𝐑𝐚𝐩𝐡𝐢𝐚 𝐂𝐫𝐞𝐚𝐭𝐢𝐯𝐞
Открыть в Telegram
ʟᴇᴀʀɴ ᴛᴏ ᴇᴀʀɴ💪 🎨 High-impact graphic design 🎬 Clean, professional video editing 💡 Practical content-creation tips 🎤 Honest, experience-sharing podcasts Admin: @raphia_support phone number:0974627788
Больше2 387
Подписчики
-224 часа
+17 дней
+2030 день
Архив постов
2 387
ጎበዝ ቪዲዮ ኤዲተር ለመሆን ፍላጎት እና ስልክ ብቻ በቂ ናቸው!
ታዋቂ Creators እና ቲክቶከሮች እንዴት ማራኪ ትራንዚሽኖችን፣ ፅሁፎችንና ሙዚቃዎችን በስልካቸው ብቻ እንደሚያቀናጁ ጠይቃችሁ ታውቃላችሁ?
ሚስጥሩን እኛ እንነግራችኋለን!
ከእናንተ የሚጠበቀው በዚህ ነፃ የCapCut Masterclass ላይ መሳተፍ ብቻ ነው።
ታድያ ኮርሱን በአግባቡ ስታጠናቅቁ ሰርተፊኬት ይሰጣችኋል።
ለመመዝገብ QR ኮዱን ስካን ያድርጉ ወይም ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ።
(link)2 387
ይህንን ክረምት ቁምነገር ሰርታችሁ ማለፍ ትፈልጋላችሁ?
ዩቲዩብ አውቶሜሽን (YouTube Automation)፣ ቪዲዮ ኤዲቲንግ፣ ወይስ ግራፊክ ዲዛይን ባሁኑ ሰአት የቱ የተሻለ ይመስላችኋል?
በዚህ ክረምት በ 3 ወር ዉስጥ ራሳችሁን የምትቀይሩበት Roadmap
በዛሬው Live Session
✅ The Roadmap: ከዜሮ ተነስታችሁ በ3 ወራት ውስጥ እንዴት Pro መሆን እንደምትችሉ እናያለን
✅ YouTube Automation Secrets: ፊትዎን ሳያሳዩ (Faceless) የራሶን ገቢ ማመንጫ ቻናል እንዴት መገንባት እንደሚችሉ እንነጋገራለን
✅ Big Reveal: የእኛን የ"Summer Digital Skills Course" ዛሬ ይፋ እናደርጋለን።
✅ Special Gift: ዛሬ ማታ ለሚታደሙ ሁሉ FREE CapCut Mobile Course እንሰጣለን! 🎁
📇𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄|@raphia_creative
2 387
Morning everyone! 👋
እንደሚታወቀው our free CapCut course for phone የሚጀመረው ከዛሬ ጀምሮ ነበር። 🎉 ነገር ግን ለ Graphic Design, Premiere Pro, YouTube Automation እና Digital Marketing የሚሆን ያዘጋጀንላችሁ ገራሚ Roadmap ስላለ... ለሁሉም ሰው የሚሆን Live Session ለነገ (እሁድ) ማታ አዘጋጅተንላችኋል።
እና ምን ታስባላችሁ? Are you ready? Drop your thoughts in the comments! 👇
2 387
አስጠኚ ይፈልጋሉ
የቤት ለቤት ጥናት📜
⌚️ልምድ ባላቸው አስጠኚዎች
⌚️በተመጣጣኝ ዋጋ
⌚️ ከ1ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ባሉ የት/ት ደረጃዎች
⌚️በአዲስ አበባ ብቻ
ለ6ተኛ እና 8ተኛ ክፍል ሚኒስትሪ ተፈታኝ ለጥቂት ተማሪዎች የተለየ ዝግጅት ስላደረግን ፈጥነው ይመዝገቡ !!
እንዲሁም Basic computer Skill
Word, Excel, PowerPoint...
መማር ለምትፈልጉ
⏱ያናግሩን @Heni19a
⏱ ስልክ 0940195438
2 387
+3
A huge thank u to everyone who participated in our recent poll! With 61% of u voting in favor, we are excited to officially announce that we are moving forward with the new Raphia Creative illustrated logo.
Your feedback means a lot to us as we continue to build Raphia Creative and Raph Academy. This new mascot design represents not just a change in branding.
Get ready to see the new look across all our platforms very soon! Thank u for being part of this community.🙏
@raphia_creative
2 387
📱 Class ቅዳሜ እንጀምራለን እስከዛ ይህንን Pdf download አድርጋችሁ ጠብቁን
በውስጡ ምን ምን አለ✂️ How to cut & trim videos like a pro
🎶Adding music & sound effects
✨Using transitions & filters
🔠Adding texts & captions
📤Exporting videos in HD
👉 With this PDF, your phone becomes a
mini editing studio!📇𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄|@raphia_creative
2 387
Big update for Raphia Creative! As we continue to grow and diversify our services I'm considering evolving our brand identity from my personal photo to An illustrated, stylized depiction of my likeness, Which direction do you feel better represents the future of Raphia Creative?
2 387
📱 Get Ready for Class: CapCut Pro Installation Guide
📱 For Mobile Users (Android APK)ይህ ለስልክ ተጠቃሚዎች የተዘጋጀው Latest የ CapCut Pro Mod APK ሲሆን ሁሉንም Premium Effects እና Features ያለ ገደብ መጠቀም ያስችላችኋል። እንዴት መጫን ይቻላል (Installation Steps): ከላይ ያለውን የ CapCut_Pro.apk ፋይል ያውርዱ የወረደውን አዲሱን ፋይል ይጫኑ (Install) ⚠️ Note: Pro Version ስለሆኑ ሁሉንም Effects፣ Transitions እና Filters በነፃ መጠቀም ትችላላችሁ። ማንኛውም አይነት ችግር ካጋጠማችሁ ኮሜንት ላይ አሳውቁን! 📇𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄|@raphia_creative
2 387
📱ለሶሻል ሚዲያ፣ ለዩቲዩብ ወይም ለቢዝነሳችሁ የሚሆኑ ማራኪ ቪዲዮዎችን በስልክዎ ብቻ መስራት እንደምትችሉ ታቃላችሁ? ለጀማሪዎች የተዘጋጀው እና አዳዲስ የCapCut የAI ባህሪያትን (Auto-Captions, Background Removal) የሚያካትተው ነፃ የአማርኛ ኮርስ በዚህ ሳምንት መካሄድ ይጀምራል።
💡 የኮርሱ ልዩ ልዩ ጥቅሞች፦
ለጀማሪዎች የተመቸ፦ ምንም ዓይነት የቀድሞ ልምድ አይጠይቅም፤ ሁሉንም ነገር ከዜሮ እንጀምራለን።
100% ነፃ፦ ምንም ዓይነት ክፍያ አይጠይቅም።
🔔 Stay Tuned! ኮርሱ በዚህ ሳምንት ስለሚጀምር ቻናሉን (ገጹን) በቅርብ ተከታተሉ፤ የመጀመሪያው ክፍል እንዳያመልጥዎ ማሳወቂያውን (Notification) አብሩ!💫ኮርሱ በቅርቡ እንዲጀመር የናንተም እገዛ ያስፈልጋል ይህንን መልዕክት ለጓደኞቻችሁ share 📇𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄|@raphia_creative
2 387
📼Video editing for beginners የሚሆን capcut for mobile course በነፃ ልንሰጣችሁ አሰብን እና ምን ታስባላችሁ?
2 387
+3
👩💻Scandic Herbal Shampoo ይባላል ባለፈው ሳምንት bottle label design እንዳደርግላቸው ሰጥተውኝ ነበር Rate my progress!
Scandic Shampoo በቅርቡ ወደ ገበያ ይወጣል
ገበያው ላይ አዲስ እና ጸዴ product ሊገባ ነው🎶
📇𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄|@raphia_creative
2 387
+3
Scandic Herbal Shampoo ይባላል ባለፈው ሳምንት bottle label design እንዳደርግላቸው ሰጥተውኝ ነበር Rate my progress!
Scandic Shampoo በቅርቡ ወደ ገበያ ይወጣል
ገበያው ላይ አዲስ እና ጸዴ product ሊገባ ነው🎶
📇𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄|@raphia_creative
Уже доступно! Исследование Telegram 2025 — ключевые инсайты года 
