ነው Must be react😊 @raphia_creative @raphia_creative

ኮምፕዩተር ከመግዛታችሁ በፊት ይሄንን ሶፍትዌር ጫኑ ሁሉንም መረጃዎች ያሳያችኋል፡፡ @raphia_creative @raphia_creative

What is the main advantage of Vector Graphics?
Anonymous voting

Hello fam👐 we are back #Chat gpt 5 ብዙዎቻችን እንደሰማነው 7/24 ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል ስታግዘን ስታማክረን........ብዙ ነገር😅😅 እራሷን update በማድረግ PHD እንደያዘች ሰምተናል እንኳን ደስ ያለሽ እያላችሁ✨🥳🥳🥳 #Chat gpt 5 ይህ Customer Support 999+ Ultimate ChatGPT Prompts To Copy & Paste እያደረጋችሁ የምትጠቀሙት እና ከ 180+ tasks በላይ የያዘ pack ነው ሊንኩን በመጠቀም ገብታችሁ ሞክሩት https://sintralabs.notion.site/Customer-Support-999-Ultimate-ChatGPT-Prompts-To-Copy-Paste-180-tasks-f86d39b2ba1d479685894932dfb1b81a @raphia_creative @raphia_creative

📌ይሄንን ያውቃሉ ! #part one እኛ የምንኖርባት ምድር 8.1 ቢሊዮን የህዝብ ብዛት አላት ። ኢትዮጵያ ሀገራችን 130 ሚሊዮን ህዝብ ያላት ሲሆን ከዚህ ህዝብ ውስጥ internet የሚጠቀመው የ
📌ይሄንን ያውቃሉ ! #part one እኛ የምንኖርባት ምድር 8.1 ቢሊዮን የህዝብ ብዛት አላት ። ኢትዮጵያ ሀገራችን 130 ሚሊዮን ህዝብ ያላት ሲሆን ከዚህ ህዝብ ውስጥ internet የሚጠቀመው የአለማችን ህዝብ 5 ቢሊዮን ያክል ሲሆን
Top ሶሻል ሚዲያ ደግሞ
Facebook 2.9 ቢሊዮን YouTube 2.7 ቢሊዮን whatsapp 2.5 ቢሊዮን . . . ⭕️ ኢትዮጵያ ካላት 130 ሚሊዮን ህዝብ ውስጥ ከ~15-20 ሚሊዮን ያክል ህዝብ internet ተጠቃሚ ነው።
Top ሶሻል ሚዲያ ደግሞ
Facebook ~8-10 ሚሊዮን Telegram ~7-9 ሚሊዮን YouTube ~6-8 ሚሊዮን Tiktok ~4-5 ሚሊዮን . . .
⭕️user vs earners
👉Globally internet ተጠቃሚ እና internet ተጠቅሞ ገንዘብ የሚሰራ የህዝብ  ብዛት Regular users (ተጠቃሚ ብቻ) ~90–95% Earners (ገንዘብ የሚሰሩ) ~5–10% 👉ሀገራችን ኢትዮጵያ ውስጥ  internet ተጠቃሚ እና internet ተጠቅሞ ገንዘብ የሚሰራ የህዝብ  ብዛት Regular users (ተጠቃሚ ብቻ) ~95% (~18–19 million) Earners (ገንዘብ የሚሰሩ) ~5% (~1 million) ይቀጥላል ✍........
source
-DataReportal / We Are Social + Meltwater (2024–2025 Reports) -Statista (2024–2025) _YouTube Creator Blog & Meta Business Insights @raphia_creative

What’s the most important mindset for a beginner designer?
Anonymous voting

When starting out, what’s the best way to improve your design skills?
Anonymous voting

What should a beginner focus on first in design?
Anonymous voting

📱 Iman Gadhzi  Video editing Assets 📱 For All Software's: 📱📱📱📱 🔒 Password: Iman658 @Raphia_Creative #RaphiaCreative

Iman Gadhzi Video editing Assets.zip880.59 MB

🎁 ነፃ ሶፍትዌር ልስጣችሁ Wondershare Recovery Software ይባላል  የጠፉ ምስሎችን፣ ፎቶዎችን ወይም የፕሮጀክት ፋይሎችን መልሶ ለማግኘት  የምንጠቀምበት ነው። ለማንኛውም ጥያቄ 👉@raphia_21 #by  @raphia_creative

68 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በጀልባ መስጠም አደጋ ህይወታቸው ማለፉ ተገለጸ በየመን አብያን ግዛት ስደተኞችን የጫነች ጀልባ በመስጠሟ ቢያንስ 68 ስደተኞች መሞታቸውንና 74 ስደተኞች ደግሞ የደረሱበት
68 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በጀልባ መስጠም አደጋ ህይወታቸው ማለፉ ተገለጸ በየመን አብያን ግዛት ስደተኞችን የጫነች ጀልባ በመስጠሟ ቢያንስ 68 ስደተኞች መሞታቸውንና 74 ስደተኞች ደግሞ የደረሱበት እንደማይታወቅ ዓለማቀፉ የስደተኞች ድርጅት አስታውቋል። በየመን የድርጅቱ ተወካይ አቤዱሳቶር ኢሶቭ ለአሶሼትድ ፕሬስ በሰጡት ቃል በጀልባዋ የነበሩት 154 ተጓዦች በሙሉ ኢትዮጵያዊን ናቸው  ብለዋል። Rest in peace💔 መረጃው The Newyork Time

Which software is known for professional-level video editing?
Anonymous voting

What is the ideal video length for Instagram Reels and TikTok in 2025?
Anonymous voting

Who is often called the 'Father of Graphic Design'?
Anonymous voting

#NEW_WEEK እንዴት አላችሁ 800+ subscribers መድረሳችን በማስመልከት ለናንተ የሚሆን ልዩ ስጦታ ። የተመረጡ እና new transition and overlay pack 🔥 ይሄንን ሊንክ በመጠቀም አውርዱት https://drive.google.com/drive/folders/1778u0puJImO0n64tc_d1DYCpogNsKlaZ For Video Editors 👌 ለማንኛውም ጥያቄ 👉@raphia_21 join now 👉@raphia_creative  every new creative! @raphia_creative for You ! @raphia_creative #RaphiaCreative #Discussion #RaphiaCreative

selam ederu guys

⭕️ተጀምሯል