en
Feedback
𝐑𝐚𝐩𝐡𝐢𝐚 𝐂𝐫𝐞𝐚𝐭𝐢𝐯𝐞

𝐑𝐚𝐩𝐡𝐢𝐚 𝐂𝐫𝐞𝐚𝐭𝐢𝐯𝐞

Open in Telegram

ʟᴇᴀʀɴ ᴛᴏ ᴇᴀʀɴ💪 Admin: @raphiasupport

Show more
2 364
Subscribers
+124 hours
-67 days
-2230 days
Posts Archive
For some creators, one enforcement action can mean losing years of work instantly. And what makes it even more frustrating is seeing how differently enforcement can play out from creator to creator. Why do some creators receive multiple opportunities, additional reviews, or reinstatements while others don’t even get a warning? Here’s what needs to change: 1️⃣ Consistent Enforcement Similar situations should receive similar outcomes. 2️⃣ Fair Opportunities Creators facing termination should have a meaningful opportunity to have their case reviewed. 3️⃣ Transparency Creators deserve to understand why some cases receive additional consideration while others don’t. 4️⃣ Accountability When enforcement produces completely different outcomes, YouTube should explain why. Creators shouldn’t have to wonder why one person gets another chance while another loses everything without warning. @raphia_creative

ብዙዎቹ ቦታቸውን አሲዘዋል የቀሩት በጣም ውስን ቦታዎች ብቻ ናቸው ለመመዝገብ @raphiasupport በዚህ username አናግሩን

ነሀሴ 1, 2018 ዓ.ም
ነሀሴ 1, 2018 ዓ.ም

ዩቱብ Automation ለመማር ምን ያስፈልጋል? ☑️internet ☑️Pc or phone ☑️consistency እና የናንተ ፍላጎት እኛ basic editing skill እና Thumbnail Design እናሳያችኋለን Class ሰኞ ነሀሴ 4 ይጀምራል ! ለመመዝገብ @raphiaSupport ላይ ያናግሩን ወይም መገናኛ መተባበር ላይ እንገኛለን

የዩቲዩብ አጠቃላይ የ2026 ስታቲስቲክስ ዩቲዩብ በአሁኑ ሰዓት ከጉግል (Google) በመቀጠል በዓለም ሁለተኛው ከፍተኛ ተከታታይ ያለው ድረ-ገጽ ነው። የተጠቃሚዎች እና የሰብስክራይበር ብዛት (Use
የዩቲዩብ አጠቃላይ የ2026 ስታቲስቲክስ ዩቲዩብ በአሁኑ ሰዓት ከጉግል (Google) በመቀጠል በዓለም ሁለተኛው ከፍተኛ ተከታታይ ያለው ድረ-ገጽ ነው። የተጠቃሚዎች እና የሰብስክራይበር ብዛት (Users & Subscribers) • በየወሩ ከ2.7 ቢሊዮን በላይ ሰዎች ዩቲዩብን ይጠቀማሉ። • በቀን ከ122 ሚሊዮን በላይ ሰዎች ቪዲዮዎችን ይመለከታሉ። • ከማስታወቂያ ነፃ ለመመልከት በክፍያ የሚጠቀሙ ሰብስክራይበሮች ቁጥር 125 ሚሊዮን ደርሷል። Monetized Channels • በዓለም ዙሪያ ከ115 ሚሊዮን በላይ የዩቲዩብ ቻናሎች አሉ። • ከእነዚህ ውስጥ በዩቲዩብ የክፍያ ፕሮግራም (YouTube Partner Program) ታቅፈው ገቢ የሚያገኙት ቻናሎች ቁጥር ወደ 3 ሚሊዮን ገደማ ይገመታል። • የሰብስክራይበር ስርጭት፡ o ከ1 ሚሊዮን በላይ ሰብስክራይበር ያላቸው፡ 69,000+ ቻናሎች። o ከ100,000 በላይ ሰብስክራይበር ያላቸው፡ 618,000+ ቻናሎች። አማካይ ወርሃዊ ክፍያ (Average Monthly Earnings) የዩቲዩብ ክፍያ እንደ ቻናሉ አይነት እና ተመልካቹ ባለበት ሀገር ይለያያል፦ • አነስተኛ ቻናሎች: በወር ከ$50 - $500 (ዶላር) ሊያገኙ ይችላሉ። • መካከለኛ ቻናሎች: በወር ከ$1,000 - $5,000 (ዶላር) ገቢ ሊኖራቸው ይችላል። • ከፍተኛ ቻናሎች: በወር ከ$10,000 - $100,000+ (ዶላር) በላይ ያገኛሉ። • በእይታ (CPM): በአማካይ ለ1,000 እይታ (Views) ዩቲዩብ ከ$1 - $10 ይከፍላል (እንደ ቪዲዮው ርዕስ ይለያያል - ለምሳሌ ስለ ቢዝነስ የሚያወሩ ቪዲዮዎች ከፍ ያለ ክፍያ አላቸው)። የዩቲዩብ ዓመታዊ ገቢ እና በጀት (YouTube Yearly Revenue) • ዓመታዊ ገቢ (2025): ዩቲዩብ ባለፈው ዓመት ከ$60 ቢሊዮን  ዶላር በላይ ገቢ አስመዝግቧል። ይህ ገቢ የተገኘው ከማስታወቂያ እና ከሰብስክራይብ ክፍያዎች ነው። @raphia_creative #sth is coming soon

ስለ እያንዳንዱ Course Details ማዎቅ ትፈልጋላችሁ በሰፊው individually ልስራላችሁ?

Capcut Ultra v18.8.0 Pro use vpn first time and then after everything load you can use this capcut without VPN ✓

ዩቱብ ለ 1 ወር በአካል መማር ለምትፈልጉ Top Training institute ጋ በመሄድ መመዝገብ ትችላላችሁ Class የምጀምረው ነሐሴ 1 ሲሆን የኔን Community በተለየ ሁኔታ ቀድማችሁ ቦታችሁን ያዙ አድራሻ: ለሁሉም የሚቀርበውን Branch መገናኛ መተባበር ህንፃ በ አካል መጥታችሁ ተመዝገቡ ለጥያቄ @raphiaSupport ያናግሩ

የዩቲዩብ ቻናልን ለማሳደግ፣ የቪዲዮዎችን SEO ለማስተካከል እና የቪዲዮ እይታዎችን (views) ለመጨመር የምንጠቀመው የኦንላይን ሶፍትዌ VidIq በ X ያጋራው መልዕክት ።
የዩቲዩብ ቻናልን ለማሳደግ፣ የቪዲዮዎችን SEO ለማስተካከል እና የቪዲዮ እይታዎችን (views) ለመጨመር የምንጠቀመው የኦንላይን ሶፍትዌ VidIq በ X ያጋራው መልዕክት ።

🖥 Google Gemini Pro (Gemini AI Pro) Unlock Google's premium AI experience with fast, powerful, and intelligent tools for wor
🖥 Google Gemini Pro (Gemini AI Pro) Unlock Google's premium AI experience with fast, powerful, and intelligent tools for work, study, coding, content creation, and research. Plans Available ✅1.6 Year Subscription Features Included ☑️Gemini Advanced AI Models ☑️Deep Research ☑️Veo AI Video Generation ☑️Flow ☑️Whisk ☑️NotebookLM Plus ☑️Gemini in Gmail ☑️Gemini in Google Docs ☑️Gemini in Google Sheets ☑️Gemini in Google Slides ☑️Gemini in Google Meet ☑️Gemini in Google Drive ☑️2 TB Google One Storage ☑️Priority Access to New AI Features ☑️Higher Usage Limits 📩 Contact us to purchase or for more information. @Tsigeredadibekulu

How To Use AI Without Getting Demonetized @raphia_creative

YouTube Automation በአካል አዲስ አበባ ላላችሁ ለ 1 ወር የተዘጋጀ ለመስጠት አስበናል እና ምን ታስባላችሁ?

Stop sleeping on the best business model in the whole online industry... The moment to take action is NOW
Stop sleeping on the best business model in the whole online industry... The moment to take action is NOW

Job Title: Remote Short-Form Video Editor We are seeking a creative video editor. Requirements: - Experience editing short-form content (TikTok, Reels) - Timely delivery and consistent quality - Remote work setup - Monthly compensation Interested candidates are requested to submit their portfolio and availability. Deadline: July 27 at 2:00 PM Local Time. @raphiasupport

#Premiere_Pro_&_CapCut_Video_Export_Settings (1).pdf0.20 KB

ሁለት ማንኛውንም የpc Crack Software Download የምታደርጉባቸው Website 🤌 ➡️Getintopc ➡️FileCR @raphia_creative @raphia_creative